Forwarded from Zad Islamic Channel
قال رسول الله ﷺ:
إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْهَا حسنةً تَمحُهَا قالَ: قلتُ يا رسولَ الله، أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلَّا اللهُ قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَنات.
رواه أحمد/٢١٤٨٧
👉@ZadIslamicChannel✔️

🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
በቁርዐን የተገለፁት 25 ነብያቶች
1 አደም (አ.ሰ)
2 ኢድሪስ (አ.ሰ)
3 ኑህ (አ.ሰ)
4 ሁድ (አ.ሰ)
5 ሷሊህ (አ.ሰ)
6 ኢብራሒም (አ.ሰ )
7 ሉጥ (አ.ሰ)
8 እስማኤል (አ.ሰ)
9 ኢስሃቅ (አ.ሰ)
10 ያዕቆብ (አ.ሰ)
11 ዩሱፍ (አ.ሰ)
12 አዩብ (አ.ሰ)
13 ሹዐይብ (አ.ሰ)
14 ሃሩን (አ.ሰ)
15 ሙሣ (አ.ሰ)
16 ኢልያሥ (አ.ሰ)
17 ዙልኪፍል (አ.ሰ)
18 ዳዉድ (አ.ሰ)
19 ሡለይማን (አ.ሰ)
20 አልየሠዕ (አ.ሰ)
21ዩኑስ (አለይሂሰላም)
22 ዘከሪያ (አ.ሰ )
23 የህያ (አ.ሰ)
24 ኢሳ (አ.ሰ) እና
25 ሙሐመድ {{ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም}} ናቸዉ::
ከነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት 25
ታላላቅ ነብያቶች መካከል ደግሞ አምስቱ ዑሉል-ዐዝም {መከራና ስቃይ ታጋሽ} በመባል ይታወቃሉ::
እነሱም
👉1 ኑህ(አ.ሰ)
👉2 ኢብራሂም(አ.ሰ)
👉3 ሙሳ(አ.ሰ)
👉4 ኢሳ(አ.ሰ)
👉5 ነብዩ ሙሐመድ {ሰዐወ} ናቸዉ!!!
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
#share #ሼር
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk

Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
Forwarded from Zad Islamic Channel
🚨ታሪካዊ ቀን 📅 2024/12/8
✨ዲመሽቅ ተከፍታለች‼ አላሁ አክበር
أيتها الأمة العظيمة.... الليلة فُتحت دمشق
من ثمر ربيع العربي
👉@ZadIslamicChannel✔️
✨ዲመሽቅ ተከፍታለች‼ አላሁ አክበር
أيتها الأمة العظيمة.... الليلة فُتحت دمشق
من ثمر ربيع العربي
👉@ZadIslamicChannel✔️
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
የእጁጅ - ወመእጁጅ
ክፍል 1⃣9⃣
በየመንገዶቻቸው....በየተዘጉ ቤቶች......እና በየጫካዎች ያገኙትን የሰው ዘር በማተረማመስ ላይ ይጠመዳሉ፡፡ ይህን ግዜ ሙዕሚኖች በመካከላቸው ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ይገኝ ነበርና አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላህ ለዒሳ ቀደም ብሎ፦ ዒሳ ሆይ!!!የያእጁጅ እና ማእጁጅ ህዝቦች ባንተ የምድር መውረጃ ጊዜ ላይ ይወጣሉ፡፡ ባሮቼም የያእጁጃውያኑን በፍፁም መቋቋም አይችሉም ስለዚህም ሴት ምዕመናትን እና ወንድ ምዕምናኖችን ይዘህ ወደ ማመላክትህ ዋሻ ሂድ በማለት ትዕዛዝ ባስተላለፈበት መሰረት ይዟቸው በዋሻው ይሰወራል፡፡
አላህም ከነዚህ አውሬዎች ሙእሚኖችን ይሰውራቸውና ያእጁጃውያኑም ምድርን መበከላቸውን አጠናክረው ይቀጥሉታል፡፡ ያእጁጃውያኑ ለዘመናት ከተቃጠሉበት የከርሰ ምድር ቃጠሎ ሲወጡ በየአከባቢው የሚገኙትን ወንዞች....ሀይቆች...ባህር እየጠጡ በማድረቅ ምድርን መዞር ይጀምራሉ፡፡ በዚህ መሀል አንድ ያእጁጃውያኑ ቡድን ከአንድ ሀይቅ እንዳልነበር አድርገው በመጠጣት ያደርቁትና ቀጣዩ ቡድን ሲመጡ፦ እዚህ ጋር የሆነ ሀይቅ አልነበር እንዴ!!! እየተባባሉ ያልፋሉ፡፡ ያእጁጃውያን ምድርን ማተራመሳቸውን ተያይዘውታል፤ጅረቶችን፣ወንዞችን፣ ሀይቆችን፣ ባህሮችን እና ውቅያኖሶችን ምጥጥ አድርገው በመጠጣት ምድሪቱን አድርቀውታል፡፡ ይህን ሁሉ ውሀ ጠጥተው ያልረኩትም ፍጥረቶች በመቀጠል ወደ ጫካዎች፣ ወደየማሳዎች በመትመም አረንጓዴ ነገር የተባለ ምድሪቱ ላይ እንዳይቀር አድርገው ይበላሉ፡፡ የይህንንም ሲያጠናቅቁ ሙሉ በሙሉ የዘመቻቸውን አላማ ወደ ሰው ልጆች በማዞር ሰዎችን ከየተደበቁበት መሸሸጊያ ፈልፍለው በማውጣት እየቆራረጡ መብላት ይጀምራሉ፡፡ ይህን የተመለከቱ ደሰው ዘሮችም መሸሽ ቢሞክሩም የትም መሸሻ አያገኙምና ለክስተቱ እጅ በመስጠት የአውሬዎች እራት ይሆናሉ፡፡ እያንዳንዱ ያእጁጃዊ ያገኘውን ማንኛውም ሰው ሲመለከት ለዘመናት መሹለኪያውን የዘጋብን ይህ ሰው ነው በማለት የሰዎቹን እግር ወደ ታች አድርጎ እጆቹን በመቦጫጨቅ ነበር የሚመገበው፡፡ ይህ ሲሆን ሰው እጅግ ይጮሀል ምድር በማታውቀው አይነት የሰዎች ጩኸት ትጥለቀለቃለች፡፡ ይህ ጩኸት ግን ያእጁጃውያኑን ያዝናናቸው ነበር፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ ሰዎችን በመያዝ ያስሩና በእንጨት ላይ አንጠልጥለው በእሳት እየለበለቡ በመቆራረጥ ይመግቧቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ ያእጁጃውያኑ ሰውንን በተመገቡ ቁጥር በጥጋብ ፋንታ አላህ ከበፊቱ በላይ ረሀብን ይለቅባቸውና ዳግም ወደ ሌላ ቦታ ይስገበገባሉ፡፡
በዚህ ክስተት ላይ ጨቅላ ህፃናት እንኳን የመትረፍ እድል አያገኙም፡፡ ያእጁጃውያኑ የተንኮላቸው እና የጥመታቸው ብዛት ህፃናቱን በወላጆቻቸው ፊት ከበሉ በኀላ ወላጆቹንም እዚያው ይበሏቸውና የበቀል ስሜታቸውን ያበርዱባቸዋል፡፡ ይህን ጊዜ ከዒሳ ጋር በዋሻው የሚገኙት ሙዕሚኖችም የትርምሱን ሁኔታ እንዲያጣራ አንዱን ይልኩታል፡፡ ወጣ ብሎ ሲመለከት ምድር በደም ተጥለቅልቃ እና በየቦታው በተከመሩ በተከመሩ የሰዎች ጭንቅላት እና አጥንት ተሞልቶ ያገኛታል፡፡ በዚን ጊዜ በፍርሀት ተውጦ ወደመጣበት በመመለስ ሁኔታውን ለተቀሩት ሙዕሚኖች ይተርክላቸዋል.....
.....ይቀጥላል...

የመጨረሻዉ - ክፍል
ከዚያም በቅፅበት ሁሉም ያእጁጃውያን የራስ ምታት እራሳቸውን ከቁጥጥራቸው ውጭ ያደርጋቸውና በአካሎቻቸው ባሉ ቀዳዳዎች በሙሉ ደም ይፈሳቸው ይጀምራል፡፡ ያእጁጃዉያን ምን እንደገጠማቸው ሳያውቁ በማያውቁት ህመም መታመም ይጀምራሉ፡፡ ከራስ ምታቱ ብዛት ትላልቅ ቋጥኝ እያነሱ እራሳቸውን በመደብደብ ጭንቅላታቸውን እየመቱ ይሞታሉ፡፡ ምድርን በብክለት ካጨማለቋት በኀላ በዚህ አይነት በደካማ ትል ምክንያት አላህ ባጠቃላይ ሁሉንም በድን አድርጎ በየሜዳው ያጋድማቸዋል፡፡ ከያእጁጃውያን የአስክሬን ብዛት የተነሳ ምድር በሙሉ ትሸፈናለች፡፡ ሲሞቱም እርስ በርስ ተደራርበው ምድር ላየሸ ስንዝር ማሳረፊያ እንኳን አይኖርም ከብዛታቸው የተነሳ ያን ጊዜ ምድር ትርምሷን ታቆምና ፀጥታ ይነግስባታል፡፡ ሁሉም ነገር ረጋ ርምሱም ይቆማል፡፡ ምድር ላይ የፀጥታው መንገስ ያጠራጠራቸው ሙእሚኖችም፦ እስቲ ማን ነው እራሱ መስዋት አድርጎ እነ ያእጁጅ የት እንደደረሱ የሚያጣራው በማለት ሲመካከሩ አንዱ ሙሚን እራሱን መስዋት ለማድረግ ተዘጋጅቶ ምድር ላይ ምን እንደተከሰተ ለማየት ተራራውን ለቆ ሲወርድ ለማመን በሚያስቸግር መልኩ ምድር በነዚያ ትላልቅ ፍጥረታት ሬሳዎች ተሞልታ ያይና በተክቢራ እየጮኸ ወደመጣበት በመመለስ አላህ ዱዓቸውን እንደተቀበላቸው በደስታ ይነግራቸዋል፡፡ ያን ጊዜ በየዋሻው ተደብቆ የከረመው ከየምሽጉ ወደዉጭ ብቅ ማለት ይጀምራ፡ ሙዕሚኖች የናፈቁትን አለም ለማየት ሲወጡ ያልጠበቁት ነገር ይመለከታሉ፡፡ ሙዕሚኖች ይህን ሲመለከቱ ምንም እንከን በያእጁጃውያን መሞት ቢደሰቱም እሬሳቸው ምድርን ሞልቶ መንቀሳቀሻ በማጣታቸው እጅግ ተጨነቁ፡፡ በድጋሚ አላህ ጋር እጃቸውን በማንሳት ዱዓ ማድረግ ጀመሩ፡፡ ምድራችንን አፅዳልን እያሉ ይማፀኑም ጀመር፡፡ አላህ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጌታ ነውና ተዐምሩን የግመል አንገት የሚመስል ትላልቅ ፎችን ወደ ምድር ልኮ እነዚህን ግዙፍ ፍጡሮች ወፎቹ ተሸክመው ከምድር ያርቆቸዋል፡፡ ምድር ላይ ያሉ ለቁጥር የሚያዳግቱ ሬሳዎች፡ከተነሱ በኀላ ምንም እንኳን ምድር ከቆሻሻው ቢፀዳም ሽታው ግን ሊለቅ አልቻለም፡፡
ዳግም አላህ ምድርን ለማፅዳት ሀይለኛ ዶፍ ዝናብ ያወርድና ምድር ልክ እንደ መስታወት ንፁህ ትሆናለች፡፡ ከዚያም አላህ ሰማይን እንዲያዘንብ ምድርን እንዲያበቅል ያዘዋል፡፡ ምድርም ከተፈጠረ ጀምሮ አብቅሎ ማያውቀውን የእህል አይነት ማብቀል ትጀምራለች፡፡ አንድን ፍሬ ዝም ብለው ያገኙት ነገር ድንጋይ ላይም ቢሆን በሚገርም ሁኔታ አብቅሎ ያገኙት ነበር፡፡ በዛን ጊዜ አንድ የሩማን ፍሬ አንድን ሙሉ ጎሳ ማስተናገድ ይችላል፡፡ በዛን ጊዜ አንዴ የታለበው ወተት ብዞ ሰዎችን ያስጠጣል፡፡ በዛን ጊዜ መጠላላት፣መመቃኘት፣መቀናናት የሚባል ነገር ይጠፋል፡፡ በዛ ዘመን አንዱ ሰው ለሌላው ሰው ብር ቢሰጠው እንኳን ተርፎኛል የት ላስቀምጠው ነው ሚለው፡፡ሀብት በሀብት ላይ ነበር፡፡ ያኔ ምድር ሰላም ትሆናለቾ የሰዎች ልብ እንደፀደዳ ሁላ የእንስሳቱም የአራዊትም ቀልብ ይፀዳል፡፡ አንበሳ ግመል ነብር በግ ምናምን ምንመሸ ሳይተናኳሉ አብረው ይኖራሉ፡፡ ልጆችም ከእባብ ጋር መጫወት ይጀምራሉ፡፡ እባቦቹም አይነኳቸወም፡፡ በዛ ዘመን ምድር ላይ ከኢስላም ሌላ ሀይማኖት አልነበረም፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Must Listen! SHARE!
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስቃይ!
እሺ! የት ይደሩ? ምንም ሰብዓዊነት የሌላቸው አረመኔዎች! ያውም በሴት ልጅ ላይ!
እሺ! የት ይደሩ? ምንም ሰብዓዊነት የሌላቸው አረመኔዎች! ያውም በሴት ልጅ ላይ!
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
በኒቃባቸውና በሒጃባቸው ምክንያት ግቢ መግባት ተከልክለው በጨለማ የተመለሱት የዲላ ዩኒቨርስቲ እህቶቻችን እንደት አድረው ይሆን? የት አድረው ይሆን?
የተማሪን ክስ ታውቁታላችሁ፤ በተለይም አሁን ባለንበት ተጨባጭ።
ራት በልተው ይሆን? ማደሪያ መስጅድ ሊያገኙ ከቻሉ ብለን ብንጠረጥር እንኳ፤ ምን ለብሰው? ከታች ሲሚንቶ ላይ?
በሴት ልጅ ላይ እንደት በዚህ ደረጃ ይጨከናል? ክብራቸውን በጠበቁ ምን አጠፉ? በምን ወንጀላቸው ነው እንዲህ የሚሰቃዩትና የሚሳቀቁት? የነርሱ አለባበስ ማን ላይ ጉዳት ያደርሳል? የሚደርስላቸው ማንም አካል የለም⁉️
ይህቺ ሃገር ወደየት እየሄደች ነው? ጽንፈኞቿ ወደየት እየወሰዷት ነው? መንግስት የልብ ልብ ካልሰጣቸውና ይሁንታ ከሌለው እርምጃ ወስዶ ያስቆማቸው ይሆን? ወይንስ ጭቆናው በቃኝ ብሎ መብቱን የሚያስከብር ተቋም ከሌለ ህዝበ ሙስሊሙ ለመብቱ መከበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቆርጦ ይነሳ ይሆን? እስከ መቼ በየአመቱ በሒጃብ ጉዳይ ስንጨቃጨቅ እንኖራለን?
ወላሁ-ል-ሙስተዓን‼
||
www.tg-me.com/MuradTadesse

ሰበር ዜና‼
የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህዬ የምንጠቀምበት ወንጀላችን የሚማርበት ያድርግልንን...
ረመዳን ሙባረክ!
👉@ZadIslamicChannel✔️
የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህዬ የምንጠቀምበት ወንጀላችን የሚማርበት ያድርግልንን...
ረመዳን ሙባረክ!
👉@ZadIslamicChannel✔️
ረመዳን 1
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል! ጌታችሁ ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገውን ዱዓ አይመልስም!
የዚህ ወር ስራችን ሙጭጭ ማለት ነው። አላህ ላይ ሙጭጭ! አላህን ጭቅጭቅ! እያንዳንዷን የምንፈልጋትን ነገር ቆጥረን ዝክዝክ! ሙጭጭ!
ዛሬ ስናፈጥር ስለ አፊያችን ዱዓ ማድረግ አንዘንጋ!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!

ረመዷን -2
***
ረመዷን ገባ ማለት የጀነት በር ተከፈተ ማለት ነው። ከኛ የሚጠበቀው ጀነት የሚጠበቀው ጀነት የሚያስገቡ የአምልኮ ተግባራትና መልካም ሥራዎች ላይ የሙጥኝ ማለት ነው። ጀነትን እያሰቡ መፆም ።
አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።

ረመዳን 3
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። ለረመዳን የተውነው የአመፃችን ሁሉ መሰረት የሆነ መጥፎ ልማድ ወይም ሱስ የለንም? ረቢን እስከመጨረሻው በሶስት አፋታን እንበለው።
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። ለረመዳን የተውነው የአመፃችን ሁሉ መሰረት የሆነ መጥፎ ልማድ ወይም ሱስ የለንም? ረቢን እስከመጨረሻው በሶስት አፋታን እንበለው።
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ረመዳን 4
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ትዳር ነው። ሳሊህ ልጆች የሚፈሩበት ውብ ህይወት! ያ ረቢ እስከመች በላጤነት ተዋርደን እንኖራለን በሉት! ሙሉ አድርገን ብላችሁ ወትውቱት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!

ረመዳን 5
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ኺታም ነው። ያ ረቢ አጨራረሳችንን አደራ! በዱንያም በአኼራም ያማረ መጨረሻን ስጠን በሉት!

ረመዳን 6
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን አፊያ ነው። ያ ረብ የአፊያን ፀጋ አልብሰን! እስከ ሞታችን ድረስ መጠቃቀሚያዎቻችንን ከነክብራቸው አቆይልን። የምንወዳቸውን ሰዎች በአፊያ አትፈትንብን በሉት!

ረመዳን 7
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ሃላል ርዝቅ ነው። አላህ ሆይ ከችሮታህ አብቃቃን! የሰው እጅ አታሳየን በሉት።

ረመዳን 8
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። በረመዳንም ከረመዳን በኋላም ሰው እንደሆንን አስቀጥለን በሉት! መዝቀጥ ሰልችቶናል አንተን በመደገፍ ከፍ እንበል ብላችሁ ለምኑት!