ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የትራምፕ እና የፍልስጤም አስተዳደር ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ የሰላምታ ልውውጥ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ትራምፕ የጋዛን የሰላም ስምምነት ፈረሙ
የግብፅ፣ የኳታር እና የቱርክ መሪዎችም ሰነዱ ላይ ፈርመዋል።
ትራምፕ የሰላም ስምምነቱ ትልቁ እና ውስብስቡ ነው በማለት፤ በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም መውረዱንም አስታውቀዋል።
በእንግሊዝኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

❤16🤔2
🇿🇦 የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የጎብኝዎች ፍሰት በነሀሴ ወር የ30 በመቶ እድገት አሳየ
ከፍተኛ ቁጥር በተመዘገበበት የነሀሴ ወር፤ ደቡብ አፍሪካ 935 ሺህ 738 ዓለም አቀፍ ጎብኝዎችን ማስተናገዷ የቱሪዝም ዘርፉ ይበልጥ እንዲነቃቃ አድርጎታል ሲሉ ሚኒስትሩ ፓትሪሺያ ዴ ሊል በመግለጫቸው ጠቅሰዋል።
እ.ኤ.አ ከጥር እስከ ነሐሴ 2025 ሀገሪቱ 6.79 ሚሊዮን ቱሪስቶችን የተቀበለች ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ15.8 በመቶ እድገት የታየበት ነው፡፡
📄 በሰነዱ መሠረት የደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እድገት እያስመዘገበ ይገኛል። ለዚህ መሻሻል ዋነኞቹ ምክንያቶች፦
🟠 የቪዛ ማሻሻያ፣
🟠 ውጤታማ ግብይት፣
🟠 የዘርፉ የመቋቋም አቅም።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

❤7👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና በፈረንሳይ ወታደራዊ አውሮፕላን ከሀገሪቱ መውጣታቸው ተሰማ ፕሬዝዳንቱ የመጨረሻ መድረሻቸው ባይታወቅም በሞሪሺየስ አድርገው ዱባይ ሊገቡ ይችላል ሲሉ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ሀገሪቱን ለቅቆ የመውጣት ውሳኔ የመጣው በራጆሊና እና በፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መካከል በተደረገ ቀጥተኛ የፕሬዝዳንታዊ ስምምነት እንደሆነ ተዘግቧል። ዛሬ ሰኞ…
በተነሳባቸው ከባድ ተቃውሞ ከሀገር የሸሹት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ማለታቸው ተሰማ
ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ህይወታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ ደህንነቱ ወደተጠበቀ ስፍራ ለመሸሽ እንደተገደዱ ትናንት ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል፡፡
አሁን ላይ የት እንዳሉ የማይታወቀው ራጆሊና፤ ሰኞ ጠዋት ከካቢኔያቸው ጋር የርቀት ስብሰባ ሲያደርጉ ሀገሪቱን ለማስተዳደር ብቁ መሆናቸውን እንዳወጁ መገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርገዋል። ድጋፋቸውን ለማረጋገጥ ቅዳሜና እሁድ ከበርካታ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር የምክክር ስብሰባ ማድረጋቸው ተጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ህይወታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ ደህንነቱ ወደተጠበቀ ስፍራ ለመሸሽ እንደተገደዱ ትናንት ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል፡፡
"አንድ የዲፕሎማሲያዊ ምንጭ ከንግግሩ በኋላ ራጆሊና ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ብለዋል" ሲል የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በትናንተናው ዕለት ዘግቧል።
አሁን ላይ የት እንዳሉ የማይታወቀው ራጆሊና፤ ሰኞ ጠዋት ከካቢኔያቸው ጋር የርቀት ስብሰባ ሲያደርጉ ሀገሪቱን ለማስተዳደር ብቁ መሆናቸውን እንዳወጁ መገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርገዋል። ድጋፋቸውን ለማረጋገጥ ቅዳሜና እሁድ ከበርካታ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር የምክክር ስብሰባ ማድረጋቸው ተጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁9❤7👎1🤮1
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብን አፀደቀ
ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ደንቡ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
ኮሚሽኑ በዓለም አቀፍ ማዕቀፎች መሰረት የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማዎች የመጠቀም ሀገራዊ ጥረትን የመምራትና የማስተባበር ዋነኛ ኃላፊነት ይኖረዋል።
የየኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት፣ የኢንዱስትሪ ልማት፣ የምግብ ዋስትና፣ የጤና አገልግሎት እንዲሁም ሳይንስና ምርምር ትኩረት አድርጎ የሚሠራባቸው ቁልፍ ዘርፎች እንደሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

👍10❤8😁8👌1
"ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን" - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር
አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስብሰባው የባሕር አካዳሚዎችን፣ የመርከብ ኩባንያዎችን፣ የሰው ኃይል እና የዲፕሎማቲክ ተወካዮችን ከአፍሪካ እና ባሻገር አገናኝቷል፡፡
ልዑካኑ የአህጉሪቱን የባሕር ሰው ኃይል ማስፋት፣ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ማሳደግ እና በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን መክፈት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ይመክራሉ፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስብሰባው የባሕር አካዳሚዎችን፣ የመርከብ ኩባንያዎችን፣ የሰው ኃይል እና የዲፕሎማቲክ ተወካዮችን ከአፍሪካ እና ባሻገር አገናኝቷል፡፡
ልዑካኑ የአህጉሪቱን የባሕር ሰው ኃይል ማስፋት፣ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ማሳደግ እና በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን መክፈት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ይመክራሉ፡፡
በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር አለሙ ስሜ ጉባኤው "ዓለም በሰለጠኑ የባሕር ሙያተኞች እጦት እየተቸገረ በሚገኝበት ወሳኝ ወቅት ላይ የሚካሄድ መሆኑን በመጠቆም፤ አፍሪካ ክፍተቱን የምትሞላበት ወሳኝ አጋጣሚ ነው" ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤9😁7👏3🙏1
ናይጄሪያ የተዘረፉ ቅርሶችን ለማስመለስ የምታደርገው ጥረት ጠንካራ ድጋፍ እንዲያገኝ ጠየቀች
የናይጄሪያ ኢዶ ግዛት መንግሥት ባሕል ቅርስን መልሶ በማግኘት ረገድ ያለውን ሚና አጉልቶ እንደሚያሳይ በመጥቀስ፤ የተዘረፉ የቤኒን የጥበብ ሥራዎችን ወደ ሀገር የመመለስ ጥረት ቀጣይ ድጋፍ እንዲያገኝ ጥሪ አቅርቧል ሲሉ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
🗣 በ1897ቱ የቤኒን ሥርወ መንግስት ላይ በብሪታንያ የተፈፀመውን ወረራ መነሻውን ያደረገው "ኦሳሜዴ" የተሰኘው ፊልም በቤኒን ከተማ ሲመረቅ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም እና የፈጠራ ኢኮኖሚ ዘርፍ የገዥው ከፍተኛ ልዩ ረዳት ዶ/ር ሙኒራት ለኪ፤ ፊልሙን "በተዝናኖት አማካኝነት የባሕል ጥበቃ ጉልህ ምሳሌ" ሲሉ ገልፀውታል።
👉 ልዩ ረዳቱ በንግግራቸው ኦሳሜዴ ትክክለኛ ታሪክ አተራረክ እንዴት ቱሪዝምን እና ወጣቶችን ማሳተፍ እንደሚችል እንደሚያሳይ አፅንዖት ሰጥተዋል። የፊልሙ ፕሮዳክሽንም በኦሶሶ እና ፉጋር አካባቢዎች ሥራዎችን በመፍጠር እና የነጋዴዎችን ተሳትፎ በማሳደግ የአካባቢውን ኢኮኖሚ እንዳሳደገ አክለዋል።
የኦሳሜዴ ዋና አዘጋጅ ሊሊያን ኦሉቢ ፊልሙን ለቤኒን ሕዝብ "የካሳ ክፍያ" ሲሉ ጠርተውታል። ዋናዋ ተዋናይት ኢቪ ኦኩጃዬ ኤግቦህ ደግሞ በቤኒን ውስጥ መተወን ጥልቅ ትርጉም እንደነበረው ተናግራለች።
ዳይሬክተር ጀምስ ኦሞክዌ የይዘቱን ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ ቡድኑ ከቤኒን የታሪክ ምሁራን ጋር የፈጠረውን ትብብር አውስተዋል። ተዋናይ ዊሊያም ቤንሰን ደግሞ የተመልካቾችን ምላሽ "በእነሱ ላይ የተንፀባረቀ ኩራት" ሲል ገልጾታል።
📽 ኦሳሜዴ ጥቅምት 7 በናይጄሪያ ሲኒማ ቤቶች መታየት የሚጀምር ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ በእንግሊዝ ጥቅምት 21፣ 2018 እና በሰሜን አሜሪካ ጥቅምት 28 ለዕይታ እንደሚበቃ ተጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የናይጄሪያ ኢዶ ግዛት መንግሥት ባሕል ቅርስን መልሶ በማግኘት ረገድ ያለውን ሚና አጉልቶ እንደሚያሳይ በመጥቀስ፤ የተዘረፉ የቤኒን የጥበብ ሥራዎችን ወደ ሀገር የመመለስ ጥረት ቀጣይ ድጋፍ እንዲያገኝ ጥሪ አቅርቧል ሲሉ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
“ታሪካችንን ለማካፈል ጠቃሚ ነው። ዛሬ ዓለም ስለ ቤኒን ታላቅ ግንብ (ሞአት) እና ስለ ነሐስ ቅርሶች መመለስ እያወራ ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ፊልም አሁን መውጣቱ ወቅታዊ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።
የኦሳሜዴ ዋና አዘጋጅ ሊሊያን ኦሉቢ ፊልሙን ለቤኒን ሕዝብ "የካሳ ክፍያ" ሲሉ ጠርተውታል። ዋናዋ ተዋናይት ኢቪ ኦኩጃዬ ኤግቦህ ደግሞ በቤኒን ውስጥ መተወን ጥልቅ ትርጉም እንደነበረው ተናግራለች።
“በእውነተኛው ንጉሳዊ መንግሥት ስርዓት የቤኒን ተዋጊን ሚና በመጫወት፤ የቀድሞ አባቶቻቸውን እንደምናከብር አውቅ ነበር።”
ዳይሬክተር ጀምስ ኦሞክዌ የይዘቱን ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ ቡድኑ ከቤኒን የታሪክ ምሁራን ጋር የፈጠረውን ትብብር አውስተዋል። ተዋናይ ዊሊያም ቤንሰን ደግሞ የተመልካቾችን ምላሽ "በእነሱ ላይ የተንፀባረቀ ኩራት" ሲል ገልጾታል።
📽 ኦሳሜዴ ጥቅምት 7 በናይጄሪያ ሲኒማ ቤቶች መታየት የሚጀምር ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ በእንግሊዝ ጥቅምት 21፣ 2018 እና በሰሜን አሜሪካ ጥቅምት 28 ለዕይታ እንደሚበቃ ተጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥2
የአፍሪካ ኅብረት ለማዳጋስካር ቀውስ አህጉራዊ የሽምግልና ጥረቶችን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ
መግለጫው የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት፤ ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ከሀገር መውጣታቸው ከተዘገበ በኋላ በማዳጋስካር ያለውን ሁኔታ በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጉን ተከትሎ የመጣ ነው።
◻️ ከደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ እና ከህንድ ውቅያኖስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር "ሰላማዊ፣ ሁሉን አቀፍ እና አፍሪካ መር የመፍትሄ ሂደትን" ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ ብሏል።
👉 ኅብረቱ "ማንኛውንም ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆነ የመንግሥት ለውጥ በጽኑ እንደማይቀበል" በድጋሚ ያስታወቀ ሲሆን፤ "በእርጋታ እና በሕገ-መንግሥታዊ ማዕቀፍ ውይይት ማድረግ" አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
መግለጫው የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት፤ ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ከሀገር መውጣታቸው ከተዘገበ በኋላ በማዳጋስካር ያለውን ሁኔታ በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጉን ተከትሎ የመጣ ነው።
👉 ኅብረቱ "ማንኛውንም ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆነ የመንግሥት ለውጥ በጽኑ እንደማይቀበል" በድጋሚ ያስታወቀ ሲሆን፤ "በእርጋታ እና በሕገ-መንግሥታዊ ማዕቀፍ ውይይት ማድረግ" አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏2
ሩሲያ እና ቻይና በዚህ ዓመት በሰሜናዊው የባሕር መስመር አዲስ የኮንቴይነር ማጓጓዝ ሪከርድ ለማስመዝገብ ተዘጋጅተዋል
የኮንቴይነር ማጓጓዝ መጠኑ ከ400 ሺህ ቶን ሊበልጥ እንደሚችል የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሲ ሊካቼቭ ተናግረዋል፡፡
📈 በዚህም የሩሲያ-ቻይና ትብብር በፍጥነት እያደገ መምጣቱ ማሳያ ነው ተብሏል። የኮንቴይነር ማጓጓዝ ሂደቱ በ2023/24 መጀመሪያ በእጥፍ በመጨመር፤ በአሁኑ ጊዜ በግምት በ60 በመቶ እያደገ ነው።
ሁለቱ ሀገራት ዘላቂ የትራንስፖርት ኮሪደር ለመፍጠር በሚል ዓላማ በሰሜናዊው የባሕር መስመር የባሕር ትራንስፖርትን ለማልማት የሚያስችል የድርጊት መርሃ ግብር አጽድቀዋል።
👉 ዘመናዊ የሎጂስቲክስ እና የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች "የባሕር ትራንስፖርትን ውጤታማነት ለማሻሻል እና የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማልማት" ተግባራዊ ይሆናሉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ከቻይና ወደ አውሮፓ በሰሜናዊው የባሕር መስመር በኩል የተላከው ኮንቴይነር ወደ ብሪታንያ የፊሊክስቶው ወደብ መደረሱ ሌላው ትልቅ ክንውን ተደርጎ ተወስዷል። በሩሲያ አርክቲክ በኩል ያለው ጉዞ 20 ቀናት የፈጀ ሲሆን ይህም በቀድሞ የደቡባዊ መስመሮች ከሚፈጀው ጊዜ ግማሽ ያህል ነው።

👏10❤8
🇪🇹 አራት የኢትዮጰያ ባንኮች በአፍሪካ 100 ምርጥ ባንኮች ዝርዝር ውስጥ ደረጃቸውን አሻሻሉ
🌍 የአፍሪካ ቢዝነስ መጽሔት ባወጣው የ2025 የአፍሪካ 100 ምርጥ ባንኮች ደረጃ ዝርዝር ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 29ኛ ደረጃውን ሲያስጠበቅ አራት ተቋማት በከፍተኛ ደረጃ ማሻሻል አሳይተዋል፡፡
➖ አዋሽ ባንክ አ.ማ. 18 ደረጃዎችን በማሻሻል 50ኛ ደረጃን ይዟል፣
➖ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ44ኛ ወደ 43ኛ ከፍ ብሏል፣
➖ ዳሽን ባንክ በ16 ደረጃዎች ከፍ ብሎ 71ኛ ሆኗል፣
➖ አቢሲኒያ ባንክ በ17 ደረጃዎች ከፍ ብሎ 72ኛ ሆኗል፡፡
📈 በ100 ምርጥ ባንኮች ዝርዝር ውስጥ በ2014 ሁለት ባንኮች የነበሯት ኢትዮጵያ ዘንድሮ 93ኛ ደረጃን በመያዝ ወደ ዝርዝሩ የተካተተው የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክን ጨምሮ በአሁኑ ወቅት ስድስት ባንኮችን ማካተት ችላለች፡፡
አህጉራዊ ደረጃን የሚመሩ ባንኮች፦
🇿🇦 ስታንዳርድ ባንክ ግሩፕ (13.2 ቢሊዮን ዶላር) መሪነቱን አስቀጥሏል፣
🇪🇬 የግብፅ ብሔራዊ ባንክ (7.3 ቢሊዮን ዶላር)
🇲🇦 የሞሮኮው አቲጃሪዋፋ ባንክ (6.2 ቢሊዮን ዶላር)
◻️ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ኬንያ በአስር ባንኮች መሪነቱን ይዛ ብትቀጥልም፤ የኢትዮጵያ ባንኮች በምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ ተወዳዳሪነታቸው እየጨመረ መጥቷል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🌍 የአፍሪካ ቢዝነስ መጽሔት ባወጣው የ2025 የአፍሪካ 100 ምርጥ ባንኮች ደረጃ ዝርዝር ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 29ኛ ደረጃውን ሲያስጠበቅ አራት ተቋማት በከፍተኛ ደረጃ ማሻሻል አሳይተዋል፡፡
አህጉራዊ ደረጃን የሚመሩ ባንኮች፦
🇿🇦 ስታንዳርድ ባንክ ግሩፕ (13.2 ቢሊዮን ዶላር) መሪነቱን አስቀጥሏል፣
🇪🇬 የግብፅ ብሔራዊ ባንክ (7.3 ቢሊዮን ዶላር)
🇲🇦 የሞሮኮው አቲጃሪዋፋ ባንክ (6.2 ቢሊዮን ዶላር)
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16👏7
❗️የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና የሀገሪቱን የታችኛው ምክር ቤት በተኑ
አንዳንድ የጦር ሠራዊት አባለት ለተቃዋሚዎች ወግነው ከድተዋል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ባለበት ወቅት፤ የማዳጋስካር ፖሊስ ከሀገሪቱ ጦር ሠራዊት እና ሰላም አስከባሪ ኃይል ጋር አጋርነቱን እንደገለፀ የአካባቢው ሚዲያ ቀደም ብሎ ዘግቧል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አንዳንድ የጦር ሠራዊት አባለት ለተቃዋሚዎች ወግነው ከድተዋል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ባለበት ወቅት፤ የማዳጋስካር ፖሊስ ከሀገሪቱ ጦር ሠራዊት እና ሰላም አስከባሪ ኃይል ጋር አጋርነቱን እንደገለፀ የአካባቢው ሚዲያ ቀደም ብሎ ዘግቧል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍1👎1
🇪🇹 ኢትዮጵያ የመልማት መብቷን በየትኛውም አይነት ጫና አታቆምም - የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ግብጽ በቅኝ ግዛት ዘመን ውሎች አባዜ ተጠምዳ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ዙሪያ የምታደርጋቸውን ጠብ አጫሪ ንግግሮች ሚኒስቴሩ በመግለጫው በጽኑ አውግዟል።
በውሃ ሃብት ልማት በትብብር ለመሥራት የሁሉም የናይል ተፋሰስ ሀገራት የናይል ወንዝን በፍትሐዊነት የመጠቀም ይሁንታ እንደሚያስፈልግ በመግለጽ፤ የግብፅ ምናባዊ የትብብር ፕሮጀክት ግን እውቅና እንደሌለው አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመግለጫው ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ከተፋሰሱ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗንም አረጋግጧል፡፡
🕊 ኢትዮጵያ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሁሌም ዝግጁ መሆኗንም ገልጿል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ግብጽ በቅኝ ግዛት ዘመን ውሎች አባዜ ተጠምዳ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ዙሪያ የምታደርጋቸውን ጠብ አጫሪ ንግግሮች ሚኒስቴሩ በመግለጫው በጽኑ አውግዟል።
“የግብጽ ከፍተኛ ባለሥልጣን ሀገራቸው በናይል ተፋሰስ ሀገራት በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ የውሃ ጉድጓድ መቆፈሪያ እና የዝናብ መሰበብሰቢያ መሠረተ ልማቶችን ጨምሮ አነስተኛ ይዞታ ያላቸውን ፕሮጀክቶችን በመገንባት ከአፍሪካ ጋር አጋርነቷን እያሳየች ነው ማለታቸው የግብጽን እውነተኛ ያልሆነና የተገደበ የቀጣናዊ ትብብር ፍላጎት ማሳያ አለመሆኑን” ሚኒስቴሩ ጠቅሷል።
በውሃ ሃብት ልማት በትብብር ለመሥራት የሁሉም የናይል ተፋሰስ ሀገራት የናይል ወንዝን በፍትሐዊነት የመጠቀም ይሁንታ እንደሚያስፈልግ በመግለጽ፤ የግብፅ ምናባዊ የትብብር ፕሮጀክት ግን እውቅና እንደሌለው አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመግለጫው ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ከተፋሰሱ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗንም አረጋግጧል፡፡
🕊 ኢትዮጵያ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሁሌም ዝግጁ መሆኗንም ገልጿል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤12🙏4🔥2👎1👏1
የአልጄሪያ ሶናትራች እና የሳዑዲ አረቢያ ሚዳድ ኢነርጂ የ5.4 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ስምምነት ተፈራረሙ
በአልጄሪያ ኢሊዚ ተፋሰስ ለ30 ዓመት ምርት ለመጋራት የተደረሠው ስምምነት፤ የ7 ዓመት የፍለጋ ምዕራፍን የሚያካትት እና ለ10 ዓመት ሊራዘም የሚችል ነው።
🛢 የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ምርት 125 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝን ጨምሮ 993 ሚሊዮን በርሜል ነዳጅ እንደሚገመት የሳዑዲ መንግሥት ሚዲያ ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በአልጄሪያ ኢሊዚ ተፋሰስ ለ30 ዓመት ምርት ለመጋራት የተደረሠው ስምምነት፤ የ7 ዓመት የፍለጋ ምዕራፍን የሚያካትት እና ለ10 ዓመት ሊራዘም የሚችል ነው።
🛢 የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ምርት 125 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝን ጨምሮ 993 ሚሊዮን በርሜል ነዳጅ እንደሚገመት የሳዑዲ መንግሥት ሚዲያ ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍2🔥2❤1
❗ሩሲያ በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት ዝግጁ ብትሆንም አማራጮች ባለመኖራቸው በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ቀጥላለች - ክሬምሊን
ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች ቁልፍ መግለጫዎች፦
🟠 የፕሬዝዳንት ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ውጤታማ ተደራዳሪነታቸውን አረጋግጠዋል፤ ክሬምሊን የማደራደር ብቃታቸው ለዩክሬን እልባት አስተዋጽኦ ማድረጉን እንደሚቀጥል ተስፋ ያደርጋል።
🟠 ክሬምሊን አሜሪካ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የምታደርጋቸውን ጥረቶች በደስታ ትቀበላለች።
🟠 ሩሲያ በአንድም በሌላ ጥቅሞቿን በማረጋገጥ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የተቀመጡ ግቦችን ታሳካለች።
🟠 ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ለሰላማዊ ውይይት ዝግጂ ሆና ትቀጥላለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች ቁልፍ መግለጫዎች፦
🟠 የፕሬዝዳንት ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ውጤታማ ተደራዳሪነታቸውን አረጋግጠዋል፤ ክሬምሊን የማደራደር ብቃታቸው ለዩክሬን እልባት አስተዋጽኦ ማድረጉን እንደሚቀጥል ተስፋ ያደርጋል።
🟠 ክሬምሊን አሜሪካ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የምታደርጋቸውን ጥረቶች በደስታ ትቀበላለች።
🟠 ሩሲያ በአንድም በሌላ ጥቅሞቿን በማረጋገጥ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የተቀመጡ ግቦችን ታሳካለች።
🟠 ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ለሰላማዊ ውይይት ዝግጂ ሆና ትቀጥላለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤1
የካሜሩን ተቃዋሚ እጩ ኢሳ ቲቺሮማ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን እንዳሸነፉ በመግለፅ ፖል ቢያ ወጤቱን እንዲቀበሉ አሳሰቡ
ኢሳ ቲቺሮማ በሰሜናዊ ካሜሩን ከምትገኘው ጋሩዋ ከተማ አሸናፊነታቸው "ግልጽ" እንደሆነ እና የሕዝብ ምርጫ "መከበር አለበት" ሲሉ አጥብቀው ተናግረዋል።
የካሜሩን የምርጫ ሕግ የምርጫ ጣቢያ ውጤቶች እንዲታተሙ ቢፈቅድም፤ የሕገ-መንግሥት ምክር ቤቱ የመጨረሻውን ቆጠራ በማረጋገጥ ይፋዊ ውጤቱን በጥቅምት 16፣ 2018 ማሳወቅ ይኖርበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ኢሳ ቲቺሮማ በሰሜናዊ ካሜሩን ከምትገኘው ጋሩዋ ከተማ አሸናፊነታቸው "ግልጽ" እንደሆነ እና የሕዝብ ምርጫ "መከበር አለበት" ሲሉ አጥብቀው ተናግረዋል።
የካሜሩን የምርጫ ሕግ የምርጫ ጣቢያ ውጤቶች እንዲታተሙ ቢፈቅድም፤ የሕገ-መንግሥት ምክር ቤቱ የመጨረሻውን ቆጠራ በማረጋገጥ ይፋዊ ውጤቱን በጥቅምት 16፣ 2018 ማሳወቅ ይኖርበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍5
አሜሪካ ለኪዬቭ ማቅረብ የምትችለው ከ20 እስከ 50 የሚደርሱ ቶማሃውክ ሚሳኤሎች ብቻ ነው ተባለ
ይህም ሀገሪቱ በአጠቃላይ 4 ሺህ 150 ያህል የቶማሃውክ ሚሳኤሎች ቢኖሯትም እንደሆነ የቀድሞ የፔንታጎን ባለሥልጣን ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
አቅርቦቶቹ በዩክሬን ግጭቱ ያለበትን ሁኔታ በጉልህ እንደማይለውጡትም በዘገባው ተመላክቷል፡፡
ይህ ግምገማ ፑቲን በጥቅምት ወር መጀመሪያ የተናገሩትን ግምት የሚያስተጋባ ነው።
👉 የቶማሃውክ ሚሳኤሎች ለኪዬቭ ከተላለፉ ሩሲያ የአየር መከላከያ ስርዓቶቿን ታጠናክራለች ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቀደም ሲል ተናግረዋል። በተጨማሪም የእነዚህ ሚሳኤሎች አጠቃቀም ቀጥተኛ የአሜሪካ ወታደራዊ ተሳትፎ ከሌለ የማይቻል እንደሆነና ይህም የሞስኮ እና ዋሽንግተንን ግንኙነት ይበልጥ ውጥረት ውስጥ እንደሚከተው አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

👍7❤6🔥2
ማሊና ሩሲያ የ65 ዓመታት የወዳጅነትና ፍሬያማ ትብብር በጋራ አከበሩ
ሞስኮና ባማኮ ጥቅምት 4 በሚውለው የሁለቱ ሀገራት የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የምስረታ በዓል ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል።
🤝 የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱላዬ ዲዮፕ በመተማመን፣ በጋራ መከባበር እና የበለጠ ፍትሐዊነት የሰፈነበት ባለብዙ ወገን የጋራ ራዕይ ላይ የተመሠረተ አጋርነትን እንደሚያፀኑ አጉልተው አንስተዋል።
ማሊ በ1960 ነፃነቷን ካገኘችበት ጊዜ ጀምሮ ከሩሲያ ድጋፍ ስታገኝ ቆይታለች፤ ይህም ትስስር በማሊ "የጋራ ትውስታ" ውስጥ ተቀርጿል ብለዋል፡፡
👉 ሩሲያ በበኩሏ በሳህል ክልል አሸባሪነትን በመዋጋት ረገድ ቁልፍ ተዋናይ ከሆነችው ማሊ ጋር ወታደራዊና የቴክኒክ ትብብርን ማጎልበት ላይ ትኩረት እንደምታደርግ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሯ በኩል ጠቁማለች።
በሩሲያ መሳሪያዎች እና አሠልጣኞች ድጋፍ የማሊ ኃይሎች በአክራሪ ቡድኖች ላይ ውጤታማ ዘመቻዎችን እያካሄዱ መሆኑን ሚኒስቴሩ አጽንዖት ሰጥቷል።
🤝 ባማኮ በአፍሪካ በተለይም በኢኮኖሚ ትብብር በሞስኮ ቅድሚያ የሚሰጣት አጋር እንደሆነችና ከማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ ጋር የሚሠራ የምክክር ማዕከል በሩሲያ የንግድ ምክር ቤት ውስጥ ለማቋቋም መታቀዱን ገልጿል፡፡

❤8👏4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የማዳጋስካር ፓርላማ ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊናን ለመክሰስ ድምፅ አሰጣጥ እያካሄደ ነው
ምክር ቤቱ በይፋ መፍረሱ ቢታወጅም ተወካዮቹ ድምጽ መስጠቱን ቀጥለዋል ሲሉ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

👍4😁1