Telegram Web Link
*ሳምንታዊ የሙሐደራ እና የቁርአን ተፍሲር ፕሮግራም*

🔖 *ልዩ ሙሐደራ*

*እና*

🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*

በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር
አልባሲጢይ

☞ *ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው*

📅 እሁድ ጥር 13/2010

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

☞ *ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል*

🏠ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ

18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
بسم الله الرحمن الرحيم

🌹ሴቶች በሴቶች🌹

ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም

صلاح المرأة صلاح المجتمع

👌🏼«የሴት ልጅ መስተካከል
የማህበረሰቡ መስተካከል ነው፡፡»👌🏼

إذا سلمت المرأة الفتنة سلم الجيل

👌🏼ሴት ልጅ ከፈተና ከዳነች ትውልድ ይድናል 👌🏼


🌺🌸ጓደኛዬ መሆን ያለባት ማን ናት🌸🌺

🌼🌹የኢስላም ፀጋዎች🌹🌼

በሚል ርእስ ለታዳጊ እህቶች የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡

📅 እሁድ ጥር 20/2010

ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00

በኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

{ 18 አደባባይ }

ሰዓት ማክበር መገለጫችን ይሁን
*ሳምንታዊ የሙሐደራ እና የቁርአን ተፍሲር ፕሮግራም*

🔖 *ልዩ ሙሐደራ*

በኡስታዝ ሳላህ አህመድ

*እና*

🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*

በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር
አልባሲጢይ

☞ *ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው*

📅 እሁድ ጥር 27/2010

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

☞ *ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል*

🏠ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ

18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
ጥያቄ፦ጂኖች አጋንንት በሰዎች ላይ ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉን? ከነሱ የምንጠበቅበት መንገድስ ምንድነው?

መልስ፦ ጂኖች እስከመግደል ድረስ በሰዎች ላይ የተለያዩ አደጋዎችን እንደሚያደርሱ ጥርጥር የለውም። ድንጋይ ሊወረውሩበት ይችላሉ። ሊያስፈራሩት ይችላሉ። ሌሎች ችግሮችንም ሊያደርሱበት እንደሚችሉ በሀዲስም በተጨባጭ ተረጋግጧል። ነቢዩ (‏ﷺ) በአንድ ዘመቻ ላይ እያሉ (በኽንደቅ ዘመቻ ይመስለኛል) ለአንድ ሰሃባቸው ወደ ሚስቱ እንዲሄድ ፈቀዱለት። ወጣትና ሙሽራ ነበርና። እቤቱ ሲደርስ ሚስቱ ደጃፍ ላይ ቆማ ነበር። ደጃፍ ላይ በመቆሟ ተቆጣት። ግባና ታያለህ አለችው። ወደ ውስጥ ሲገባ እባብ ተጠቅልሎ ፍራሹ ላይ ተቀምጧል። ጦር በእጁ ይዞ ነበርና በጦሩ ወጋው። እባቡ ሞተ። ወዲያው ሰውየውም ሞተ። ማን ቀድሞ እንደሞተ እባቡ ወይስ ሰውየው አይታወቅም። ጉዳዩ ለነቢዩ (‏ﷺ) ሲነገራቸው አብተርና ዙጡፈተይን የተባሉ እባቦች ሲቀሩ በቤት ውስጥ የሚቀመጡ ጂንናን (የጂን እባቦች) እንዳይገደሉ ከለከሉ። [ቡኻሪ]

ጂኖች በሰዎች ላይ ድንበር እንደሚያልፉና አደጋ እንደሚያደርሱባቸው ይህ ማስረጃ ይሆናል። ተጨባጩ ሁኔታም ይህንኑ ያረጋግጣል። ሰው ወና ወደ ሆነ ቦታ ሄዶ ምንም ሰው ሳይኖር ድንጋይ እንደሚወረወርበት በሰፊው ይነገራል። እሱን የሚያስፈራራ ድምፅና ኳኳታም ይሰማል። እንደዚሁም ጂን ወደ ሰው አካልም ይገባል። አንድም አፍቅሮት ወይም ደግሞ ሊያሰቃየው ወይም በሌላ ምክንያት።

የሚከተለው የአላህ ቃል ይህንኑ ያመለክታል፦
الَّذِينَ يَأْكُلُونَ الرِّبَا لَا يَقُومُونَ إِلَّا كَمَا يَقُومُ الَّذِي يَتَخَبَّطُهُ الشَّيْطَانُ مِنَ الْمَسَِّ
“እነዚያ አራጣን የሚበሉ ያ ሰይጣን ነክቶት የሚጥለው ሰው (ከአውድቁ) እንደሚነሳ ብጤ እንጅ (ከመቃብራቸው) አይነሱም፡፡”
[አል-በቀራህ - 275]

ወደ ሰው አካል የገባው ጂን ከሰውየው ውስጥ ይናገራል። ሰውየው ላይ ቁርአን የሚቀራበትን ሰው ያናግራል። ቁርአን የሚቀራው ሰው ጂኑ ወደ ሰውየው እንዳይመለስም ቃል ያስገባዋል። እነዚህ ሁኔታዎች በሰዎች ዘንድ በስፋት ታውቀዋል። ስለዚህ እንደ አየተል ኩርሲ ያሉና በሐዲስ የተዘገቡ ዚክሮችን በመቅራት ሰው ከጂን ክፋት ሊጠበቅ ይችላል። አየተልኩርሲን በማታ የቀራን ሰው አላህ ጠባቂ ያደርግለታል። እስከሚነጋ ድረስም ሸይጣን አይቀርበውም አላህ ይጠብቀን።

[ሸይኽ መሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሒመሁላህ]

http://www.facebook.com/nosihr
ዝክረ ረመዳን.apk
8.4 MB
«ዝክረ ረመዳን»
👉🏻 ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ አታች አድርገነዋል... ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት የመማሪያ አፕ ይጫኑ።

👍 https://www.tg-me.com/zkre_remedan
🌹 ሴቶች በሴቶች ልዩ የክረምት ኮርስ 🌹

💦 እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል (ኢማም አል ቡኻሪ) 💦

🔵 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እንደተለመደው ሁሉ በ2010 የክረምት ወራት ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የተለያዩ የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቃችኋል።

📚 ከሚሰጡት የት/ት አይነቶች መካከል

📕 አቂዳ
📗 ፊቅህ
📘 ሐዲስ
📙 ሲራ እና ሌሎችም

የምዝገባ አድራሻዎች

18 ቅርንጫፍ

0967283927
0937953327

ፉሪ

0911820177
0911539645

ቤተል

0913020844
0911375952

አለምባንክ

0929197819
0911988323

📆 የምዝገባ ጊዜ

ከግንቦት 20 እስከ ግንቦት 25
እና
ከሰኔ 10 እስከ ሰኔ 15

📅 የፎርም መሙያ እና ቅድመ ዝግጅት

ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 21

📆 የትምህርት ጊዜ

ከሰኔ 25 እስከ ነሐሴ 15/2010
🔔 የማንቂያ ደወል!

የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ!

ከረመዳን 14 ቀናት አልፈዋል!!

መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!!

የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው።
በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ!

በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ ካልራቀን በቀር ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ!

«أياما معدودات» البقرة 184

«የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184
___________

👍ተንቢሀት
Http://www.www.tg-me.com/tenbihat
🔵 የሸይኽ ባሲጢይ ተማሪዎች አመታዊ ኮርስ 2010 🔵

🔶 የመጀመሪያው የሸይኽ ባሲጢይ ተማሪዎች አመታዊ የሸሪዓ ኮርስ ከቅዳሜ ነሀሴ 26 አስከ ሰኞ ነሀሴ 28/2010 ድረስ ለሶስት ቀናት በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ይካሄዳል።

🔵 በቅርቡ ወደ አኼራ በሄዱት ሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ዑመር አል ባሲጢይ በአረብኛ ቋንቋ ከተዘጋጁ መልእክቶች ጥቂቶቹ በተማሪዎቻቸው ይብራራሉ።


📖 ሪሳለቱል ኢማን ቢላህ

ከጠዋቱ 4:00 ሰአት

🎤 ኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካናህ


📖 ተፍሲር – የአዕላ (ሰቢህ) እና
የጋሺያህ ሱራዎች ማብራሪያ

ከዙህር ሰላት በኃላ

🎤 ኡስታዘ ሰኢድ አያሌው


📖 ሪሳለቱን ፊል ቀደር

ከዓስር ሰላት በኃላ

🎤 ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ



«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم

"አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል" ቡኻሪና ሙስሊም


አላህ ጊዜያቸውን ለኢልም ከሚሰጡ፤ ያወቁትንም ከሚተገብሩ ባሮቹ ያድርገን፤ አሚን!


دورة الشيخ الباسطي العلمية الصيفية الأولى 2018م

دورة علمية يقيمها طلاب الشيخ محمد أحمد عمر الباسطي رحمه الله

شرح رسائل الشيخ رحمه الله تعالى وغفر له

1) رسالة الإيمان بالله
الأستاذ سلسبيل ذو مكانة

2) رسالة في القدر
شرح الأستاذ محمد عرب

3) شرح سورتي الأعلى والغاشية من تفسير جزء عم

شرح الأستاذ سعيد أياليو


Http://www.www.tg-me.com/darulhadis18
📌 ባለቤትሽን አመስግኚ!
ባለቤትሽን ስለ መልካምነቱ ማመስገንሽ ፍቅራችሁን ከማጎልበቱና እሱን ለበለጠ መልካምነት ከማበረታታቱ ባሻገር አላህን ማስደሰት ነው!!

قال صلى الله عليه وسلم : (لا ينظر الله إلى امرأة لا تشكر لزوجها و هي لا تستغني عنه) رواه النسائي و صححه الألباني في الصحيح 289

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤ «ከባሏ የማትብቃቃ ስትሆን ባሏን የማታመሰግን ሴት፣ አላህ በእዝነት አይኑ አይመለከታትም።” ኢማሙ ነሳኢ ዘግበውታል፤ አልባኒም ሰሒህ ብለውታል


👍 ተንቢሀት
Http://www.tg-me.com/tenbihat
Audio
🔊 አል ሒጃብ (ይደመጥ)

🎙 በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ

🍂 አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው! ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ [አህዛብ:59]
2025/07/12 15:56:40
Back to Top
HTML Embed Code: