ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የነዳጅ ገበያ ተገማችነት ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው - ፑቲን የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 ከነበረው በ1 በመቶ ያነሰ ነው ሲሉም ፑቲን ተናግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለውም ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን የዓለም ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነት ቦታዋን እንደምታስጠብቅ አስረድተዋል። የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊይ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን
የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል።
ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል።
ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍4
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የሩሲያ 'አይረን ፋልኮን' ሰው አልባ አውሮፕላን ክፍል የዩክሬንን የሎጂስቲክስ መረብ በጣጠሰ - የሩሲያ ጦር አዛዥ አስታወቁ የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ክፍሎች፤ በዛፖሮዥዬ ክልል በታቭሪይስኮዬ መንደር አቅራቢያ ከዩክሬን መስመሮች ጀርባ ስትራቴጂያዊ መንገድ ተቆጣጥረዋል። "ዕቅዳችን የበለጠ ርቀን በመምታት የጠላት የሎጂስቲክስ ሰንሰለትን ወደ ቅዠት መቀየር ነው" ሲሉ የጦር ክፍሉ አዛዥ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ድሮኖች በካርኮቭ ክልል አሜሪካ ሠራሹን ኤም-106 ተሽከርካሪ ደመሰሱ
በተፈፀመው ጥቃት ተሽከርካሪውን ከጥቅም ውጪ ማድረጋቸውን ወታደራዊ አባል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
በዩክሬን ያለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሩሲያ የምዕራባውያን ወታደራዊ መሣሪያዎችን ዐውደ ግንባር ላይ የማውደም አቅም እንዳላት በተደጋጋሚ አሳይታበታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በተፈፀመው ጥቃት ተሽከርካሪውን ከጥቅም ውጪ ማድረጋቸውን ወታደራዊ አባል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
በዩክሬን ያለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሩሲያ የምዕራባውያን ወታደራዊ መሣሪያዎችን ዐውደ ግንባር ላይ የማውደም አቅም እንዳላት በተደጋጋሚ አሳይታበታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏10🔥6❤1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇰🇪በሺዎች የሚቆጠሩ ኬንያውያን የራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል አውሮፕላን ማረፊያን አጨናንቀዋል የተጠናከሩ የፀጥታ እርምጃዎች ቢኖሩም ፖሊስና ወታደራዊ ኃይሉ ህዝቡን መቆጣጠር ባለመቻላቸው፣ ደጋፊዎቻቸው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አስክሬን በደረሰበት አውሮፕላን ማረፊያ የተከለከሉ ቦታዎችን ጨምሮ የማረፊያ መስመሮችን በመተላለፈ ገብተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል። የኬንያ ባለሥልጣናት የአየር…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን ለመሰናበት በርካቶች ናይሮቢ በሚገኘው የካሳራኒ ስታዲየም ተሰባሰበዋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤1🙏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል። ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ…
ፑቲን በ2025 በሩሲያ የኃይል ሳምንት ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
🔸 ዓለም አቀፉ የኃይል ገበያ የአቅርቦትና የመጓጓዣ መንገዶች መልሶ ማዋቀር እየተደረገበት ነው።
🔸 ከሩሲያ ኃይል መራቅ የሚያስከትለው መዘዝ በአውሮፓ ሕብረት ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል።
🔸 ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነቷን አስጠብቃለች።
🔸 የሩሲያው ሮሳቶም በዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ገበያ ውስጥ ወደ 90 በመቶ የሚጠጋውን ድርሻ ይይዛል።
🔸 ሩሲያ በዓለም የኒውክሌር ኃይል እሴት ሰንሰለት ላይ የተሟላ እውቀት ያላት ብቸኛ አገር ነች።
🔸 ዓለም አቀፉ የኃይል ሥርዓት በምዕራባውያን ድርጊቶች ምክንያት መስተጓጎል እያጋጠመው ነው።
🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች መልሶ ማዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን፣ ፍጆታውም እየጨመረ ነው።
🔸 የነዳጅ ገበያ ትንበያ ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው።
🔸 የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 በ1 በመቶ ያነሰ ነው።
🔸 የኖርድ ስትሪም መስተጓጎል እና አውሮፓ ሕብረት የሩሲያን ጋዝ መግዛት ማቆሙ የሩሲያ የወጪ ንግድ መዳረሻዎች ለውጥን ብቻ ነው ያፋጠነው።
🔸 ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም አገራት ጋር በብሪክስ በኩል የኒውክሌር ትብብርን ማጠናከር ትፈልጋለች።
🔸 የሩሲያ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን በዓለም ላይ ካሉት ቀዳሚዎች አንዱ ነው።
🔸 ምዕራባውያን አስተማማኝ አጋሮች እንዳልሆኑ አሳይተዋል።

❤8👍6
የኒው ዮርክ ታይምስ ትንተና እንደገለጠው፣ አሜሪካ ወደ 700 ለሚጠጉ የጸደቁ መድኃኒቶች ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት በቻይና ላይ ብቻ የምትተማመን ሲሆን ይህም ለአገሪቱ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለትን በአሳሳቢ መልኩ ለተገላጭነት ይዳርጋል።
ይህ ጥገኝነት፣ ወሳኝ መድኃኒቶችን የሚነካ ሆኖ፣ ዋሽንግተን የአቅርቦት ሰንሰለት ደህንነትን እና የአንድ ምንጭ ጥገኝነትን ስለመቀነስ በምትከራከርበት ጊዜ ስትራቴጂያዊ ስጋቶችን ያጎላል።
በመድኃኒት ንጥረ ነገሮች ላይ የቻይና ብቸኛ አቅራቢነት በማንኛውም የወደፊት የንግድ ወይም የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድጋት ሪፖርቱ ይገልጻል።
ይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1🔥1👏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን ለመሰናበት በርካቶች ናይሮቢ በሚገኘው የካሳራኒ ስታዲየም ተሰባሰበዋል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የኬንያ ፖሊስ የኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል በካራሳኒ ስቴዲየም የተሰበሰበውን ሕዝብ በአስለቃሽ ጢስ በተነ
በአገሪቱ ዋና ከተማ በተዘጋጀው የሽኝት ስፍራ የተኩስ ድምፅ እንደተሰማ ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በአገሪቱ ዋና ከተማ በተዘጋጀው የሽኝት ስፍራ የተኩስ ድምፅ እንደተሰማ ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤7💔5👍1
በዓለም ዙሪያ ዳቦ እጅግ ውድ እና እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አገራት
ስፑትኒክ አፍሪካ የዓለም የዳቦ ቀንን ምክንያት በማድረግ ይፋዊ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም አገራትን የ500 ግራም የስንዴ ዳቦ ዋጋን መሠረት አድርጎ በደረጃ መድቧል፡፡
ዳቦ እጅግ ውድ የሆኑባቸው አምስት ቀዳሚ አገራት
🇩🇯 ጅቡቲ፣ 9.53 ዶላር (1,351 ብር ገደማ)
🇧🇲 ቤርሙዳ፣ 8.61 ዶላር (1,220 ብር ገደማ)
🇰🇾 ኬይማን ደሴቶች፣ 6.36 ዶላር (901 ብር ገደማ)
🇲🇨 ሞናኮ፣ 5.37 ዶላር (761 ብር ገደማ)
🇧🇸 ባሃማስ፣ በግምት 5.26 ዶላር (745 ብር በላይ)
ዳቦ እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አምስት አገራት፤
🇹🇩 ቻድ፣ 0.36 ዶላር (51 ብር)
🇺🇿 ኡዝቤኪስታን፣56. ዶላር (57 ብር)
🇰🇬 ኪርጊስታን፣ ወደ 0.43 ዶላር (61 ብር) ገደማ
🇰🇿 ካዛክስታን፣ 0.44 ዶላር (62 ብር)
🇦🇿 አዘርባጃን፣ 0.46 ዶላር (65 ብር)
በአማካይ የ500 ግራም የስንዴ ዳቦ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 1.76 ዶላር (በዛሬ የንግድ ባንኮች ምንዛሬ መሠረት ወደ 250 ብር ገደማ) ያስከፍላል።

❤6🌭2👍1🙏1
📞 ትራምፕ ከዘለንስኪ አስቀድሞ ከፑቲን ጋር ይነጋገራሉ ተባለ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዕለተ ሐሙስ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ስላለው ግጭት በስልክ እንደሚወያዩ ተዘግቧል፡፡
ይህም ዘለንስኪን በኋይት ሀውስ ተግኝተው ስለአሜሪካ የቶማሃውክ ሚሳኤሎች አቅርቦቶች አስቻይነት ላይ ከመነጋገራቸው አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደማለት ነው፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዕለተ ሐሙስ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ስላለው ግጭት በስልክ እንደሚወያዩ ተዘግቧል፡፡
ይህም ዘለንስኪን በኋይት ሀውስ ተግኝተው ስለአሜሪካ የቶማሃውክ ሚሳኤሎች አቅርቦቶች አስቻይነት ላይ ከመነጋገራቸው አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደማለት ነው፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍4😁4🤔3❤2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ50 - 120 ኪሜ ርቀት ላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን እንደምትተክል አስታወቀች 🔌 በዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች ላይ የሚተከሉት ጣቢያዎቹ በከተሞች መካከል የኤሌክትሪክ ጉዞን ለማሳለጥ ያለሙ መሆናቸውን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስትሩ ዶ/ር ዓለሙ ሥሜ፣ መንግሥት በ2030 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ግማሽ ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምዕራብ አፍሪካ የኢነርጂ ኔትዎርክ የልህቀት ማዕከላት አስተባባሪ ፕ/ር ኤሪክ ኦፎሱ፣ አኅጉሪቱ በኢ-ሞቢሊቲ ዘርፍ ራስን ከመቻል አልፋ ምርቶችን በስፋት ለዓለም ገበያ የማቅረብ አቅም እንዳላት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
🔋 ይህን ለማድረግ አኅጉሪቱ በዘርፉ የእሴት ሰንሰለት መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባት አንስተዋል።
🗣 "የመኪና ባትሪ ለማምረት የሚውሉ እንደ ማንጋኒዝ እና ኮባልት ያሉ ማዕድናትን ጨምሮ ለኢ-ሞቢሊቲ ጥቅም ላይ የሚውሉ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች አፍሪካ ውስጥ ይገኛሉ። የአፍሪካ ሕብረት እኚህ ሀብቶች ያላቸው አገራት ወደ ምርት እንዲገቡ ግፊት ማድረግ አለበት።" ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12💯2👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
📞 ትራምፕ ከዘለንስኪ አስቀድሞ ከፑቲን ጋር ይነጋገራሉ ተባለ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዕለተ ሐሙስ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ስላለው ግጭት በስልክ እንደሚወያዩ ተዘግቧል፡፡ ይህም ዘለንስኪን በኋይት ሀውስ ተግኝተው ስለአሜሪካ የቶማሃውክ ሚሳኤሎች አቅርቦቶች አስቻይነት ላይ ከመነጋገራቸው አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደማለት ነው፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ ትራምፕ ከዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ስብሰባ አስቀድሞ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ መወያየታቸውን በትሩዝ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አረጋግጠዋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏4😁1
🇳🇬 ናይጄሪያ ሥራ አጥነትን ለመዋጋት እና ከሥልጠና ወደ ሥራ በሚደረግ ሽግግር ያለውን ክፍተት ለመሙላት አዲስ የሠራተኛ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች
የብሔራዊ የሥራ ማዕከል ፕሮጀክቱ በመላ አገሪቱ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ የሥራ ማዕከላትን ያካትታል ሲሉ የሥራና ስምሪት ሚኒስትር ዴኤታ ንኬይሩካ ኦንዬጄኦቻ ተናግረዋል።
አዲሱ ፕሮጀክት የሚከተሉትን ያካትታል፦
🔸 ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ጋር የሚያገናኙ ዲጂታል መድረኮች፣
🔸 የሥራ ገበያ መረጃ ክትትል፣
🔸 የሙያ ምክር አገልግሎቶች።
ፕሮጀክቱ የናይጄሪያን የሥራ ገበያ ሁኔታ ለማጠናከር የፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ የዳግም ተስፋ አጀንዳ ማዕቀፍ ቁልፍ አካል ነው ሲሉም አክለዋል።
በሰው ሠራሽ አስትተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የብሔራዊ የሥራ ማዕከል ፕሮጀክቱ በመላ አገሪቱ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ የሥራ ማዕከላትን ያካትታል ሲሉ የሥራና ስምሪት ሚኒስትር ዴኤታ ንኬይሩካ ኦንዬጄኦቻ ተናግረዋል።
አዲሱ ፕሮጀክት የሚከተሉትን ያካትታል፦
🔸 ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ጋር የሚያገናኙ ዲጂታል መድረኮች፣
🔸 የሥራ ገበያ መረጃ ክትትል፣
🔸 የሙያ ምክር አገልግሎቶች።
“ግባችን ሥራ መፍጠር ብቻ ሳይሆን የሠራተኞችን መብት የሚጠብቁ፣ ፍትሐዊ ደመወዝ የሚያረጋግጡ እና የሥራ ገበያ አስተዳደርን የሚያጠናክሩ ሥርዓቶችን መገንባት ነው።” ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታዋ ገልፀዋል፡፡
ፕሮጀክቱ የናይጄሪያን የሥራ ገበያ ሁኔታ ለማጠናከር የፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ የዳግም ተስፋ አጀንዳ ማዕቀፍ ቁልፍ አካል ነው ሲሉም አክለዋል።
በሰው ሠራሽ አስትተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌍 አፍሪካ ለረጅም ጊዜ ከኃይል አቅርቦት እጥረት ጋር ያደረገችው ትግል ከሩሲያ ጋር በመተባበር ሊለወጥ እንደሚችል የሱዳን የኃይል ሚኒስትር አል-ሙታሲም ኢብራሂም ከሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
“ምንም እንኳን የኃይል አቅርቦት በመሠረቱ የተባበሩት መንግሥታት ካስቀመጣቸው መሠረታዊ መብቶች አንዱ ቢሆንም፣ አፍሪካ ለረጅም ጊዜ የኃይል አቅርቦት ተከልክላለች” ሲሉ የገለጹት ሚኒስትሩ ሩሲያ በሰላማዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ያላት እውቀት የአፍሪካ አገራት “አነስተኛ የኒውክሌር ሃብቶችን እንዲገነቡ” እና “መጪው ትውልድ ተመጣጣኝ እና ዘላቂ ኃይል” እንዲያገኝ እገዛ ሊያደርግ እንደሚችል አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👏2👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የባሕርተኞች ሥልጠናን ወደ ቴክኒክ እና ሙያ የትምህርት ተቋማት ለማስፋት እየሠራን ነው - የኢትዮጵያ ማሪታይም ማሠልጠኛ ተቋም የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍራንስ ጁበርት፤ ኢትዮጵያ ለሌሎች ወደብ አልባ የዓለም ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ጠንካራ የባሕርተኞች ሥልጠና አደረጃጀት ባለቤት መሆኗን ተናግረዋል። 📌 ኃላፊው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ተቋሙ ከ29 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ተቀብሎ…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚓️ ቲቶ ኦኩኩ፣ ብቁ ባሕርተኞችን በማፍራት የአኅጉሪቱን የማሪታይም ኢንዱስትሪ ለማሳደግ፣ ወጥ የሥልጠና እና መለኪያ ሥርዓት ማበጀት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ በዘርፉ የሴቶችን ተሳትፎ ከማሳደግ አንፃር የላቀ እመርታ መመዝገቡንም ገልጸዋል።
💬 "ሞምባሳን ጨምሮ በተለያዩ ወደቦች ሴቶች ክሬኖችን ኦፕሬት (ይሾፍራሉ) ያደርጋሉ። በተመሳሳይ በግዙፍ መርከቦች ላይ የሚያገለግሉ የሴት መኮንኖችም ቁጥርም እየጨመረ ነው።" ብለዋል።
👩✈️🚢 ሴቶች የዘርፉን ውጤታማነት ለማሳደግ ልዩ ክህሎቶች እንዳሏቸውም ቲቶ ኦኩኩ አንስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1
🇹🇩 የቻድ ፕሬዝዳንት ሽብርተኝነት ላይ ድል ለምቀዳጀት ዓለም አቀፍ ትብብር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ በሮም በተካሄደው ዓለም አቀፉ የአቃባ የሽብርተኝነት መከላከል የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለጸጥታ ስጋቶች የጋራ አካሄድ እንዲኖር አሳስበዋል።
ፕሬዝዳንቱ የአክራሪነትን መንስኤዎች ለመቅረፍ ልማትን ከጸጥታ ስትራቴጂዎች ጋር ማዋሃድ አስፈላጊ መሆኑን አበክረው ገልጸዋል።
🗓 ይህንንም ለማሳካት "ቻድ ኮኔክሽን 2030" የተሰኘውን ብሔራዊ የልማት እቅድ ያቀረቡት ማሃማት፣ ይህ ፕሮጀክት የተረጋጋና ሁሉን አቀፍ የወደፊት ሕይወትን ለመገንባት በፈጠራ፣ በመልካም አስተዳደር፣ በመሠረተ ልማት እና በወጣቶች ላይ ያተኮረ መሆኑን አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ በሮም በተካሄደው ዓለም አቀፉ የአቃባ የሽብርተኝነት መከላከል የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለጸጥታ ስጋቶች የጋራ አካሄድ እንዲኖር አሳስበዋል።
"በሽብርተኝነት፣ በተደራጁ ወንጀሎች እና በሕገወጥ ስደት ላይ የምንቀዳጀው ድል የሚገኘው በጦር ሜዳ ብቻ አይደለም" ሲሉ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፣ ትግሉ "በትምህርት ቤቶች፣ በገጠር እና ተስፋቸውን ባጡ የወጣቶች ማዕከላትም ውስጥ ይካሄዳል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ፕሬዝዳንቱ የአክራሪነትን መንስኤዎች ለመቅረፍ ልማትን ከጸጥታ ስትራቴጂዎች ጋር ማዋሃድ አስፈላጊ መሆኑን አበክረው ገልጸዋል።
🗓 ይህንንም ለማሳካት "ቻድ ኮኔክሽን 2030" የተሰኘውን ብሔራዊ የልማት እቅድ ያቀረቡት ማሃማት፣ ይህ ፕሮጀክት የተረጋጋና ሁሉን አቀፍ የወደፊት ሕይወትን ለመገንባት በፈጠራ፣ በመልካም አስተዳደር፣ በመሠረተ ልማት እና በወጣቶች ላይ ያተኮረ መሆኑን አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3🙏2😁1
🇷🇺🤝🇮🇷ፑቲን ከኢራን የፀጥታው ምክር ቤት ፀሐፊ ጋር በሞስኮ ተገናኙ
ላሪጃኒ ዛሬ ጥቅምት 6 ሩሲያን ጉብኝተዋል፡፡
በተጨማሪም ከኢራን ሉዓላዊ መሪ የተላከ መልዕክት ለፑቲን በማድረስ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን፣ የኢኮኖሚ ትስስርን እና የቀጣናዊ ትብብርን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ላሪጃኒ ዛሬ ጥቅምት 6 ሩሲያን ጉብኝተዋል፡፡
በተጨማሪም ከኢራን ሉዓላዊ መሪ የተላከ መልዕክት ለፑቲን በማድረስ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን፣ የኢኮኖሚ ትስስርን እና የቀጣናዊ ትብብርን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍5❤3🤝2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የኬንያ ፖሊስ የኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል በካራሳኒ ስቴዲየም የተሰበሰበውን ሕዝብ በአስለቃሽ ጢስ በተነ በአገሪቱ ዋና ከተማ በተዘጋጀው የሽኝት ስፍራ የተኩስ ድምፅ እንደተሰማ ተዘግቧል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፖሊስ ለራይላ ኦዲንጋን ሞት ሀዘን የተሰባሰቡ ሰዎች ላይ በመተኮሱ ቢያንስ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፣ የጸጥታ ኃይሎች የተቃዋሚ መሪው ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለማየት የተሰበሰቡ ሰዎችን ለመበተን ተኩስ ከፍተዋል። አንዳንድ ሀዘንተኞች የደህንነት በሮችን ለማፍረስ ከሞከሩ በኋላ በካሳራኒ ስታዲየም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ግርግር ተፈጥሯል።
የ80 ዓመቱ ኦዲንጋ፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ታዋቂ የተቃዋሚ መሪ፣ ረቡዕ ዕለት ሕንድ ውስጥ ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በመላ አገሪቱ ሀዘንን አስከትሏል። ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የሰባት ቀናት ብሔራዊ የሀዘን ቀን አውጀዋል፡፡ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኪፕቹምባ ሙርኮመን ደግሞ አርብ ጥቅምት 8፣ ለእሳቸው ክብር የህዝብ በዓል እንደሚሆን አስታውቀዋል።
ነገ በናይሮቢ መንግሥታዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት የሚደረግ ሲሆን እሁድ ደግሞ በትውልድ ከተማቸው ቦንዶ ይቀበራሉ።

❤3👎2😱1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️🇺🇸🇷🇺 በፑቲንና በትራምፕ መካከል የስልክ ውይይት መካሄዱን ክሬምሊን አረጋገጠ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ
🔸 የሩሲያ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባ ያደርጋሉ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ እንዳስታወቁት አሜሪካ በሩቢዮ ትወከላለች፤ ቦታውም በኋላ ይወሰናል።
🔸 ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ጉልህ መሻሻሎች እንደተደረጉ እንደሚያምኑ ገልፀዋል።
🔸 የአሜሪካው መሪ ከፑቲን ጋር ያደረጉትን ንግግር ከዘለንስኪ ጋር በሚያደርጉት ስብሰባ ላይም አንስተው ይወያያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔸 የሩሲያ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባ ያደርጋሉ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ እንዳስታወቁት አሜሪካ በሩቢዮ ትወከላለች፤ ቦታውም በኋላ ይወሰናል።
🔸 ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ጉልህ መሻሻሎች እንደተደረጉ እንደሚያምኑ ገልፀዋል።
🔸 የአሜሪካው መሪ ከፑቲን ጋር ያደረጉትን ንግግር ከዘለንስኪ ጋር በሚያደርጉት ስብሰባ ላይም አንስተው ይወያያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ 🔸 የሩሲያ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባ ያደርጋሉ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ እንዳስታወቁት አሜሪካ በሩቢዮ ትወከላለች፤ ቦታውም በኋላ ይወሰናል። 🔸 ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ጉልህ መሻሻሎች እንደተደረጉ እንደሚያምኑ ገልፀዋል። 🔸 የአሜሪካው መሪ ከፑቲን ጋር ያደረጉትን…
❗️ሃንጋሪ በትራምፕ እና በፑቲን መካከል የሚደረገውን ወይይት ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን ጠቅለይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ተናገሩ
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤4