Telegram Web Link
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸ሰላሳስምንተኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ስላቆየው አውፍ በሉኝ
عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((ألَا أُخْبِرُكَ بِأحَبِّ الكَلَامِ إلَى اللهِ؟))

قلت : يا رسولَ اللهِ ، أخبِرني بأحبِّ الكلامِ إلى اللهِ ،
فقال :

((إنَّ أحَبَّ الكَلَامِ إلَى اللهِ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ))

رواه مسلم.🍂
#share
#Join
https://www.tg-me.com/smithHK
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🕋قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم - (من قرأ "قل هو الله أحد" عشر مرات بنى الله له بيتاً في الجنة) صحيح رواه الإمام أحمد.



🕋የአላህ መልእክተኛ (ሰ. ዐ. ወ) እንዲህ ብለዋል፡-(“ሱረቱል ኢኽላስን ” 10 ጊዜ የሚያነብ ፣ አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይሠራለታል)
🕋ኢማም አህመድ ዘግበውታል




#share #ሼር
#Join
https://www.tg-me.com/smithHK
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸ሰላሳዘጠንኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸አርባኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸አርባ አንደኛዉ ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
﴿وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁

#share
عن سلمان الفارسي رضي الله عنه قال :
قال النبي ﷺ :

((لَا يَغْتَسِلُ رَجُلٌ يَوْمَ الجُمُعَةِ ، وَيَتَطَهَّرُ مَا اسْتَطَاعَ مِنْ طُهْرٍ ، وَيَدَّهِنُ مِنْ دُهْنِهِ أوْ يَمَسُّ مِنْ طِيبِ بَيْتِهِ ، ثُمَّ يَخْرُجُ فَلَا يُفَرِّقُ بَيْنَ اثْنَيْنِ ، ثُمَّ يُصَلِّي مَا كُتِبَ لَهُ ، ثُمَّ يُنْصِتُ إذَا تَكَلَّمَ الإمَامُ ، إلَّا غُفِرَ لَهُ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الجُمُعَةِ الأُخْرَى))

رواه البخاري.🍂
አቡ ሁራ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና።
ነብዩ (ሰ. ዐ. ወ)
እንዲህ ብለዋል ጁምዐ ቀን መላኢኮች በየመስጊዱ በር ላይ ሆነው ይጠብቃሉ ።
በመጀመሪያ ሰዐት ላይ የገባ ግመል እንደሰጠ ይቆጠራል ፤ በሁለተኛው ሰዐት የገባ በሬ እንደሰጠ ይቆጠራል ፤ ሶስተኛው ሰዐት ላይ የገባ ሙክት እንደሰጠ ይቆጠራል ፤ አራተኛው ሰዐት ላይ የገባ ዶሮ እንደሰጠ ይቆጠራል ፤ አምስተኛው ሰዐት ላይ የገባ እንቁላል እንደሰጠ ይቆጠራል ። ከዛ ኢማሙ ሚምበር ላይ ሲወጣ ማዳመጥ ይጀምራሉ ።
ሙስሊም ዘግቦታል 🕋

#share #ሼር
#Join
@smithhk
ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴🌴🌴

ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው

📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇

🌴💥🕋🌴💥🕋

قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}


📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}

"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}

" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}

" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}

🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"


"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"
#share
#Join
@smithhk
﴿وَاسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى الْخَاشِعِينَ﴾

«اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»🌺
99 names of allah
۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من
نشرها الفردوسئ الاعلى
📍የአላህን 99 ስሞች የሀፈዘ ጀነትን📍 ገባ
#share
#Join
@smithhk
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸አርባ ሶስተኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸አርባ አራተኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸አርባ አምስተኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
#አንዲት የ 18 አመት ልጅ ድንገት

ከትምህርት ቤት እየተመለሰች ሳለ አንድ ባለ መኪና አፍኖ ይዞ ከመኪናው የሗላ ኪስ ይከታታል ከዛ ወደ ጫካ ይዞዋት ይሔድና ኬሱን ለመክፈት ሲሞክር እምቢ ይለዋል ቢታገል ቢታገል እምቢ ይለዋል አረ ጉድ ሐገር አየኝ ብሎ እዛው አቅራቢያ ወዳለ ጋራጅ መኪናውን ይዞ በመሔድ አረ ከጉድ አውጡኝ ይላል: እነሱም በተራቸው ለመክፈት ይታገሉ ጀመር ሊሳካላቸው አልቻለም ከዛው አማራጭ ሲያጣ ልጅቷ ሙታ እንዳይሆን በማለት እጁን ለፖሊስ ለመስጠት ተገደደ ከዛም ፖሊሶቹ ለመክፈት ሲታገሉ ነቀነቅ አላለም ከዛ አንድኛው ፖሊስ አንድ ሐሳብ አመጣ ለኡለማኦች ይነገርና በኪሱ ላይ ቁርአን ይቀራበት አለ በዚሐሳብ ተስማምተው ለአንድ አሊም ተነገራቸውና መጥተው ቁርአን ሲቀሩበት የመኪናው ኪስ ተከፈተ ይሔን ጊዜ ልጅቱ በአፏ ይሆነ ነገር ትላለች በመቀጠል ሸኺየው ለመሆኑ ሰውየው ካፈነሽ ጊዜ ጀምሮ ምን እያልሽ ነበር አሉዋት እሷም እንዲህ አለች:
(አየተልኩርሲይና)
(ሙአወዘተይን)
ማለትም ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ እና ቁል አኡዙ ቢረቢናስ እየቀራሁ ነበር እስከአሁኖ ሰአት ደጋግሜ ሳላቆም እየቀራሁ ነበር ይሔንን ደግሞ ያስተማረቺኝ እናቴ ናት በማንኛውም ጊዜ ምንምአይነት ችግር ሲገጥመኝ እንድቀራው ትመክረኝ ነበርአለች::
《አላሁ አክበር
》ከአላህ ጋር የሆነ አላህ ከሱጋር ይሆናል
ወንድምና እህቶች
አንድ ነገር ታውቃላችሁ ሁል ጊዜ ከሰላት በሗላ አየተል ኩርሲይ የቀራሕ እንደሆን ጀነት ለመግባት ባንተና በጀነት መሐከል ያለው ሞት ብቻ ነው ስለዚሕ ውዶቼ ሁልጊዜ አየተል ኩርሲይ እንቅረ
አላህ ተጠቃሚ ያድርገን አሚን


#share #ሼር
#Join
@smithhk
Audio
#ባፈድል
🔸ተከታታይ ደርስ
🔹በሼኽ ሰኢድ አሊ
🔸አርባ ስድስተኛው ቅጂ

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
📌 ጅነት ስንገባ የመጀመርያዎቹ ቅፀበቶች


ልክ ጀነት ስንገባ ጅረቶች ከህንፃዎቹ ስር ሲፈሱ፣ በየ ርቀቱ የተተከሉ ከወርቅ እና ከሀር የተሰሩ ድንኳኖችን እና የበሰሉ ፍራፍሬዎችን ስንመለከት ስሜቱ ይለያል።

ከረጅም ዘመን በፊት ሙተው ከአይኖቻችን የተሰወሩ ወዳጆቻችንን ስንገናኝ፣ ልጅ ሲንከባከባት ቆይቶ በሞት ያጣትን እናቱን ድንገት ሲመለከት፣ ወላጆች በህፃንነቱ ሞቶባቸው ናፍቆቱ የግር እሳት የሆነባቸውን ልጃቸውን ከጀነት ሲገናኙት፣

ሙቶ የተለየን እና ለዘመናት መልኩ ከአይናችን አልጠፋ ያለው አባታችንን ድንገት ከጀነት ህንፃዎች ስር ስናገኘው፣

ለዘመናት የአልጋ ቁራኛ ሁኖ ልባችንን የሰበረው በሽተኛው ወዳጃችን በጀነት ጎዳናዎች ከነሙሉ ጤንነቱ ስንመለከት፣

ሁሌም በህይወት ውጣ ውረድ ፊታቸው በሀዘን የተሞሉ ወላጆቻችን በደስታ ፈክተው ጀነት ውስጥ ስንመለከታቸው፣

ሽማግሌው ፈርጣማ ወጣት ሁኖ፣ ዛሬ የምናያቸው አሮጊቶች እሚገራርሙ ማራኪ እና ፈታኝ ልጃ ገረድ ሁነው፣

አርብ እለት የረሕማንን ዝያራ ለመታደም ስንሄድ እዝያው ነቢያትቶችን፣ ሰሐባዎችን፣ ዑለማኦችን ተገናኝተን ስንዘይራቸው፣

ጌታችንን አላህ ያለ ምንም ግርጆ ከፊታችን ስንመለከተው፣ ያለው የማይታመን የደስታ ስሜት ልዩ ነው።

የመጀመርያው የጀነት ንጋት እንዴት ይሆን!? የመጀመርያው የጀነት ምሽት ድባቡ እንዴት ይሆን!?

ዒባዳ የለም ተጠናቅቋል፤ ጭንቀት የለም ሒሳብ አልቋል፤ ያ የጨለማ፣ የመጠላላት፣ የማስመሰል፣ የጦርነት፣ የመሸምገል፣ የድካም፣ የበሽታ፣ የመርፌ፣ የመድሃኒት....አለም አልቋል።

«ባሮቼ ሆይ! እኔ ስለናንተ ወድጃለሁ፤ መቼም አልጠላችሁም።» እያለ አላህ ሲያበስረን የደስታችን ድባብ እንዴት ይሆን!?

አላሁመጅዓልና ሚን አህሊል ጀና
#share
#Join
@smithhk
2025/07/11 18:49:17
Back to Top
HTML Embed Code: