Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‘በፍልስጤም ፍትሕ ከሌለ ዓለም ላይ ሰላም የለም’ ሲሉ ለጋዛ ድጋፍ የወጡ የፓሪስ ሰልፈኞች ድምጻቸውን አሰምተዋል

🇫🇷 ተሳታፊዎቹ “የፍልስጤምን ልጆች ማስራብ ይቁም” ብለው ከመጮህ ባለፈ፣ “የጋዛን የዘር ማጥፋት ይብቃ”፣ “ዝምታ ይገድላል” እና “እስራኤልን አውግዙ” የሚሉ ጽሑፎችን የያዙ ምልክቶችን ይዘው ነበር።

☝️ ተንቀሳቃሽ ምስሉ የቀረጸው በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🥰16👎95👍2😁1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️❗️❗️ ሩሲያ በፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያን በተመለከ አፍሪካ ያቀረበችውንና ቅድሚያ በተሰጣቸው ሌሎች ምክንያቶች የቆመውን ጥያቄ ትደግፋለች ሲሉ መልዕክተኛው  ተናገሩ በተመድ የሩሲያ ቋሚ መልክተኛ ቫሲሊ ኔቤንዚያ እንደተናገሩት፤ የማሻሻያው ሂደት በተጋጩ ብሔራዊ ጥቅሞች እና በአምስት ቁልፍ የድርድር ስብስቦች ትስስር ምክንያት ተደናቅፏል። ⏱️ ኔቤንዚያ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቃለ-ምልልስ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️❗️❗️ ሩሲያ በሽብርተኝነት ላይ የሚደረገውን ዓለም አቀፍ ትግል አጽንኦት በመስጠት ለአፍሪካ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች

🌍 ሞስኮ የአፍሪካ አገራትን ሽብርተኝነትን እንዲዋጉ ለመርዳት ቁርጠኛ ነች ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ቫሲሊ ኔቤንዚያ ለስፑትኒክ አፍሪካ አረጋገጡ፡፡

ቀደም ሲል በሩሲያ ምክትል ዋና ፀሐፊ ቭላድሚር ቮሮንኮቭ ይመራ የነበረው የተባበሩት መንግሥታት የሽብርተኝነት መከላከል ጽሕፈት ቤት፣ እንደ ድንበር ቁጥጥር እና የአሸባሪነት መከላከል ስትራቴጂዎች ባሉ ዘርፎች ለአፍሪካ አገራት ከፍተኛ ድጋፍ ሲያደርግ አብዛኛውን ጊዜ በሩሲያ ሽምግልና እና አስተባባሪነት ነበር።

🇷🇺🤝 ኔበንዚያ አክለውም፣ ሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባል እንደመሆኗ መጠን፣ በብሔራዊ ኤጀንሲዎቿ በኩል በንቃት ተሳትፋለች እንዲሁም ለተዛማጅ ፕሮግራሞች በፈቃደኝነት አስተዋፅዖ አድርጋለች።

ዲፕሎማቱ እንዳሉት፣ "ሽብርተኝነት አሁን ዓለም አቀፍ ችግር ነው። አፍሪካን ብቻ የሚመለከት አይደለም። እያደገ ያለ ነገር ሲሆን፣ ለዓለም አቀፍ ሰላም እና ደህንነት ከዋና ዋና ስጋቶች አንዱ ነው። አፍሪካም መጠበቅ አለባት።"


ሩሲያ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባል እንደመሆኗ፣ ይህንን ፈተና ለመዋጋት "በአፍሪካ የሚገኙ ወንድሞቿን ለመርዳት የምትችለውን ሁሉ ለማድረግ" ቁርጠኛ ነች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ የተዋጊ ጄት ቪዲዮ አጋርተዋል

ፕሬዝዳንቱ የለቀቁት ቪዲዮ፣ ዘውድ ደፍተው ተዋጊ ጄት ሲያበሩ የሚያሳይና በአገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄዱ ያሉትን የ'ንጉስ የለም' ሰልፎችን የሚሸነቁጥ ነው።

ቪዲዮው በተጨማሪም ትራምፕ "ንጉስ ትራምፕ" የሚል ጽሑፍ ካለበት ጄት ቀፈት በሰልፈኞቹ ላይ አንዳች ነገር እየዘረገፉባቸው ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁344
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
📹 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ የተዋጊ ጄት ቪዲዮ አጋርተዋል ፕሬዝዳንቱ የለቀቁት ቪዲዮ፣ ዘውድ ደፍተው ተዋጊ ጄት ሲያበሩ የሚያሳይና በአገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄዱ ያሉትን የ'ንጉስ የለም' ሰልፎችን የሚሸነቁጥ ነው። ቪዲዮው በተጨማሪም ትራምፕ "ንጉስ ትራምፕ" የሚል ጽሑፍ ካለበት ጄት ቀፈት በሰልፈኞቹ ላይ አንዳች ነገር እየዘረገፉባቸው ያሳያል። በእንግሊዘኛ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጄዲ ቫንስ 'ንጉስ የለም' ተቃውሞዎች ምላሽ የሰው ሠርሽ አስተውሎቱን 'ንጉስ ትራምፕ' ቪዲዮ ለቅቀዋል

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት በብሉስካይ የማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን እንደ “ንጉስ” የሚያሳይ በሰው ሠራሽ አስተሎት የበለጸገ ቪዲዮ አጋርተዋል፡፡ ይህ ድርጊታቸው በአገር አቀፍ የ“ንጉስ የለም” መፈክር የሚጠቀሙ ሰልፎች እየተካሄዱ ባለበት ወቅት የሆነ ነው።

ቪዲዮው የሚያበቃው የዴሞክራቲክ ተወካይ ናንሲ ፔሎሲ እና ሴናተር ቸክ ሹመር በትራምፕ ፊት ሲንበረከኩ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁115👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ ሩሲያን ከአላስካ የሚያገናኝመተላለፊያ (መሿለኪያ) መስመር ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ከስድስት ወራት በፊት መጀመሩን የፕሬዝዳንት ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ በኤክስ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። ዲሚትሪቭ በተጨማሪም የሩሲያና የቻይና የባቡር ድልድይ ስኬትን አጉልተው አሳይተዋል፤…
የሩሲያ እና አሜሪካ መተላለፊያ ከዩሮተነል ሁለት እጥፍ ሊረዝም እንደሚችል የስፑትኒክ ስሌቶች ጠቆሙ

🇷🇺🇺🇸 ለሕዝብ ይፋ በተደረጉ መረጃዎች ላይ ተመሥርቶ ስፑትኒክ ባደረገው ስሌት፣ ይህ መሠረተ ልማት ከ98 እስከ 113 ኪሎ ሜትር ሊረዝም ይችላል፡፡ ይህም ፈረንሳይን እና እንግሊዝን ከሚያገናኘው መተላለፊያ (ዩሮ ተነል) ርዝመት ሁለት እጥፍ (ወደ 51 ኪሎ ሜትር) ገደማ ነው።

አርብ ዕለት፣ ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያን ከአላስካ ጋር የማገናኘት ሐሳብን “አስደሳች” ሲሉ ገልጸውት ነበር።

🗺 የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ ቀደም ሲል ለመተላለፊያው ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናቶች ከስድስት ወራት በፊት መጀመራቸውን ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሊኮ ዳንጎቴ የናይጄሪያ ዜጎች ኢኮኖሚውን ለማጠናከር እና ሥራ ለመፍጠር የአገር ውስጥ ምርቶችን እንዲገዙ አሳሰቡ

🇳🇬 የናይጄሪያው ቢሊየነር እና የኢንዱስትሪ ሰው ዜጎች ራሱን የቻለ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንደ አንድ መንገድ “በናይጄሪያ የተሠሩ” ምርቶችን ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።

👆 የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት በቪዲዮ መልዕክት እንዳስገነዘቡት፣ የአገር ውስጥ ምርቶችን መደገፍ ሥራ ለመፍጠር እና ብሔራዊ ብልጽግናን ለማምጣት ይረዳል።

ግዙፉ የንግድ ኮርፖሬታቸው ሲሚንቶ፣ ስኳር፣ ጨው እና ነዳጅ ማጣሪያን የሚያጠቃልለው ዳንጎቴ፣ ናይጄሪያ በውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ የአገር ውስጥ ምርትን ለረጅም ጊዜ ሲደግፉ ቆይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍96
ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ የመን እና ጂቡቲ ቀጣናዊ የጤና ጥምረት መሠረቱ

🤝 የሱዳን መንግሥታዊ የዜና ወኪል ሱና እንደዘገበው፣ የጤና ጥምረት ለመመሥረት የወጣውን የትብብር ስምምነት የፊርማ ሥነ-ስርዓት የአራቱ ተሳታፊ አገሮች የጤና ሚኒስትሮች በግብፅ ካይሮ ተገኝተውበታል።

ውሉ የሀብት ምደባ፣ የጤና ዕቅድ ዝግጅት እና የበሽታ መከላከልን በመሳሰሉ ዘርፎችየቀጣናዊ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኩራል።

🇸🇩 ውጥኑ ለወደፊት ስብሰባዎች እቅድ እንደያዘ የተዘገበ ሲሆን፣ የመጀመሪያውም በሚቀጥለው ጥር ወር በሱዳን ለማካሄድ ታቅዷል።

ይህ ደግሞ እነዚህ አገሮች የሚያጋጥሟቸውን የጋራ የጤና ችግሮች ለመፍታት ወሳኝ እርምጃ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
7😁7
🇪🇹🇷🇺 የኢትዮጵያ እና የሩሲያን የንግድ ትስስር የሚያጎለብት የበይነ-መረብ ኮንፈረንስ ተካሄደ

በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አማካኝነት በተካሄደው ኮንፈረንስ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በኮንፈረንሱ በስፋት ትብብር የሚደረግባቸው ዘርፎች የቀርበዋል፡፡ እነሱም፦

🔸 ግብርና፣ 
🔸 ንግድ፣
🔸 ሕክምና፣ 
🔸 ማሽነሪ፣ 
🔸 ኃይድሮሊክ ኢነርጂ፣
🔸 ቴክኖሎጂ፣
🔸 የምህንድስና እና
🔸 የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች ናቸው።

👉 በሩሲያ እና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ ሳይንሳዊና ቴክኒካዊ እንዲሁም የንግድ ትብብር ዘጠነኛው ስብሰባ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ የንግድ መድረክ ለማካሄድ መታቀዱን ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
5🙏4👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
‘በፍልስጤም ፍትሕ ከሌለ ዓለም ላይ ሰላም የለም’ ሲሉ ለጋዛ ድጋፍ የወጡ የፓሪስ ሰልፈኞች ድምጻቸውን አሰምተዋል 🇫🇷 ተሳታፊዎቹ “የፍልስጤምን ልጆች ማስራብ ይቁም” ብለው ከመጮህ ባለፈ፣ “የጋዛን የዘር ማጥፋት ይብቃ”፣ “ዝምታ ይገድላል” እና “እስራኤልን አውግዙ” የሚሉ ጽሑፎችን የያዙ ምልክቶችን ይዘው ነበር። ☝️ ተንቀሳቃሽ ምስሉ የቀረጸው በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ…
የእስራኤል ኃይሎች በዌስት ባንክ የምትገኘውን የቱባስ ከተማ ማጥቃታቸው ተዘገበ

🇵🇸 የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባዎች እንደጠቆሙት፤ የእስራኤል ወታደሮች ቤቶችን ከማፈራረስ በተጨማሪ፣ የፍልስጤሟን ከተማ ሲቪል መሠረተ ልማት ለማውደም የቁፋሮ መሣሪያዎችን (ኤክስካቫተሮችን) በስፋት እየተጠቀሙ ነው።

ምስሎቹ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏72😁2👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የእስራኤል ኃይሎች በዌስት ባንክ የምትገኘውን የቱባስ ከተማ ማጥቃታቸው ተዘገበ 🇵🇸 የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባዎች እንደጠቆሙት፤ የእስራኤል ወታደሮች ቤቶችን ከማፈራረስ በተጨማሪ፣ የፍልስጤሟን ከተማ ሲቪል መሠረተ ልማት ለማውደም የቁፋሮ መሣሪያዎችን (ኤክስካቫተሮችን) በስፋት እየተጠቀሙ ነው። ምስሎቹ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️እስራኤል የደቡብ ጋዛ ራፋህ ከተማን ማጥቃቷ ተዘገበ

ጥቃቱ የተፈፀመው በአካባቢው የእስራኤል ወታደሮች ላይ ለተፈፀመው ጥቃት አፀፋ መሆኑን የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል።

የጋዛ ታጣቂዎች አስቀድመው በእስራኤል ኃይሎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ዘገባዎቹ ገልፀዋል።

በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው ተኩስ አቁም ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 10 (መስከረም 10) ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል።

📹 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏103🥰1😁1
🇪🇹 በ2017 የበጀት ዓመት ከ68 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት መሠረታዊ መድኃኒትና የሕክምና ግብዓት ተሰራጭቷል ተባለ

🏥 በስርጭቱ 22 ሺህ መንግሥታዊ የጤና ተቋማት ተጠቃሚ መሆናቸው በ7ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ የውይይት መድረክ ላይ ተገልጿል።

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ “የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመድኃኒት አቅርቦት ስንሰለቱን ቀልጣፋና የአሠራር ስርዓቱን ግልጽ ለማድረግ ዲጂታላይዝድ የመድኃኒት አቅርቦት አሰራር እንዲኖረው የተጀመሩ በርካታ ሥራዎች ውጤታማ ሆኗል” ብለዋል።


የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬሕይወት አበበ በበኩላቸው፣ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የመድኃኒት ግዢ አዋጅ ወጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውሰው፤ አዋጁ በመቀየሩም የተራዘመ የግዢ ሂደትን ማስቀረት ተችሏል ብለዋል።

💊 በቀጣይም የመድኃኒት ጥረትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሠራ መመላከቱን ከጤና ሚኒስተር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁32
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ኃይሎች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፑብሊክ የፕሌሽቼየቭካ መንደር ተቆጣጠሩ 👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ድሮኖች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የዩክሬን የአየር ላይ አቅርቦት አክሽፈዋል ሲሉ መኮንኑ ተናገሩ 

በሪፑብሊኳ በምትገኘው ክራስኖአርሜይስክ የአየር ክልልን በመቆጣጠር የሩሲያ ኃይሎች ለዩክሬን የፊት መስመር ክፍሎች የሚቀርበውን አቅርቦት ማቋረጣቸውን የሩሲያ ልዩ ኃይል መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ቪዲዮው የሩሲያ ወታደሮች “ባባ ያጋ” ተብለው የሚጠሩ የዩክሬን ድሮኖች ለኪዬቭ ኃይሎች ጥይቶችን እና አቅርቦቶችን ለማድረስ ሲሞክሩ በአየር ላይ ሲመቱ የሚያሳይ ነው።

👉 በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዳራ የስፑትኒክ አፍሪካን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍115
🇪🇹 የኢትዮጵያ የወርቅ ዋጋ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ100% አድጎ 25 ሺህ ብር መድረሱ ተዘገበ

📈 ከአንድ ወር በፊት የአንድ ግራም ዋጋ ከ18 ሺህ 500 እስከ 19 ሺህ ብር አካባቢ ነበር፤ ይህ የወርቅ ዋጋ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከእጥፍ በላይ መጨመሩን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ጭማሪው የአገር ውስጥ የኢኮኖሚ ጫናዎችን እና ዓለም አቀፍ የገበያ ሁኔታዎችን የሚያንፀባርቅ ሲሆን የአገር ውስጥ የዋጋ ግሽበት ሰፋፊ ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ የመጣ መሆኑ በዘገባው ተመላክቷል።

💰 ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ እ.ኤ.አ. በጥቅምት 2020 ከነበረበት 1,885 ዶላር በዚህ ወር ወደ 4,250 ዶላር በመጨመር በግምት 125% አድጓል።

እንደ ዘገባው ከሆነ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የወርቅ ዋጋ ባለፉት አምስት ዓመታት በግምት 800% ጭምሯል፡፡ ይህም ከዓለም አቀፉ የዶላር ጭማሪዎችን በእጅጉ ይበልጣል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
7🔥2🤔2🥰1
2025/10/22 02:50:39
Back to Top
HTML Embed Code: