ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የሩሲያ ሲኔቫ ባለስቲክ ሚሳዔል በባሬንትስ ባሕር ከሚገኘው ብራያንስክ የኒውክሌር ኃይል ሰርጓጅ መርከብ ተወነጨፈ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የስትራቴጂክ የኒውክሌር ኃይሎች የሥልጠና ልምምድ አካል ሆኖ የተወነጨፈውን ሚሳዔል ተንቀሳቃሽ ምሥል ለቋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ቲዩ-95ኤምኤስ የረጅም ርቀት ጀቶች በስትራቴጂካዊ የኒውክሌር ኃይሎች ሥልጠና ላይ ክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወነጨፉ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4👍4🔥1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌍 የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
🚜 በአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የግብርና ሜካናይዜሽን ትግበራን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የምክር ቤቱ ዶ/ር ሳሊዩ ኒያሲ ገልፀዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🚜 በአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የግብርና ሜካናይዜሽን ትግበራን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የምክር ቤቱ ዶ/ር ሳሊዩ ኒያሲ ገልፀዋል።
"አፍሪካ በቴክኖሎጂዎች ላይ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ አለባት። የግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመር የሚያስችሉ አሠራሮችንም ማዳበር ይገባል" ሲሉ ከ6ኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ተናግረዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍2❤1
🌍 ኢትዮ-ቴሌኮም ፓን-አፍሪካዊ የኤአይ ቋንቋ ስርዓት ለማልማት አህጉር አቀፍ ጥምረትን ተቀላቀለ
🤝 ተቋሙ ከሞባይል ግንኙነቶች ዓለም አቀፍ ሲስተም (ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ) እና በርካታ የአፍሪካ ቴሌኮም ኦፕሬተሮች ጋር በመተባበር የአፍሪካን የቋንቋ እና የባሕል ብዝሃነት የሚያንጸባርቁ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ቋንቋ ሞዴሎችን ገቢር ያደርጋል።
“በአፍሪካ፣ ከአፍሪካ፣ ለአፍሪካ የኤ.አይ ቋንቋ ሞዴሎች” በሚል ራዕይ ጥምረት የፈጠሩት ተቋማት በአፍሪካ ቋንቋዎች እና በአህጉራዊ የመረጃ ስብስቦች የሠለጠኑ የኤ.አይ ስርዓቶችን ያለማሉ፡፡
ይህም መንግሥታት፣ የንግድ ድርጅቶች እና ማህበረሰቦች ከአፍሪካ እውነታዎች ጋር የተጣጣሙ መተግበሪያዎችን እንዲገነቡ ያስችላቸዋል ተብሏል።
የጥምረቱ ዓለማ በአፍሪካ የኤ.አይ አጠቃቀም፦
✅ የመረጃ፣
✅ የኮምፒውተር አቅም፣
✅ የሰው ኃይል እና
✅ የፖሊሲ ክፍተቶችን መሙላት ነው።
አሁን ያሉት ዓለም አቀፍ የኤ.አይ ሞዴሎች በአብዛኛው ጥቂት ዓለም አቀፍ ቋንቋዎችን የሚደግፉ በመሆናቸው የአፍሪካ ከ2 ሺህ በላይ ቋንቋዎች ተገቢውን ውክልና እንዳላገኙ ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ በጥናቱ አረጋግጧል።

❤7👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌍 የአፍሪካ ሀገራት ሥርዓት ምርት ከውጭ ገበያ ይልቅ ሕዝብን ለመመገብ ቅድሚያ ሊሰጥ ይገባል - የዓሣ ሐብት ኤክስፐርት
የጋና የዓሣ አስጋሪ ኮሚሽን አስተዳደር ምክር ቤት ሊቀመንበር ዊዝደም አክፓሉ (ፕ/ር)፤ አኅጉሪቱ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በዓመት እጅግ ከፍተኛ ወጪ እንደምታወጣ ይናገራሉ።
📌 ፕሮፌሰሩ ከ6ኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት፤ አኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያሏትን እምቅ አቅሞችም አውስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የጋና የዓሣ አስጋሪ ኮሚሽን አስተዳደር ምክር ቤት ሊቀመንበር ዊዝደም አክፓሉ (ፕ/ር)፤ አኅጉሪቱ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በዓመት እጅግ ከፍተኛ ወጪ እንደምታወጣ ይናገራሉ።
"ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ጉዳዮች መለየት አለብን። በጣም ትንሽ ጥቅም አግኝተን ወደ ሰሜኑ ዓለም የምንልከውን ጥሬ ዕቃ ከማምረት ይልቅ ራሳችንን መመገብ አለብን" ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹🌾 ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
📌 ስቴፈን ተበይጁካ፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው ለኢትዮጵያ የስንዴ ምርት አኅጉራዊ የገበያ መዳረሻዎችን እንደሚያሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ኮሚሽነሩ የአፍሪካ መንግሥታት ከሀገራዊ በጀታቸው ውስጥ 10 በመቶ የሚሆነውን ለግብርና ለማዋል የያዙት ስምምነት ትግበራም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አንስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ነፃ የንግድ ቀጣናው የኢትዮጵያን ከፍተኛ የስንዴ ምርት ከአኅጉሪቱ ሐብት ጋር ያገናኛል። ይህም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለውን ጥረት በእጅጉ ይደግፋል" ብለዋል።
ኮሚሽነሩ የአፍሪካ መንግሥታት ከሀገራዊ በጀታቸው ውስጥ 10 በመቶ የሚሆነውን ለግብርና ለማዋል የያዙት ስምምነት ትግበራም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አንስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5😁4👏3🥰1
ሀብታም ሀገራት የአፍሪካን ንግድ እንደ ጥሬ ዕቃ ማግኛ መቁጠር የለባቸውም - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
🔸 የተፈጥሮ ሀብቶችን ማውጣት ላይ ብቻ ሳይሆን ከአህጉሪቱ ጋር ያለው የንግድ ግንኙነት በጋራ መከባበር እና ለልማቷ ድጋፍ ማድረግ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት ሲሉ ዩሱፍ ቱጋር ተናግረዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔸 የተፈጥሮ ሀብቶችን ማውጣት ላይ ብቻ ሳይሆን ከአህጉሪቱ ጋር ያለው የንግድ ግንኙነት በጋራ መከባበር እና ለልማቷ ድጋፍ ማድረግ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት ሲሉ ዩሱፍ ቱጋር ተናግረዋል።
"አንዳንዴ እንደ ማይንክራፍት ቪዲዮ ጌም አጨዋታ ነው፤ የነዳጅ ዘይት አለ፣ ጋዝ አለ፣ ወሳኝ ማዕድናት፣ ብርቅዬ ተፈጥሮዓዊ ሀብቶች አሉ። ከዛም ይሄን ትንሽ እናስቀምጣለን፤ በዚህ ላይ ኢንቨስት እናደርጋለን ይባላል። በፍፁም እንደዛ መሆን የለበትም" ሲሉ ለምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5
🇲🇬 የማዳጋስካር መንግሥት ሙስናን እንደማይታገስ እና ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ
አዲሱ የማዳጋስካር መንግሥት የሕዝብን ሃብት ያለአግባብ ማዋልን በተመለከተ ከዚህ በፊት በተለየ ለሀገር ግንባታ የሚያደርገው ጥረት አካል አድርጎ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ በቅርቡ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
❌ ከሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ ያለ ማንኛውም ሰው ብሔራዊ ሀብት ወይም ገንዘብ ያለአግባብ በመጠቀም ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ፤ ደረጃው ወይም የቤተሰብ ግንኙነቱ ምንም ይሁን ምን የሰረቀውን ንብረት የሚመልስ እና ሕጋዊ እርምጃ የሚጠብቀው ይሆናል።
በሶስት ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ለሚጠበቅ የአስተዳደር ኦዲት፤ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ልዩ ፈቃድ ሳይኖራቸው ማዳጋስካርን ለቀው እንዳይወጡ ታግደዋል።
🔎 እነዚህ እርምጃዎች የሕዝብን ሀብት ሙሉ በሙሉ ለመከታተልና ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ለማረጋገጥ የተወሰዱ የሕዝብ አስተዳደር ቁጥጥር ማሻሻያ አካል ናቸው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አዲሱ የማዳጋስካር መንግሥት የዓለም አቀፍ ለጋሾችን እምነት ለመመለስ እየሠራ መሆኑን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

❤10👏9
❗️ዩናይትድ ስቴትስ ዩክሬን በአጋሮች የሚቀርቡላትን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎች እንዳትጠቀም የተጣለባትን ቁልፍ ገደብ አነሳች
በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምንም ኦፊሴላዊ መግለጫ ባይሰጥም፤ እርምጃው ኪዬቭ ሩሲያን በጥልቀት እንድትመታ የሚያስችላት እንደሆነ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምንም ኦፊሴላዊ መግለጫ ባይሰጥም፤ እርምጃው ኪዬቭ ሩሲያን በጥልቀት እንድትመታ የሚያስችላት እንደሆነ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👎8👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዩናይትድ ስቴትስ ዩክሬን በአጋሮች የሚቀርቡላትን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎች እንዳትጠቀም የተጣለባትን ቁልፍ ገደብ አነሳች በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምንም ኦፊሴላዊ መግለጫ ባይሰጥም፤ እርምጃው ኪዬቭ ሩሲያን በጥልቀት እንድትመታ የሚያስችላት እንደሆነ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ትራምፕ አስተዳደራቸው ዩክሬን በምዕራቡ ዓለም የሚቀርቡ የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን በመጠቀም ሩሲያ ውስጥ የሚገኙ ኢላማዎችን እንድትመታ ፈቅዷል የሚሉ ዘገባዎችን ውድቅ አደረጉ
የዎል ስትሪት ዘገባ ሀሰተኛ ዜና ነው ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው አመልክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የዎል ስትሪት ዘገባ ሀሰተኛ ዜና ነው ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው አመልክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👎5👏2❤1👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ ሩሲያ ላይ የተጠናከረ ማዕቀብ እንደሚጣል አስታወቁ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️አሜሪካ በሩሲያ ግዙፉ የነዳጅ ኩባንያዎች ሮዝኔፍት እና ሉኮይል ላይ ማዕቀብ ጣለች
የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ሁለቱ ቡድኖች ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግጭቱን ለማስቆም ጥረት እያደረጉ ባለበት ወቅት፤ "የክሬምሊንን የጦር ማሽን በገንዘብ እየደገፉ" ይገኛሉ ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ሁለቱ ቡድኖች ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግጭቱን ለማስቆም ጥረት እያደረጉ ባለበት ወቅት፤ "የክሬምሊንን የጦር ማሽን በገንዘብ እየደገፉ" ይገኛሉ ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👎13❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ትራምፕ በቡዳፔስት ከፑቲን ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ስብሰባ እንደሰረዙ ተናግረዋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ወደ ፊት ግን (ስብሰባውን) እናደርገዋለን" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁15❤3🤔3👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትራምፕ የቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ወደ ዩክሬን የመላክ ሀሳብን ውድቅ አደረጉ
ለዩክሬን የቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ማቅረብ ተግባራዊ ሊሆን እንደማይችል በመግለጽ፤ “አጠቃቀሙን ለመረዳት ቢያንስ 6 ወራትን ይወስዳል” ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ለዩክሬን የቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ማቅረብ ተግባራዊ ሊሆን እንደማይችል በመግለጽ፤ “አጠቃቀሙን ለመረዳት ቢያንስ 6 ወራትን ይወስዳል” ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
"ቶማሃውክ የሚተኮሰበት ብቸኛው መንገድ እኛ ብንተኩሰው ነው፤ ያንን ደግሞ አናደርግም" ሲሉ አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁17❤7👍2👏2
🚨🇻🇪 ቬኔዝዌላ '5 ሺ የሩሲያ ሚሳኤሎች አሉኝ' ስትል አሜሪካን አስጠነቀቀች
ፕሬዝዳንት ማዱሮ ቬኔዝዌላ 5ሺ ሩሲያ ሠራሽ ኢግላ-ኤስ ተንቀሳቃሽ የአየር መከላከያ ስርዓቶች እንዳሏት አስታውቀዋል።
ይህ ንግግር የስውር ጄቶች እና የባሕር ኃይል መርከቦችን ጨምሮ አሜሪካ ጦሯን ወደ ካሪቢያን ማሰማራቷን ተከትሎ የመጣ ሲሆን ቬኔዝዌላ ማዱሮን ከሥልጣን ለማውረድ የሚደረግ የኦፕሬሽን ልምምድ ስትል ገልጻዋለች።
አሜሪካ በካሪቢያን የምታደርገው እንቀስቃሴ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ለመዋጋት እንደሆነ ኋይት ሀውስ የገለጸ ሲሆን ከቬኔዝዌላ አደንዛዥ ዕፅ ሲያዘዋውሩ ነበሩ ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ መርከቦች መውደማቸውንም አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፕሬዝዳንት ማዱሮ ቬኔዝዌላ 5ሺ ሩሲያ ሠራሽ ኢግላ-ኤስ ተንቀሳቃሽ የአየር መከላከያ ስርዓቶች እንዳሏት አስታውቀዋል።
ይህ ንግግር የስውር ጄቶች እና የባሕር ኃይል መርከቦችን ጨምሮ አሜሪካ ጦሯን ወደ ካሪቢያን ማሰማራቷን ተከትሎ የመጣ ሲሆን ቬኔዝዌላ ማዱሮን ከሥልጣን ለማውረድ የሚደረግ የኦፕሬሽን ልምምድ ስትል ገልጻዋለች።
"ሰላምን ለማረጋገጥ በቁልፍ የአየር መከላከያ ቦታዎች ላይ ከ5 ሺህ ያላነሱ ሚሳዔሎች አሉ" ሲሉ ከወታደራዊ መሪዎች ጋር በቴሌቪዥን ቀርበው ተናግረዋል፡፡
አሜሪካ በካሪቢያን የምታደርገው እንቀስቃሴ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ለመዋጋት እንደሆነ ኋይት ሀውስ የገለጸ ሲሆን ከቬኔዝዌላ አደንዛዥ ዕፅ ሲያዘዋውሩ ነበሩ ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ መርከቦች መውደማቸውንም አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤13👍6😁2👏1
🇺🇬 ኡጋንዳ በ2025/26 ምርት ዘመን የቡና ምርቷ በ14.8 በመቶ እንደሚጨምር አስታወቀች
ሀገሪቱ በሚመጣው የምርት ዘመን ካለፈው 8.1 ሚሊዮን ከረጢት ብልጫ ያለው 9.3 ሚሊዮን 60 ኪሎ ግራም የቡና ከረጢት ምርት ታገኛለች ተብሎ እንደሚጠበቅ በግብርና ሚኒስቴር የቡና ዘርፍ ኮሚሽነር ጄራልድ ኪያሎ ለምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ተናገረዋል፡፡
🌱 ኃላፊው ለማግኘት የሚጠበቀው የምርት ጭማሪ አርሶ አደሮች የቡና ተክል መጠንን በማብዛታቸው እንደሆነ በመግለጽ አዳዲስ የተተከሉ የቡና ዛፎች ምርት መስጠት ሲጀምሩ የወጪ ንግድ እንደሚጨምር ይጠበቃል ብለዋል።
የቡና ምርትን የበለጠ ለማሳደግ የፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ መንግሥት የምርት መጠኑን እ.አ.አ በ2030 በዓመት 30 ሚሊዮን ከረጢት ለማድረስ ለአዳዲስ እና ነባር አርሶ አደሮች ነፃ ችግኞች እና ማዳበሪያ እያቀረበ ይገኛል።
📈 ኡጋንዳ እስከ ነሐሴ ባሉት 12 ወራት ውስጥ ከቡና የወጪ ንግድ 2.2 ቢሊዮን ዶላር ያገኘች ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ57 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።

👍7❤2
☦️🇷🇺 የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአፍሪካ ተደራሽነቷን እያሰፋች መሆኑ ተገለፀ
በአፍሪካ የሩሲያ ኦርቶዶክ ቤተ-ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ውስጥ በሐዋርያው ማርቆስ ስም አዲስ መንፈሳዊ እና ትምህርታዊ ማዕከል ተቋቁሟል።
የማዕከሉ ዋና ዓላማዎች፦
🟠 የሐይማኖት ጽሑፎችን ወደ አፍሪካ ቋንቋዎች መተርጎም፤
🟠 ትምህርታዊ እና የመገናኛ ብዙኃን ይዘቶችን ማዘጋጀት፤
🟠 በመስክ ተሠማርተው የሚሠሩ ሚስዮናውያንን መደገፍ።
ይህ ተነሳሽነት የአፍሪካ ሀገረ ስብከት በ2013 ከተቋቋመ በኋላ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአፍሪካ ያላትን ተደራሽነት የማስፋት ሂደት ለማጠናከር ያለመ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በአፍሪካ የሩሲያ ኦርቶዶክ ቤተ-ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ውስጥ በሐዋርያው ማርቆስ ስም አዲስ መንፈሳዊ እና ትምህርታዊ ማዕከል ተቋቁሟል።
የማዕከሉ ዋና ዓላማዎች፦
🟠 የሐይማኖት ጽሑፎችን ወደ አፍሪካ ቋንቋዎች መተርጎም፤
🟠 ትምህርታዊ እና የመገናኛ ብዙኃን ይዘቶችን ማዘጋጀት፤
🟠 በመስክ ተሠማርተው የሚሠሩ ሚስዮናውያንን መደገፍ።
ይህ ተነሳሽነት የአፍሪካ ሀገረ ስብከት በ2013 ከተቋቋመ በኋላ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአፍሪካ ያላትን ተደራሽነት የማስፋት ሂደት ለማጠናከር ያለመ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍19❤11👎5🤯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ቶርናዶ-ኤስ ባለ ብዙ ሮኬት ማስወንጨፊያ በካርኮቭ ክልል የሚገኙ የጠላት ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈፀመ
በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የቀረበ ተንቀሳቃሽ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የቀረበ ተንቀሳቃሽ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍14❤6👎1
🇸🇩 በሱዳን መዲና እና አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያነጣጠሩ የድሮን ጥቃቶች ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን ተፈፀሙ
ድሮኖቹ በካርቱም ሰማይ ላይ በከባድ የፀረ-አውሮፕላን ተኩስና በከፍተኛ ፍንዳታዎች ታጅበው በዝቅተኛ ከፍታ ላይ ሲበሩ እንደነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ለአረብ ሚዲያ ተናግረዋል።
ጥቃቶቹ መፈፀም የተጀመሩት የሀገር ውስጥ በረራዎች ዳግም እንደሚጀመሩ በተገለጸበት ዋዜማ፤ በአማፂው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል እንደሆነ የሱዳን ምንጮች ገልፀዋል።
የካርቱም አውሮፕላን ማረፊያ ከሁለት ዓመት በላይ በጦርነቱ ምክንያት ሥራ ካቆመ በኋላ የመጀመሪያውን የሲቪል አውሮፕላን በትናንትናው ዕላት እንዳስተናገደ ከላይ የተያያዘው ተንቀሳቃሽ ምሥል ያሳያል። ይሁን እንጂ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ ወደ ሱዳን የሚመጡ ማናቸውንም አውሮፕላኖች መትተው እንደሚጥሉ ዝተዋል።
ከማሕበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምሥል

❤7👍5