This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሬት በራሷ ዛቢያ የመሽከርከር ፍጥነቷ ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመር ነው።
ሳይንቲስቶች የመሬትን ፍጥነት እንዳጠነቱ ከሆነ አለማችን ያለፉ 60 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ፍጠንት በአራሷ ዛቢያ እየተሽከረከረቸ ነው።
አለማችን በዚህ ሁኔታ የምትቀጥል ከሆነ በ2026 አለማችን ውስጥ የሚገኙ ሰአቶች በሙሉ 0.9 ሰከንድ ወደዋላ ይቀራሉ ምንም እንኳን ልዩነቷ ትንሽዬ ብትሆንም ከብዙ ዓመታት በኃላ የጊዜ ልዩነቱ ሊሰፍ ይችላል ስለዚህ ለወደፊቱ ሰአቶቻችን ላይ የሰከንድ ወይም የደቂቃ ማሻሻያ እናደርጋለን።
አንድ ቀን የሚባለው ጊዜ ደግሞ 24 ሰአት ሳይሆን ከዛ በታች ይሆናል ጊዜ የሰው ልጆች ፈጣራ ነው ወይስ እውነተኛ የሆነ ነገር ?

ነብዩ ﷺ ሲሰደቡ የተቆጣው አስገራሚ ውሻ!
" ክስተቱን ኢብኑ ሀጀር የተባሉት ታላቁ አሊም "አዱረሩል ካሚናህ"
ኪታባቸው ላይ አስፍረውታል
ቀደም ሲል ከነበሩ ሞጎላውያው አንድ ባለስልጣን የክርስትናን ሃይማኖት
ከተቀበለ ጥቂት ጊዜያት በኋላ ሀይማኖቱን መቀበሉን አስመልክቶ በተዘጋጀ
ድግስ ከተወሰኑ ቄሳውስቶች ጋር ሰብሰብ ብለው ተቀምጠዋል። በጊዜው
ከአቅራብያቸው አንድ የአደን ውሻም ታስሮ ነበር።
በወቅቱ ከነበሩ ቄሶች አንዱ ለአለማት እዝነት የተላኩትን ታላቁን ነብይ
ሙሀመድ ﷺ በመጥፎ ማንሳትና መተቸት ብሎም መሳደብ ይጀምራል።
ታድያ ይህንን ይሰማና ይታዘብ የነበረው ውሻ እጅግ ተቆጣ ፤ ወዲያውኑ
በከፍተኛ ድምፅ እየጮኸ ተሳዳቢውን ቄስ ዘሎ ነከሰውና አቆሰለው ፤
በአቅራቢያው የነበሩ ሰዎችም ተረባርበው አዳኑት ። ሰዎቹም፦ "ውሻው
የምትናገረው ነገር አልተስማማውምና ሰለ ሙሀመድ ( ﷺ ) መጥፎ
ከመናገር ተቆጠብ"ይሉታል ፤ ሰውየው ግን ፦ "አይ ችግሩ ከምናገረው
አይመስለኝም ባይሆን በምናገርበት ወቅት እጄን ስዘረጋና ሳንቀሳቅስ
ስለነበር እሱ ላይ የጠቆምኩበት መስሎት ነው" በማለት ስድብና ትችቱን
ቀጠለ። ውሻው ግን ከመጀመሪያው በከፋ መልኩ በከፍተኛ ቁጣና ንዴት
ዘሎ ጉሮሮውን በመንከስ ገነጠለውና ሰውየውን ገደለው
ሱብሃነሏህ!
ይህ ክስተት በጊዜው የነበሩ ሰዎችን በከፍተኛ መልኩ አስገርሞ ነበር ፤
በዚህም ውሻ ምክንያት በወቅቱ ወደ 40 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች እስልምናን
ተቀበሉ።
በእውነቱ የአሏህን ሰራዊቶች እርሱ እንጂ ማንም አያውቃቸውም አይደል!
#መልካም_ቀን
#share #ሼር
#Join
@smithhk

😭ወሏሂ ይሄን ፅሁፍ አይቼ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም😭
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️
አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ
አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።
ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።
ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?"
ብለው ...ሲጠይቁት
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ
በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ
የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል።
ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።
አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ
ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ
በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ

👇ይህ ከታች ላይ ምትመለከቱት ልጅ በሶስት አመት እድሜው ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአንን በሂፍዝ ያኸተመ ነው።
ሙሉ ቪድዮውን ተመልከቱት።
🎈ቪድዮው ላይም ያሳየናል🎈
♦️ሱብሀነላህ♦️ ♦️ሱብሀነላህ♦️
ይህ ህፃን:–
→የአለማችን ትንሹ ሀፊዘል ቁርአን
→የአፍሪካ አህጉር ተወላጅ
→የአልጄሪያ ዜጋ የሆነው መልከ–መልካም እንቡጥ ታዳጊ ህፃን አብዱረህማን ፋራህ ይባላል።
አጂብ እዚጋ ደሞ ተመልከቱ👇
→ምንም እንኳን 77,449 የሚሆኑ የተከበሩ የአላህ ቁርአን ቃላቶችን በአንደበቱ ቢይዝም እንዲት ፊደልን ማንበብም ሆነ መፃፍ ወይ ደግሞ በቅርፅ እንኳን መለየት እንደማይችል ተገልፃል።
😍ሱብሀነላህ😍
ማሻ አላህ ሳትሉ እንዳታልፉ
Watch "Abdul Rahman Farah Algerian young qari" on YouTube
https://youtu.be/s21w2NiBgL4
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk

YouTube
Abdul Rahman Farah Algerian young qari
Abdul Rahman Farah Algerian young qari
مرحبا بكم في الصفحة وليمة القرآن
مرحبا بكم في الصفحة وليمة القرآن
በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።
ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው። ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀነት ለማየት አብቃን!!!
ፊዳካ አቢ ወኡሚ። ወሩሂ ያረሱለላህ። አንቱ ያአላህ ነብይ ሆ። እናቴም አባቴም ነፍሴም ፊዳ ይሁንሎት።
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻠﻲ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭ ﺳﻠﻢ

••በታሪክ ትልቁ ሶላት አልጀናዛ••
ኢስላማዊ ታሪክን የምትወድ ከሆነ የዚህን ምርጥ
የአላህ ባርያ ታሪክ አንብብ...
•••••••••••√√√√√•••••√√√√•••••••
ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ ከእለታት በአንዱ ለሊት
አንድ ህልም አዩና ተደናግጠው ከእንቅልፋቸው ተነሱ
የቅርብ ዘባቸውን ተጣርተው
ፈረስ እንዲያዘጋጅላቸውና ሲነጋ ጎዳና ላይ ወጥተው
የህዝቡን የቀን እንቅስቃሴ ማየት እንደሚፈልጉ አስረዱት
ከነጋ በኋላ በተዘጋጀላቸው ፈረስ ብቻቸውን ጎዳና ላይ
በመውጣት የህዝቡን እንቅስቃሴ መቃኘት ጀመሩ በዚህ
መካክል አንድም ሰው ያልተከተለው አንድ አስከሬን
በጎዳናው ላይ ሁለት ሰዎች ብቻ ወደ መቃብር ሲወስዱት ተመለከቱ
ሱልጧን ሱለይማንም ቀርብ ብለው ይሄ ብቻውን ወደ
መቃብር የሚሸኘው አስከሬን የማነው? ብለው ሲጠይቁ
ይሄማ ዝሙተኛና ኸምር ጠጪ ከሚስቱ ውጭ ልጅም
ሆነ ቤተሰብ የሌለው ግለሰብ አስከሬን ነው ስለዚህ የዚህን
ዝሙተኛ እና መጠጥ ጠጪ አስክሬን ማንም ሰው
ሊሸኘውና ሊሰግድበት ፍቃደኛ የሆነ ሰው የለም ይሏቸዋል
ሱልጣን ሱለይማንም በጣም ይቁጡና ይሄማ እንዴት
ይሆናል የሙሀመድ ኡመት አይደለምን? ይሉና አስከሬኑን
ተሸክመው ወደ ባለቤቱ ይመልሱታል እዛም
እንደደረሱ ባለቤቱ እጅግ አዝና ታነባለች ሱልጣኑም
በመገረም እንዴት እንደዚህ ታለቅሻለሽ ባለቤትሽ
ዝሙተኛና ጠጪ አልነበረም አንዴ? ይሏታል
የሟች ሚስትም የሚጠይቃት ሰው ሱልጣን ሱለይማን መሆናቸውን አታውቅም
ባለቤቴ አላህ ይዘንለትና አላህን የሚፈራ ነበር ልክ
እንደሱ አላህን ፈሪ ልጅ ይመኝ ነበር ነገር ግን ሞት
ቀደመው ትላቸዋለች
ሱልጣኑም ባለቤትሽ ከዝሙተኝነቱና ከጠጪነቱ ውጭ
ምን የተለየ ነገር ይሰራ ነበር ? ይሏታል
ሚስትም ባለቤቴ ሁልጊዜም በእየመንደሩ እየዞረ መጠጥ
ወደሚገኝበት ቦታ በመሄድ መጠጦችን በብዛት በመግዛት
ወደ ቤት ያመጣና ግቢ ውስጥ ባዘጋጀው ጉድጓድ ውስጥ
ይደፋውና አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት
ወንድሞቼ ብዙ ወንጀልን ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን
ያመሰግን ነበር
በማስከተልም ሁልጊዜ ምሽት በሆነ ቁጥር ወደ ሴተኛ
አዳሪዎች መንደር በመጓዝ ለብዙ ሴተኛ አዳሪዎች ዝሙት
ሰርተው የሚጋኙትን ሙሉ የቀን ገቢያቸውን ክፍያ
ከሰጣቸው በኋላ ወደቤታቸው እንዲመለሱ ያደርግና እቤቱ
መጥቶ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት
ወንድሞቼ የዚናን ወንጀል ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን
ያመሰግን ነበር
እኔም ሰዎች ከላይ የምትሰራውን ብቻ ነው የሚመለከቱት
አንድ ቀን መሞትህ አይቀርም ያኔ ጀናዛህን አጥቦ ሶላተል
ጀናዛ የሚሰግድብህና የሚቀብርህ አንድም ሰው አታገኝም
እለው ነበር
እሱም እያሰቀ ጀናዛየን ሱልጣን ሱለይማን አጥቦ በጀናዛየ
ላይም ሱልጣን ሱለይማን ከእነ ሰራዊቱ ከእነ
ምኒስትሮቹና ከታላቅ የሀገሪቱ ሼኮች ጋር ሆኖ የሀገሪቱ
ሁሉም ሙስሊሞች ሲሰግዱብኝ ታያለሽ እያለ ይነግረኝ
ነበር በማለት የባሏን የህይወት ታሪክ አጠገቧ ለቁመው
ሰው ትነግረዋለች
ሱልጣን ሱለይማንም ከልቡ በማልቀስ አዎ ልክ ነው እኔ
ሱልጣን ሱለይማን ነኝ እኔው እራሴ ጀናዛውን አጥበዋለሁ
ይለና የዚህን ምርጥ የአላህ ባሪያ ጀናዛ እራሱ ካጠበ
በኋላ
ለሀገሪቱ ሙሉ ሰራዊት ለሀገሪቱ ሙሉ ባለስልጣናት
ለሀገሪቱ ሙሉ መሻኢኾች ለሀገሪቱ ሙስሊሞች በሙሉ
ትዕዛዝ በማስተላለፍ በዚህ የአላህ ባሪያ ጀናዛ ላይ
እንዲገኙ በማድረግ ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ በታሪክ
ትልቁን ሶላተል ጀናዛ በዚህ ድንቅ የአላህ ባርያ ላይ
አሰገዱ።
ውጭ ላይ ለእኛ በተገለጠልን ነገር ላይ ብቻ ተመርኩዘን
የአላህን ባሮች መለካት መመዘን ደረጃን መስጠት ከባድ
ነገር ነው ከእኛ እውቀትም ውጭ ነው...

አብረን ወደ ጀነት
☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ
የቂያማ ቀን ያገኛል።
☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት
ያወርድበታል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል።
☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ።
☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው።
ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ይሄንን መልክትም ለረሱት ወዳጅ ዘመዳቹ በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል
ቢያንስ ለ70 ሰዎች ላክ በቁጥር የማይገለጽ ሀሰናትን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። መልካም ስራ ትንሽ ትልቅ የለዉም በአገኘኸዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ሰርተህ ለማለፍ ሞክር
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
💎💦╰⇢💞💞💞⇢⇢╮

Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
◎💢የሶላት ደረጃዎች ‼️
_❁🌺❁____
✍ في أي قسم تندرج صلاتنا ؟؟
➲"የኛ ሶላታችን ከሚከተሉት ከየትኛዉ ትካተት ይሆን!!!
ذكر ابن القيم – رحمه الله – في كتابه :
( الوابل الصيب ص40-50 )
➲"ኢብኑል ቀዪም {{አል-ዋቢሉል ሰይብ "በሚባል ክታባቸዉ ዉስጥ "40-50"}} እንዲህ ይላሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
أن الناس في الصلاة على خمسة أقسام :
➲"ሰዎች በሶላት በ5 ይከፈላሉ
◎"مُعاقَب :
( يعاقبه الله على صلاته !! )
➲"የሚቀጣ አለ
አሏህ በሶላቱ ላይ የሚቀጣዉ አለ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◎"مُحاسَب_
( يحاسبه الله على صلاته !! )
➲"ሂሳብ ሚደረግ አለ
አሏህ በሶላቱ ላይ ሂሳብ የሚያደርገዉ አለ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◎"مُكفرٌ عنه
( يكفّر الله عنه بصلاته )
➲"ወንጀሉ ምታበስ አለ
አሏህ ሶላት በመስገዱ ወንጀሉን የሚያብስለት አለ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◎ مُثاب
( يكسب ثواب على صلاته )
➲"ምንዳ ምኖረዉ አለ
በሶላቱ ላይ ምንዳን ም? የሚያገኝ አለ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◎ مُقرَّب
( يقرِّبه الله إليه بصلاته )
➲"ቅርብ የሚሆንም አለ
ሶላትን በመስገዱ አሏህ ወደሱ የሚያቀርበዉ አለ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◎الُمعاقَب :
هو من لا يهتم ( ولا يأتي ) بوضوءها ولا بأركان الصلاة ولا بواجباتها ولا بشروطها
فهو يُعاقَب على صلاته !!
➲"አንደኛዉ በሶላቱ ላይ የሚቀጣዉ:- ኢሱ ለሶላቱ ትኩረት የማይሰጥ በሶላትና በዉዱዕ ላይ በመሰረቶቹዋ በዋጂቦቹዋ በመስፈርቶቹዋ ትኩረት የማይሰጥ ና በአግባቡ የማያስገኝ ሰዉ ነዉ
እሱ በሶላቱ ላይ ይቀጣል!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◎ الُمحاسَب :
هو من أتى بأركان الصلاة وواجباتها وشروطها.. ولكنه من حين ما دخل في الصلاة إلى أن خرج منها وهو لا يدرك شيئاً مما قاله فيها !
➲"ሁለተኛዉ በሶላቱ ሂሳብ የሚደረገዉ:- እሱ የሶላትን መሰረቶች ዋጂቦች መስፈርቶችን አስገኚቶ
#ግን በሶላት ከገባ ሰዐት ጀሚሮ እስከ ሚወጣ በሶላቱ ያለዉን ምንም የማያቀዉ ነዉ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
يسرح ذهنه في هذه الدنيا إلى أن يقول ( السلام عليكم )
👌#የሱ ሀሳብ በዚህች ዱኒያ ገብቶ በዚህ ይዋኛል እስኪሰላመት ድረስ
وما أكثر هذا الصنف !
فهو يُحاسَب على صلاته !
👌#ይህን አይነት ሰዉ ምን አበዛዉ!
#ይህ በሶላቱ ሂሳብ ይደረጋል!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
* مُكفّرٌ عنه :
هو من أتى بأركان الصلاة وواجباتها وشروطها .. ولكنه من حين ما دخل في الصلاة إلى أن خرج منها وهو يصارع نفسه و شيطانه .. يريد ألا يذهب قلبه عن هذه الصلاة فهو في جهاد مع نفسه لتحسين صلاته ..
هذا يُكفّر الله عز وجل عنه .
➲,ሶስተኛዉ ወንጀሉ የምታበስለት:-እሱ ሶላትን መስፈርቶቹዋን ዋጂቦቹዋን መሰረቶቹዋን አሞዋልቶ የሰገደ ሰዉ ነዉ #ግን እሱ በሶላት ከገባ ሰዐት ጀሚሮ #ሸይጣኑን ና ነፍሱን ምጋፈጥ ልቡ ከዚህች ሶላት ላትወገድበት ምፈልግ እሱ ከነፍሱ ጋር ሶላቱን ለማሳመር ጂሃድ ላይ ያለ ሰዉ ነዉ!!
#ይህ ከሱ ወንጀል ይራገፍለታል!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
* المُثاب :
هو من أتى بأركان الصلاة وواجباتها وشروطها ومندوباتها .. وخشع فيها !
هذا يُثيبه الله عز وجل على صلاته .
➲,አራተኛ አጅር የሚያገኝ:- እሱ የሶላትን መሰረቶቹዋን ዋጂቦቹዋን መስፈርቶቹዋን ሱናዎቹዋን ያስገኘ ሰዉ ነዉ #በሷም ለአሏህ የተናነሰ ሰዉ ነዉ!!
#ይህ አሏህ በሶላቱ ምንዳን ይሰጣዋል!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
* الُمقَرّب : ( المرتبة العليا )
هو من أتى بأركان الصلاة وواجباتها وشروطها ومندوباتها .. وخشع فيها ..
ولكنه يستحضر أن الله في قبلته !
وهذا هو الفرق بينه و بين الصنف الرابع الذي خشع و لكن لم يستحضر أنه يناجي الله .. وأن الله في قبلته !
➲,አምስተኛ ከአሏህ ቅርብ የሆነዉ ነዉ እሷም ትልቁዋ ደረጃ ናት
እሱም የሶላት መሰረቶች ዋጂቦች መስፈርቶች ሱናዎች የሚያስገኝ ና በኹሺዕ የሚሰግድ ሰዉ ነዉ #ግን አሏህ ከቂብላዉ መሆን ያሟያዉቅ ሱሆን! #ይህ በ4ኛዉ ፊርሃት ያለዉ ሆኖ ግን ጌታዉን እንደ ሚያናግር ና አሏህ ከቂብላዉ ያለ መሆኑን በማያቀዉና በሱ መሃል ያለዉ መለያ ኢሄ ነዉ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
فمن أتى بكل شروط الصلاة و أركانها وواجباتها و خشع واستحضر أنه يناجي الله و أن الله مطلع عليه .. فهو مُقَرّب !
➲,የሶላት መስፈርትን በሙሉ መስራትንም ዋጂቡንም ያስገኘ አሏህንም የፈራ ና እሱ አላህን እንደ ሚያናግር ያወቀ አሏህ ወደሱ አዋቂ መሆኑን ያወቀ ሰዉ እሱ ከአሏህ ቅርብ ነዉ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
#share #ሼር
#Join
#,@smithhk
✹••••━━✿◾❁◾✿━━••••✹

የጁምዓ መልዕክት
ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ
ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።
ﻭَﻟَﻨَﺒْﻠُﻮَﻥَّﻛُﻢ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ﻣِّﻦَ ﺍﻟْﺨَﻮْﻑِ ﻭَﺍﻟْﺠُﻮﻉِ ﻭَﻧَﻘْﺺٍ ﻣِّﻦَ ﺍﻟْﺄَﻣْﻮَﺍﻝِ ﻭَﺍﻟْﺄَﻧﻔُﺲِ ﻭَﺍﻟﺜَّﻤَﺮَﺍﺕِ ۗ
ﻭَﺑَﺸِّﺮِ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም
በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት
ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።
ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺍﺳْﺘَﻌِﻴﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﺼَّﺒْﺮِ ﻭَﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓِ ۚ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው)
ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺇِﺫَﺍ ﺫُﻛِﺮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻭَﺟِﻠَﺖْ ﻗُﻠُﻮﺑُﻬُﻢْ ﻭَﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﺃَﺻَﺎﺑَﻬُﻢْ ﻭَﺍﻟْﻤُﻘِﻴﻤِﻲ ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓِ ﻭَﻣِﻤَّﺎ
ﺭَﺯَﻗْﻨَﺎﻫُﻢْ ﻳُﻨﻔِﻘُﻮﻥَ
እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ)
ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ
የሚለግሱትን (አብስር)፡፡
''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት
ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦
ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺇِﺫَﺍ ﺃَﺻَﺎﺑَﺘْﻬُﻢ ﻣُّﺼِﻴﺒَﺔٌ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺇِﻧَّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺭَﺍﺟِﻌُﻮﻥَ
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች»
ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን
ያመሰግናል።
ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ
እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ
እርሷ ጀነት ናት። "
*እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን
እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን
ﻭَﻟَﺴَﻮْﻑَ ﻳُﻌْﻄِﻴﻚَ ﺭَﺑُّﻚَ ﻓَﺘَﺮْﺿَﻰٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
'' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ።
ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ
አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
ቀናችን ጁምዓ እንደመሆኑ ዱዓችን ተቀባይነት የሚሆንበት ውድ ቀን በመሆኑ
በሁሉም ነገር ላይ ሰብር እንዲለግሰን አላህን እንማፀነዋለን
ጌታችን አላህ ሆይ:-
በፈተና ዉቅት ከታጋሾች አድርገን ፣በችግር እና በመከራ የተፈተኑትን ሁሉ
በዛሬው ጁምዓ ፈርጃቸው፣ በችግር ብቻ ሳይሆን በደስታ እና በስኬት ወቅትም
ነፍሳችንን በመቆጣጠር ላይ ሰብሩን ወፍቀን ፣ እስከ ዕለተ ሞታችን ድረስ አንተን
በመታዘዘ እና ክልክላቱን በመራቅ ትዕግስቱን አላብሰን
አሚን

عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :
((مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً وَاحِدَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ عَشْرَ صَلَوَاتٍ ، وَحُطَّتْ عَنْهُ عَشْرُ خَطِيئَاتٍ ، وَرُفِعَتْ لَهُ عَشْرُ دَرَجَاتٍ))
رواه النسائي.🍂
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»🧡
قال رسول الله ﷺ :
((مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً وَاحِدَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ عَشْرَ صَلَوَاتٍ ، وَحُطَّتْ عَنْهُ عَشْرُ خَطِيئَاتٍ ، وَرُفِعَتْ لَهُ عَشْرُ دَرَجَاتٍ))
رواه النسائي.🍂
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»🧡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ لَآيَاتٍ لِّأُولِي الْأَلْبَابِ
ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትና ቀንንም በመተካካት ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አሉ፡፡
الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَىٰ جُنُوبِهِمْ وَيَتَفَكَّرُونَ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
(እነርሱም) እነዚያ ቆመው፣ ተቀምጠውም፣ በጎኖቻቸው ተጋድመውም አላህን የሚያወሱ በሰማያትና በምድር አፈጣጠርም የሚያስተነትኑ፡- «ጌታችን ሆይ! ይኸን በከንቱ አልፈጠርከውም፤ ጥራት ይገባህ፤ ከእሳትም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው፡፡
ሱረቱ አሊ- ኢምራን 190