This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሊኮ ዳንጎቴ የናይጄሪያ ዜጎች ኢኮኖሚውን ለማጠናከር እና ሥራ ለመፍጠር የአገር ውስጥ ምርቶችን እንዲገዙ አሳሰቡ
🇳🇬 የናይጄሪያው ቢሊየነር እና የኢንዱስትሪ ሰው ዜጎች ራሱን የቻለ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንደ አንድ መንገድ “በናይጄሪያ የተሠሩ” ምርቶችን ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።
👆 የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት በቪዲዮ መልዕክት እንዳስገነዘቡት፣ የአገር ውስጥ ምርቶችን መደገፍ ሥራ ለመፍጠር እና ብሔራዊ ብልጽግናን ለማምጣት ይረዳል።
ግዙፉ የንግድ ኮርፖሬታቸው ሲሚንቶ፣ ስኳር፣ ጨው እና ነዳጅ ማጣሪያን የሚያጠቃልለው ዳንጎቴ፣ ናይጄሪያ በውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ የአገር ውስጥ ምርትን ለረጅም ጊዜ ሲደግፉ ቆይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

👍9❤6
ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ የመን እና ጂቡቲ ቀጣናዊ የጤና ጥምረት መሠረቱ
🤝 የሱዳን መንግሥታዊ የዜና ወኪል ሱና እንደዘገበው፣ የጤና ጥምረት ለመመሥረት የወጣውን የትብብር ስምምነት የፊርማ ሥነ-ስርዓት የአራቱ ተሳታፊ አገሮች የጤና ሚኒስትሮች በግብፅ ካይሮ ተገኝተውበታል።
ውሉ የሀብት ምደባ፣ የጤና ዕቅድ ዝግጅት እና የበሽታ መከላከልን በመሳሰሉ ዘርፎችየቀጣናዊ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኩራል።
🇸🇩 ውጥኑ ለወደፊት ስብሰባዎች እቅድ እንደያዘ የተዘገበ ሲሆን፣ የመጀመሪያውም በሚቀጥለው ጥር ወር በሱዳን ለማካሄድ ታቅዷል።
ይህ ደግሞ እነዚህ አገሮች የሚያጋጥሟቸውን የጋራ የጤና ችግሮች ለመፍታት ወሳኝ እርምጃ ነው።

❤7😁7
🇪🇹🇷🇺 የኢትዮጵያ እና የሩሲያን የንግድ ትስስር የሚያጎለብት የበይነ-መረብ ኮንፈረንስ ተካሄደ
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አማካኝነት በተካሄደው ኮንፈረንስ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በኮንፈረንሱ በስፋት ትብብር የሚደረግባቸው ዘርፎች የቀርበዋል፡፡ እነሱም፦
🔸 ግብርና፣
🔸 ንግድ፣
🔸 ሕክምና፣
🔸 ማሽነሪ፣
🔸 ኃይድሮሊክ ኢነርጂ፣
🔸 ቴክኖሎጂ፣
🔸 የምህንድስና እና
🔸 የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች ናቸው።
👉 በሩሲያ እና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ ሳይንሳዊና ቴክኒካዊ እንዲሁም የንግድ ትብብር ዘጠነኛው ስብሰባ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ የንግድ መድረክ ለማካሄድ መታቀዱን ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

❤5🙏4👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
‘በፍልስጤም ፍትሕ ከሌለ ዓለም ላይ ሰላም የለም’ ሲሉ ለጋዛ ድጋፍ የወጡ የፓሪስ ሰልፈኞች ድምጻቸውን አሰምተዋል 🇫🇷 ተሳታፊዎቹ “የፍልስጤምን ልጆች ማስራብ ይቁም” ብለው ከመጮህ ባለፈ፣ “የጋዛን የዘር ማጥፋት ይብቃ”፣ “ዝምታ ይገድላል” እና “እስራኤልን አውግዙ” የሚሉ ጽሑፎችን የያዙ ምልክቶችን ይዘው ነበር። ☝️ ተንቀሳቃሽ ምስሉ የቀረጸው በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ…
የእስራኤል ኃይሎች በዌስት ባንክ የምትገኘውን የቱባስ ከተማ ማጥቃታቸው ተዘገበ
🇵🇸 የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባዎች እንደጠቆሙት፤ የእስራኤል ወታደሮች ቤቶችን ከማፈራረስ በተጨማሪ፣ የፍልስጤሟን ከተማ ሲቪል መሠረተ ልማት ለማውደም የቁፋሮ መሣሪያዎችን (ኤክስካቫተሮችን) በስፋት እየተጠቀሙ ነው።
ምስሎቹ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇵🇸 የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባዎች እንደጠቆሙት፤ የእስራኤል ወታደሮች ቤቶችን ከማፈራረስ በተጨማሪ፣ የፍልስጤሟን ከተማ ሲቪል መሠረተ ልማት ለማውደም የቁፋሮ መሣሪያዎችን (ኤክስካቫተሮችን) በስፋት እየተጠቀሙ ነው።
ምስሎቹ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏7❤2👎2😁2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የእስራኤል ኃይሎች በዌስት ባንክ የምትገኘውን የቱባስ ከተማ ማጥቃታቸው ተዘገበ 🇵🇸 የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባዎች እንደጠቆሙት፤ የእስራኤል ወታደሮች ቤቶችን ከማፈራረስ በተጨማሪ፣ የፍልስጤሟን ከተማ ሲቪል መሠረተ ልማት ለማውደም የቁፋሮ መሣሪያዎችን (ኤክስካቫተሮችን) በስፋት እየተጠቀሙ ነው። ምስሎቹ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️እስራኤል የደቡብ ጋዛ ራፋህ ከተማን ማጥቃቷ ተዘገበ
ጥቃቱ የተፈፀመው በአካባቢው የእስራኤል ወታደሮች ላይ ለተፈፀመው ጥቃት አፀፋ መሆኑን የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል።
የጋዛ ታጣቂዎች አስቀድመው በእስራኤል ኃይሎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ዘገባዎቹ ገልፀዋል።
በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው ተኩስ አቁም ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 10 (መስከረም 10) ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል።
📹 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ጥቃቱ የተፈፀመው በአካባቢው የእስራኤል ወታደሮች ላይ ለተፈፀመው ጥቃት አፀፋ መሆኑን የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል።
የጋዛ ታጣቂዎች አስቀድመው በእስራኤል ኃይሎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ዘገባዎቹ ገልፀዋል።
በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው ተኩስ አቁም ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 10 (መስከረም 10) ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏10❤3🥰1😁1
🇪🇹 በ2017 የበጀት ዓመት ከ68 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት መሠረታዊ መድኃኒትና የሕክምና ግብዓት ተሰራጭቷል ተባለ
🏥 በስርጭቱ 22 ሺህ መንግሥታዊ የጤና ተቋማት ተጠቃሚ መሆናቸው በ7ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ የውይይት መድረክ ላይ ተገልጿል።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬሕይወት አበበ በበኩላቸው፣ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የመድኃኒት ግዢ አዋጅ ወጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውሰው፤ አዋጁ በመቀየሩም የተራዘመ የግዢ ሂደትን ማስቀረት ተችሏል ብለዋል።
💊 በቀጣይም የመድኃኒት ጥረትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሠራ መመላከቱን ከጤና ሚኒስተር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🏥 በስርጭቱ 22 ሺህ መንግሥታዊ የጤና ተቋማት ተጠቃሚ መሆናቸው በ7ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ የውይይት መድረክ ላይ ተገልጿል።
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ “የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመድኃኒት አቅርቦት ስንሰለቱን ቀልጣፋና የአሠራር ስርዓቱን ግልጽ ለማድረግ ዲጂታላይዝድ የመድኃኒት አቅርቦት አሰራር እንዲኖረው የተጀመሩ በርካታ ሥራዎች ውጤታማ ሆኗል” ብለዋል።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬሕይወት አበበ በበኩላቸው፣ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የመድኃኒት ግዢ አዋጅ ወጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውሰው፤ አዋጁ በመቀየሩም የተራዘመ የግዢ ሂደትን ማስቀረት ተችሏል ብለዋል።
💊 በቀጣይም የመድኃኒት ጥረትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሠራ መመላከቱን ከጤና ሚኒስተር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁3❤2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ኃይሎች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፑብሊክ የፕሌሽቼየቭካ መንደር ተቆጣጠሩ 👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ድሮኖች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የዩክሬን የአየር ላይ አቅርቦት አክሽፈዋል ሲሉ መኮንኑ ተናገሩ
በሪፑብሊኳ በምትገኘው ክራስኖአርሜይስክ የአየር ክልልን በመቆጣጠር የሩሲያ ኃይሎች ለዩክሬን የፊት መስመር ክፍሎች የሚቀርበውን አቅርቦት ማቋረጣቸውን የሩሲያ ልዩ ኃይል መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ቪዲዮው የሩሲያ ወታደሮች “ባባ ያጋ” ተብለው የሚጠሩ የዩክሬን ድሮኖች ለኪዬቭ ኃይሎች ጥይቶችን እና አቅርቦቶችን ለማድረስ ሲሞክሩ በአየር ላይ ሲመቱ የሚያሳይ ነው።
👉 በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዳራ የስፑትኒክ አፍሪካን ትንታኔ ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሪፑብሊኳ በምትገኘው ክራስኖአርሜይስክ የአየር ክልልን በመቆጣጠር የሩሲያ ኃይሎች ለዩክሬን የፊት መስመር ክፍሎች የሚቀርበውን አቅርቦት ማቋረጣቸውን የሩሲያ ልዩ ኃይል መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ቪዲዮው የሩሲያ ወታደሮች “ባባ ያጋ” ተብለው የሚጠሩ የዩክሬን ድሮኖች ለኪዬቭ ኃይሎች ጥይቶችን እና አቅርቦቶችን ለማድረስ ሲሞክሩ በአየር ላይ ሲመቱ የሚያሳይ ነው።
👉 በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዳራ የስፑትኒክ አፍሪካን ትንታኔ ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍11❤5
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️እስራኤል የደቡብ ጋዛ ራፋህ ከተማን ማጥቃቷ ተዘገበ ጥቃቱ የተፈፀመው በአካባቢው የእስራኤል ወታደሮች ላይ ለተፈፀመው ጥቃት አፀፋ መሆኑን የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል። የጋዛ ታጣቂዎች አስቀድመው በእስራኤል ኃይሎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ዘገባዎቹ ገልፀዋል። በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው ተኩስ አቁም ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 10 (መስከረም 10) ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል። 📹 ከማኅበራዊ…
❗️ የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር የተኩስ አቁም ስምምነቱ መጣሱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ጋዛ ውስጥ ሙሉ ወታደራዊ ዘመቻ መልሰው እንዲያስጀምሩ ጠየቁ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤15🤔8👍5👎1😁1
🇪🇹 የኢትዮጵያ የወርቅ ዋጋ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ100% አድጎ 25 ሺህ ብር መድረሱ ተዘገበ
📈 ከአንድ ወር በፊት የአንድ ግራም ዋጋ ከ18 ሺህ 500 እስከ 19 ሺህ ብር አካባቢ ነበር፤ ይህ የወርቅ ዋጋ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከእጥፍ በላይ መጨመሩን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ጭማሪው የአገር ውስጥ የኢኮኖሚ ጫናዎችን እና ዓለም አቀፍ የገበያ ሁኔታዎችን የሚያንፀባርቅ ሲሆን የአገር ውስጥ የዋጋ ግሽበት ሰፋፊ ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ የመጣ መሆኑ በዘገባው ተመላክቷል።
💰 ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ እ.ኤ.አ. በጥቅምት 2020 ከነበረበት 1,885 ዶላር በዚህ ወር ወደ 4,250 ዶላር በመጨመር በግምት 125% አድጓል።
እንደ ዘገባው ከሆነ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የወርቅ ዋጋ ባለፉት አምስት ዓመታት በግምት 800% ጭምሯል፡፡ ይህም ከዓለም አቀፉ የዶላር ጭማሪዎችን በእጅጉ ይበልጣል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

❤7🔥2🤔2🥰1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የሩሲያ ድሮኖች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የዩክሬን የአየር ላይ አቅርቦት አክሽፈዋል ሲሉ መኮንኑ ተናገሩ በሪፑብሊኳ በምትገኘው ክራስኖአርሜይስክ የአየር ክልልን በመቆጣጠር የሩሲያ ኃይሎች ለዩክሬን የፊት መስመር ክፍሎች የሚቀርበውን አቅርቦት ማቋረጣቸውን የሩሲያ ልዩ ኃይል መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ቪዲዮው የሩሲያ ወታደሮች “ባባ ያጋ” ተብለው የሚጠሩ የዩክሬን ድሮኖች ለኪዬቭ ኃይሎች ጥይቶችን…
የሩሲያ ጦር በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ እና በዛፖሮዥዬ ክልል ሁለት መንደሮችን ነጻ አወጣ - የመከላከያ ሚኒስቴር
ነፃ የወጡት መንደሮች ቹኒሺኖ እና ፖልታቭካ መሆናቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በቅርብ ወራት ውስጥ የሩሲያ የጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ከዚያም በላይ ባሉ አካባቢዎች በሚካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ መንደሮችን ተራ በተራ እያስለቀቁ ፈጣን ግስጋሴ እያደረጉ ነው።
የዛፖሮዥዬ ክልል እ.ኤ.አ. በ2022 በህዝበ ውሳኔ አማካኝነት ሩሲያን ተቀላቅሏል።
👉 ይህ ክልል እና ሌሎች ክልሎች ሩሲያን እንዲቀላቀሉ ያስቻለውን ሁኔታ እና በዩክሬን ያለውን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መነሻ አስመልክቶ የስፑትኒክ አፍሪካን ዝርዝር ትንታኔ ያንብቡ።

👍11😁1👌1
🇪🇹 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል የምክክር አጀንዳ ሊያሰባስብ መሆኑን አስታወቀ
ለተግባራዊነቱ የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር ምላሽ እየተጠባበቀ ይገኛል ሲሉ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
አክለውም በክልሉ የ94 ወረዳዎች ተወካዮችን ለመምረጥ እና ለውይይቱ አስፈላጊ መደላድሎችን ለመፍጠር ጊዜያዊ አስተዳደር ቃል መግባቱን ፕሮፌሰር መስፍን ጠቁመዋል። በክልሉ የሚደረገው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መጠራትን ሊያፋጥን እንደሚችልም አስረድተዋል።
ኮሚሽኑ አዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድሮችን ጨምሮ በ11 ክልሎች የተለያዩ የኅብረተሰብ ተወካዮችን በማሳተፍ አጀንዳ አሰባስቧል፡፡ ከሀገር ውጭም በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት፣ በአሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በማሳተፍ ውይይት ተካሂዶ ጠቃሚ ግብዓት ማሰባሰቡን አስታውቋል።

😁8❤5👎2👏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር የተኩስ አቁም ስምምነቱ መጣሱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ጋዛ ውስጥ ሙሉ ወታደራዊ ዘመቻ መልሰው እንዲያስጀምሩ ጠየቁ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሐማስ አሜሪካን የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሷል በማለት ያቀረበችበትን ክስ አስተባበለ
ፍልስጤማዊው ንቅናቄ በመግለጫው የሚከተሉትን ነጥቦችንም አስታውቋል፡-
🔶 በመሬት ላይ ያለው እውነታ እንደሚያሳየው የወራሪው አካል ባለሥልጣናት "በጋዛ ሰርጥ የወንጀል ቡድኖችን አደራጅተዋል፣ አስታጥቀዋል እንዲሁም በገንዘብ ደግፈዋል"።
🔶 ሐማስ የአሜሪካን አስተዳደር "የወራሪውን አካል ትርክት ማስተጋባት እንዲያቆም እና በምትኩ የተኩስ አቁም ስምምነትን መጣስ ላይ እንዲያተኩር" አሳስቧል።
🔶 በንቅናቄው ላይ የሚሰነዘሩት የሐሰት ክሶች "ከእስራኤል ፕሮፓጋንዳ ጋር የሚጣጣሙ እና የወራሪው አካል ባለሥልጣናት ለሚፈጽሟቸው ተከታታይ ወንጀሎችና ጥቃቶች እንደ ሽፋን ሆነው ያገለግላሉ"።
በትናንትናው ዕለት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት እንዳስታወቀው፤ አሜሪካ ስለ ሐማስ "በቅርቡ የሚፈፀም" የተኩስ አቁም ስምምነት ጥሰት ለጋዛ ሰላም ስምምነት ዋስትና ለሰጡ አገሮች አሳውቃ ነበር።

❤6🕊3🥰2👎1
ሉቭረ ያጋጠመው ስርቆት በፈረንሳይ ሙዚየሞች ያለውን የደህንነት ጉድለት አጋልጧል - የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አምኗል
ከሉቭረ ሙዚየም የተሰረቀው ጌጣጌጥ "ትክክለኛ ባሕላዊ ቅርስ" ነው ሲሉ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሎውረንት ኑኜዝ ተናግረዋል።
ስለ ስርቆቱ የተሰሙ ተጨማሪ ዝርዝሮች፡-
◻️ ሌቦቹ ዛሬ ማለዳ የሉቭረን ሙዚየም ሰብረው በመግባት የንጉሠ ነገሥት ናፖሊዮን ቀዳማዊ ባለቤት የነበሩት የእቴጌ ጆሴፊን ስብስብ የሆኑ ዘጠኝ ጌጣጌጦችን እንደሰረቁ የአገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
◻️ የንጉሠ ነገሥት ናፖሊዮን ሳልሳዊ ባለቤት የነበሩት የእቴጌ ዩጂኒ ደ ሞንቲጆ የተሰበረ አክሊል በሉቭረ ሙዚየም አቅራቢያ ተገኝቷል (በምስል ላይ የሚታየው) ሲሉ የፈረንሳይ ሚዲያ ገልጿል።
◻️ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ "ሦስት ወይም አራት" ሌቦች ስርቆቱን ያከናወኑት በ"ሰባት ደቂቃዎች" ውስጥ ነው። ሙዚየሙ ውስጥ ከውጭ በመግባት "አፖሎ ጋለሪ" ወደሚባለው ቦታ ለመድረስ በጭነት መኪና ላይ የተገጠመ ግንባታ እቃ ማቀበያ ማሽን ተጠቅመዋል (ቪዲዮ 2)።
◻️ የፓሪስ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ በጉዳዩ ላይ በተደራጀ ስርቆት እና በወንጀል ሴራ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል።
📹 በፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተቀረጸው ቪዲዮ ከዝርፊያው በኋላ በፓሪስ ሉቭረ ሙዚየም አካባቢ ያለውን ሁኔታ ያሳያል፡፡

❤10👍5