Telegram Web Link
Forwarded from Zad Islamic Channel
ከሴቶች መካከል መጥፎዋ ሴት ማለት...

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ: 
ከሴቶች መካከል መጥፎዎቹ ተበሩጅ (መገላለጥን) የምታበዛዋ ናት
እነሱ ሙናፊቆች እና ጀነትንም አያገኙም

አል በይሀቂ(7/82)

@ZadIslamicChannel
Forwarded from Zad Islamic Channel
አጀማመሩ ለመዝናናት ለመደሰት ነበር
ድንገት ግን በዚህ ሁኔታ ከመኖሪያ ቤታቸው 100 ኪሎሜትርን ርቀዋል መኪናው አሁንም አልቆመም……

የሀራም ስሜትም እንዲሁ ነው! በመጀመሪያ ዙር ደስ የሚል ሆኖ ታገኘዋለህ ፣ ስትደጋግመው እና ስትዳፈረው ደስታው ይሄዳል  ፣መተውም ከባድ ይሆንብሀል ፣ከስኬት ጎዳናዎች እየራክ ወደ ውድቀት ጎዳና ታመራለህ… !!

አላህ  ሆይ ግልፅ እና ድብቅ ከሆኑ ፈተናዎች ሁሉ አንተው ጠብቀን🤲

@ZadIslamicChannel
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከለሊቱ 3፡30 ላይ ሁሉም ሰው ከአድካሚ ቀን በኋላ ተኝቷል፣ ድንገት ጥቂት ሜትሮች ርቀት ላይ የቦምብ ድምጽ ሲሰማ ከእንቅልፍህ ትነቃለህ በቅጡ ከእንቅልፍ ሳትነቃ ፣ የሆነውን ለማየት
ወደ አካባቢው ትሄዳዴህ እና ቃለት የማይገልፁትን ትዕይንት በአይነህ ትመለከታለህ ። ሁሉም ራሱን ለማዳን ይሯሯጣል በየቦታው የወዳደቁ ሬሳዎች፣ ሁሉም ልብሶችዎ በደም የተጨማለቁ ናቸው!
ህፃናት በደም ረጥበዎል

"እነዚህ ክስተቶች በእኛ ላይ ሲደርሱ የመጀመሪያችን አይደለም" እኛ እንደዚህ መኖር አይጠበቅብንም, ለነፍስ እና ለሥጋ በጣም አድካሚ የሆኑ ክስተቶች ናቸው"
አደራ በዱዐቹ አትርሷቸው

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
⚠️የውመልቂያማ አባት ልጁን አንድ አጅር ነው ሚጠይቀው ዱንያ ላይ ላረገለት ሁሉ።💫 ነገር ግን ቁርአንን አንዴ ማክተም ከ 3,236,710 በላይ አጅር ያስገኛል አንድ ፊደል በ ×10 ሲባዛ።
አላህ ለሚሻው በብዙ እጥፍ ያባዛለታል።

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዝምታህ ክህደት ነው።

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
⚠️በፍልስጢን እና ኦርዶን/ዮርዳኖስ ድንበር መሻገሪያ ላይ አንድ ማሂር አልጃዚ የተባለ ኦርዶናዊ ጭነት አሽከርካሪ ተኩስ በመክፈት 3 የወራሪዋን ወታደሮችን ወደ ጀሀነም ሸኝቷል።

"اللهم تقبله من الشهداء🤲"

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
💫የ አላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል"የ አላህን ፊት(ውዴታ) ፈልጎ ላኢላሀኢለላህ ያለ ሰው አላህ በሱ ላይ እሳትን እርም አርጓል።"

لا اله الا الله

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ🍁

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🍁

🌟የ Telegram ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇

👉@ZadIslamicChannel✔️
👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ቪዲዮ ሁላችሁም አሰራጩት። ሒጃቡን (አውልቂ/Baasi) እያለ ነው እየገረፋት ያለው። ሰውየው ዋጋውን ማግኘት ይኖርበታል።

👉@ZadIslamicChannel✔️
ኡመተ ረሱል
ይህን ቪዲዮ ሁላችሁም አሰራጩት። ሒጃቡን (አውልቂ/Baasi) እያለ ነው እየገረፋት ያለው። ሰውየው ዋጋውን ማግኘት ይኖርበታል። 👉@ZadIslamicChannel✔️
ስለዚህ ቪድዮ የደረሰኝ አዲስ መረጃ
==========================
ድርጊቱ የተፈጸመው ከቀናት በፊት ሲሆን ልዩ ቦታውም በኦሮሚያ ክልል ባሌ በደንበል ከተማ ጋሰራ ወረዳ ነው። ሴትዮዋ በዚያ አካባቢ ሸይኽ ኢስማዒል የሚባሉ ሰውን ስልክ ጨምሮ የሌሎችንም ስልክ ሰርቃለች። መስረቋ ከታወቀ በኋላ ተይዛ ስትጠየቅ አልሰረቅኩም ብላ ክዳለች። በመጨረሻም ተይዛ ሲጣራ ሴትዮዋ የሙስሊም ሴቶችን አለባበስ በመመሳሰል ኒቃብ ለብሳ የስርቆት ወንጀሉን እንደፈፀመችና በትክክል ሙስሊም እንዳልሆነች ተናግረዋል። ቢያንስ ብትሰርቂ እንኳ በዚህ ደረጃ ለምን የሌላ እምነት ተከታይ መስለሽ መስረቅ አስፈለገ? ልብሱን አውልቂ ተብላ ግርፋቱ ተፈፅሞባታል የሚል ነው።

የበለጠ ከዛው ከባሌ ወንድሞች አንደበት ይህን ቪድዮ አዳምጡት።


ነገሩ እንደዚህ ከሆነ፤ እስልምና ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና ጸጋ ያጎናፀፈ እምነት መሆኑ እንዳለ ሆኖ ሌብነትን ኮንኗል፣ ዱንያዊ ቅጣትም አለው። ካልቶበተ በአኺራም ይጠየቃል።

ስለዚህ ምንም እንኳ ብትሰርቅም ከፍርድ በፊት በዚያ ደረጃ ድብደባ መፈፀሙ እንደ ሰው አሳዛኝ ነው። ምንም እንኳ የፈፀመችው ነገር ስሜታዊ የሚያደርግ ቢሆንም! በተለይም በኒቃቢስት ሴት ተመሳስላ የእህቶችን ስም ለማጉደፍ መስረቋ አስነዋሪ ድርጊት ነው። በዚህ የእምነቱን ተከታዮችና እምነቱን ጭምር ስም ለማስጠፋት የሄደችበት ርቀትና መስረቋ በራሱ በህግ ተጠየቀቂ ያደርጋትል። ይህ ማለት ግን የፈፀመችው ወንጀል የተፈፀመባትን ትክክል ነው ለማለት አያስደፍርም። አላህ የበለጠውን ያውቃል። አዲስ ነገር ካለ እመለሳለሁ። እስከዛው ኒቃቢስት እናታችን፣ ያውም ምንም ወንጀል ሳትፈፅም እንዲህ ተደረገች ብለን ውስጣችን ቆስሎ የነበረውን በረድ አድርጉት ለማለት ነው።
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ🍁

🌟የ Telegram ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇

👉@ZadIslamicChannel✔️
👉@ZadIslamicChannel✔️
ኡመተ ረሱል
ይህን ቪዲዮ ሁላችሁም አሰራጩት። ሒጃቡን (አውልቂ/Baasi) እያለ ነው እየገረፋት ያለው። ሰውየው ዋጋውን ማግኘት ይኖርበታል። 👉@ZadIslamicChannel✔️
እውነታው ይኸው ነው
*
በሰሞኑ በኦሮምያ ክልል ባሌ አካባቢ በአንድ የመንግስት ታጣቂ ፖሊስ የተደበደበችው እህት እውነታው ከቦታው በማጣራት እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ።

ይህን ክስተት ያጣሩልን ወንድም ነዋሪነታቸው በሳዑድ አረቢያ የሆነ አሁን ላይ ለቤተሰብ ጥየቃ የመጡ ሸይኽ ሮቤ ይባላሉ።

1- የተደበደበችው እህት ሙስሊም እንጅ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ አይደለችም። [ሙስሊሟን እህት በውሸት ማክ — ፈር ተገቢ ነውን?]
2- የደበደባት ፖሊስም ወደዚህ ጣቢያ ከተመደበ ገና ወራቶችን ያስቆጠረ ሙስሊም ነው።
3- ይህች ተበዳይ በዋስ ያስወጣት ሙስሊም የሀገር ሽማግሌ ነው።
4- አሁን ከቪድዮው ፖሊሱ ቀርቦ የሰጠው ምላሽ ይህች እህት ተጠርጣሪ ሆና በማየቱ በስሜት እና ተገቢ ባልሆነ መንገድ አፀያፊ ተግባር ፈፅሜያለሁ ፤ ለዚህም የርሷ እና የኔ ጉዳይ በሀገር ሽማግሌ ተይዞ የኔም የርሷም ጎሳ ቀርበው በተነጋገሩት መሰረት ክብሯን እና በደሏን የሚመልስ ነገር ባይሆንም ለመካስ ተስማምተናል ይለናል።

ይህ ጉዳይ እንዳይደገም: ሀቅ እንዳይደበቅ ጊዜውን ሰጥቶ አቀራርቦ ከዚህ ደረጃ ያደረሳቸውን ሸይኽ ሮቤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ።

እውነታው ይህ ነው ።
ኢንጅነር አብዱ ሙሃመድ
=
ማሳሰቢያ
~
ሰሞኑን የሌላ እምነት ተከታይ የሆነች የታወቀች ሌባ ናት፣ ሌላ ጊዜ ወንድ ነው የሚሉ ቅንብሮችን አዘጋጅተው የለቀቁት ሆን ተብሎ የታሰበበት ተንኮል ነው። አላማው በተበዳይ እህታችን ሂሳብ ወንጀለኛን መደበቅ፣ አጀንዳ ማስቀየር ነው። ስንት ህዝብ በእህታችን ላይ እንደፈረደ አስቡት። ውጤቱ ግን ከዚህም የከፋ ነው። ከዚህ በኋላ እህቶቻችን ላይ የሚደርስ በደል በቂ ግፊት እንዳይገጥመው የሰውን ስነ ልቦና የሚያቀዘቅዝ፣ ለኒቃብ ጠል ሃይሎች ግብአት የሚሆን ትወና ነው ሰሞኑን የተሰራው። ከመጀመሪያም ጀምሮ አንዴ ሙስሊም ያልሆነች አመለኛ ናት፣ አንዴ ወንድ ሆኖ ተገኘ ሲባል በጣም ነው ያመመኝ። ይበልጥ ያመመኝ የሰውን ሃሳብ በማሳሳት ላይ የተሰማሩት ታዋቂ አክቲቪስቶች መሆናቸው ነው። ነገሩን በቅንነት በየዋህነት ተመልክታችሁ በነዚህ አካላት የተሸወዳችሁ ወገኖች ትምህርት ውሰዱ።

ያለፈውን መመለስ ባንችል እንኳ ይህኛውን በደንብ "ሼር" በማድረግ ትንሽም ብናካካስ ደስ ይለኛል። በምትችሉት መጠን ሁሉ ሼር አድርጉት።

Credit: ibnumuewer

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🍁

🌟የ Telegram ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇

👉@ZadIslamicChannel✔️
👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምንድን ነው የምትደሰቱት? ምንድን ነው የምታከብሩት?

እስኪ ውዱ ነቢይ ﷺ የሞቱበትንና ዱንያ የጨለመችበትን ቀን ረቢዓል አወል 12 ክስተቱን ከአነስ ዘገባ በዚህ ቪድዮ ላይ አዳምጡ።

በዚህ ቀን ማዘን ነው ያለብን መደነስ?

👉@ZadIslamicChannel✔️
Forwarded from Zad Islamic Channel
🔥መውሊድ

🌴"የነብዩ መውሊድ" ተብሎ የሚከበረው በዓል እውነታው ምን እንደኾነ ለመውሊድ አክባሪዎች እየጠየቅን እና ምላሻቸውን እያየን መውሊድ ቢድዐ መኾኑን እንገልፅላቸዋለን።

📩 ጥያቄያችን

🖊️መውሊድ ማክበር ወንጀል ነው ወይስ ዒባዳ ነው
"ወንጀል ነው" ካሉ
ወንጀል መስራት አይቻልም።
"ዒባዳ ነው" ካሉ

🖊️ዒባዳ መኾኑ ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አውቀውታል ወይስ አላወቁትም
"አላወቁትም"ካሉ
ነብዩን በአላዋቂነት መጠርጠር ነውና ከእስልምና ይወጣሉ።
"አውቀውታል" ካሉ

🖊️ነብዩ ሙሐመድ መውሊድን እንድናከብር አስተላልፈውልናል ወይስ አላስተላለፉልንም
"አላስተላለፉልንም" ካሉ
"ነብዩ የወረደላቸውን መልዕክት አያስተላልፉም ነበር"
የሚል ግንዛቤ ይሰጣልና አሁንም ከእስልምና ይወጣሉ።

"አስተላልፈውልናል" ካሉ
{እውነተኞች ከኾናችሁ መረጃችሁን አምጡ}
እንላቸዋለን

📖ቁርኣን ያልወረደበት፤
🌴 ነብዩ ሙሐመድ ያላዘዙበት፤
📚ሰሐቦች ያልሰሩት፤
📝የሰሐቦች ተከታይ ያላስተላለፉት፤
🕋በእስልምና ላይ የተጨመረ አዲስ መጤ (ቢድዐ🔥) ለኾነ ነገር ከየትም መረጃ ሊያመጡለት አይችሉም።


♻️ባየነው መሰረት መውሊድ ቢድዐ ለመኾኑ ሁለት ሰዎች የማይጨቃጨቁበት ግልፅ የኾነ ጉዳይ ነውና ሁሉንም ሙስሊሞች አላህን ፈርተው ከዚህ ተግባር ሊቆጠቡ ይገባቸዋል።

🌄አላህ ማንን በምን ሰበብ ሂዳያ ሊሰጠው እንደ ሚችል አይታወቅምና አንተም ሳትሰስት ይህንን ፅሁፍ ለሙስሊም ወገኖችህ አስተላልፍላቸው✈️


🤲አላህ የሁላችንም ልብ ሐቅን ለመቀበል ክፍት ያድርግልን

#Share #ሼር
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Forwarded from Zad Islamic Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረብኛ ምትችሉ አድምጡት!

👉@ZadIslamicChannel✔️
🕋قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم - (من قرأ "قل هو الله أحد" عشر مرات بنى الله له بيتاً في الجنة) صحيح رواه الإمام أحمد.



🕋የአላህ መልእክተኛ (ሰ. ዐ. ወ) እንዲህ ብለዋል፡-(“ሱረቱል ኢኽላስን ” 10 ጊዜ የሚያነብ ፣ አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይሠራለታል)
🕋ኢማም አህመድ ዘግበውታል




#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
2025/07/02 03:49:17
Back to Top
HTML Embed Code: