🚨 በሩሲያ፣ ሞስኮ አቅራቢያ የሚገኝ የመኖሪያ ሕንጻ በድሮን ጥቃት ተመታ
በሞስኮ ክልል በክራስኖጎርስክ የመኖሪያ ሕንጻ ላይ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት አንድ ሕጻንን ጨምሮ አምስት ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል ሲሉ ገዥ አንድሬይ ቮሮብቮቭ አስታውቀዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሞስኮ ክልል በክራስኖጎርስክ የመኖሪያ ሕንጻ ላይ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት አንድ ሕጻንን ጨምሮ አምስት ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል ሲሉ ገዥ አንድሬይ ቮሮብቮቭ አስታውቀዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6🤬4🔥3👎1😢1
  ለዶቸ ቬለ ዘጋቢዎቹ እንዳይዘግቡ በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት «ጊዚያዊ» እገዳ እንደተጣለባቸው አስታወቀ 
በጀርመን መንግሥት የሚደገፈው ዓለምአቀፉ ማሰራጪያ ጣቢያው መቀሌ፣ ባሕር ዳር፣ ደሴ፣ አዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ ድሬዳዋ እና አሶሳ 9 ወኪሎቹ እንዳሉት ገልጿል፡፡
ዶቸ ቬለ ከትናንት ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚገኙ ዘጋቢዎቹ የሥራ ፈቃድ ለጊዜዉ እንደታገደበት ይፋ አድርጓል። ባለሥልጣኑ «ጊዚያዊ» ያለዉ እግዳ ሥለሚቆይበት ጊዜ የገለፀዉ ነገር አለመኖሩንም ጠቁሟል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በጀርመን መንግሥት የሚደገፈው ዓለምአቀፉ ማሰራጪያ ጣቢያው መቀሌ፣ ባሕር ዳር፣ ደሴ፣ አዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ ድሬዳዋ እና አሶሳ 9 ወኪሎቹ እንዳሉት ገልጿል፡፡
ጣቢያው “የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዛሬ በፃፈዉ ደብዳቤዉ ዶቼ ቬለና ወኪሎቹን የኢትዮጵያን ሕግና ደንብ ጥሰዋል፣ ሙያዊ ሥነ-ምግባርን አያከብሩም በማለት ወቅሷል።” ብሏል፡፡
ዶቸ ቬለ ከትናንት ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚገኙ ዘጋቢዎቹ የሥራ ፈቃድ ለጊዜዉ እንደታገደበት ይፋ አድርጓል። ባለሥልጣኑ «ጊዚያዊ» ያለዉ እግዳ ሥለሚቆይበት ጊዜ የገለፀዉ ነገር አለመኖሩንም ጠቁሟል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍3😱3😭2❤1
  This media is not supported in your browser
    VIEW IN TELEGRAM
  ❗️የትራምፕ እና ፑቲን ስብሰባ አሁንም የመካሄድ ዕድል አለው - ዋይት ሐውስ
ዋይት ሐውስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና አስተዳደራቸው ወደፊት ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ተስፋ እንዳላቸው አረጋግጧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ዋይት ሐውስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና አስተዳደራቸው ወደፊት ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ተስፋ እንዳላቸው አረጋግጧል።
የዋይት ሐውስ ፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ "የፕሬዝዳንቱን ጊዜ በአግባቡ መጠቀም መፈለጋችንን ማረጋገጥ አለብን፤ ፕሬዝዳንቱም ጊዜያቸውን ማባከን አይፈልጉም። ፕሬዝዳንቱ ንግግርን ብቻ ሳይሆን ተግባርን ማየት ይፈልጋሉ" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4👎2😁2
  
  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ኃይሎች የዩክሬን መከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማትን የሚደግፉ የኃይል ማመንጫዎችን እንዳወደሙ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ  የሩሲያ የጦር ኃይሎች በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ስር በዶንባስ ክልል እና ባሻገር ከቅርብ ወራት ወዲህ በፍጥነት በመገስገስ በተከታታይ የተለያዩ ሥፍራዎችን ነፃ እያወጡ ይገኛሉ።  በእንግሊዘኛ ያንብቡ   ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
  
❗️የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የድሮኖቭካ መንደርን ነጻ ማውጣታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ 
👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏8👍7❤3
  🇪🇹የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የ2018 የኢኮኖሚ እድገት 10.2 በመቶ ይሆናል የሚል ትንበያ አስቀመጠ
📈 ምክር ቤቱ ባደረገው የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ግምገማ፤ በ2017 የበጀት ዓመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ አፈፃፀም በጥንካሬው በመቀጠል 9.2 በመቶ ዓመታዊ ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) እድገት አሳይቷል ብሏል።
እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ብሎም የማዳበሪያ ማምረቻ እና የተፈጥሮ ጋዝ ልማት ሥራ ጅማሮዎች የኢኮኖሚ እድገቱን የበለጠ እንደሚያነቃቁ ተገልጿል፡፡
የየዘርፉ የእድገት ትንበያም ጠንካራ ውጤት እንደሚገኝ ያመለከተ ሲሆን፦
🔶 በግብርና በ7.8 በመቶ፣
🔶 በኢንዱስትሪ 13.2 በመቶ እና
🔶 በአገልግሎት ዘርፉ 9.3 በመቶ እድገት ይጠበቃል፡፡
 
እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በሦስት ወራት ብቻ 6.5 ትሪሊየን ብር ተንቀሳቅሶበታል፡፡
የሀገሪቱ የውጭ ንግድ 2.5 ቢሊዮን ዶላር በመድረስ ከእቅዱና እና በባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው አፈፃፀም የበለጠ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

❤12😁9👎3😱1
  
  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የድሮኖቭካ መንደርን ነጻ ማውጣታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ   👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።  በእንግሊዘኛ ያንብቡ    ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
  
❗️የሩሲያ ወታደሮች ሁለት ተጨማሪ መንደሮች ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ 
🔸 ከካርኮቭ ክልል፣ ቦሎጎቭካ
🔸 ከድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል፣ ፔርሾትራቭኔቮዬ
ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔸 ከካርኮቭ ክልል፣ ቦሎጎቭካ
🔸 ከድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል፣ ፔርሾትራቭኔቮዬ
ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤9👏8🔥7
  ❗️ክሬምሊን የዩክሬን ድርድር ለተራዘመ ጊዜ እንደመቆሙ መጠን ሁኔታውን ይገመግመዋል ሲሉ ፔስኮቭ ተናገሩ 
ይህ መቋረጥ በኪዬቭ የውይይት ፍላጎት ማጣት የተነሳ ነው ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ከክሬምሊን ቃል አቀባይ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🔸 ፑቲን፣ እንደ ትራምፕ ሁሉ፣ ወደፊት የሩሲያ-አሜሪካ ጉባኤ መያዝን አይከለክሉም፡፡
🔸 ፑቲንም ሆኑ ትራምፕ ለስብሰባ ዓላማ ብቻ በመሰብሰብ ጊዜ ማባከን አይፈልጉም፤ ለውጤት ዝግጅት አስፈላጊ ነው።
🔸 ፑቲን "አስደንጋጭ ምላሽ" የገቡት ቃል ለቶማሃውክ ሚሳኤሎች አቅርቦት ሳይሆን፣ ወደ ሩሲያ ጠልቀው ለመምታት ለሚደረጉ ማናቸውም ሙከራዎች ነው።
🔸 ሞስኮ በሩሲያ ላይ የተጣሉትን አዳዲስ ማዕቀቦች እየተተነተነች ነው።
🔸 ሞስኮ ለአዲሶቹ ማዕቀቦች በምትሰጠው ምላሽ በተመለከተም፣ ሩሲያ በማንም ላይ እየሠራች አይደለም፣ ይልቁንም ለራሷ ጥቅም ነው፣ እናም ይህንኑ ማድረጓን ትቀጥላለች ብለዋል።
🔸 ኪዬቭ ውይይቱን ለመቀጠል ያላት ፈቃደኛ አለመሆን በአውሮፓ ተቆጣጣሪዎቿ የሚበረታታ ነው።

💯5❤4👍3
  
  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️አዲሱ የአሜሪካ ማዕቀብ በሩሲያ ላይ ጫና ለመፍጠር የሚደረግ ሙከራ ነው - ፑቲን  “ማንም ራሱን የሚያከብር ሀገር በማዕቀብ ጫና ውስጥ አይገባም።”  በእንግሊዘኛ ያንብቡ   ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
  
አሜሪካ በሩሲያ እና በቻይና ላይ የጣለቻቸው ማዕቀቦች፣ ዋሽንግተንን የአዲስ የዓለም ሥርዓት ትንሳኤን የመቀልበስ ዓላማን ያሳያሉ ሲሉ ተንታኙ ተናገሩ
ሉኮይል እና ሮስኔፍትን በተባሉ በሩሲያ ግዙፍ የነዳጅ ኩባንያዎች ጨምሮ በሩሲያ እና በቻይና ላይ የተወሰዱት እርምጃዎች በአሁኑ ወቅት ዋይት ኀውስ እየተከተለው ያለውን የፖሊሲ ዓይነት ያመለክታል፤ ሲሉ የሜክሲኮ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ባለሙያ ዴቪድ ጋርሺያ ኮንትሬራስ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
🗣 አክለውም እነዚህ እርምጃዎች በባለብዙ-ዋልታ ዘመን ቻይና እና ሩሲያ የሚያደርጉትን እድገት ለማደናቀፍ ያለሙ ናቸው። ምክንያቱም በአሁኑ ጊዜ ባለው ጂኦፖለቲካዊ ሥርዓት ውስጥ ቁልፍ ምሰሶዎች መሆናቸው ነው።
👉 ከዚህ በተጨማሪም ዋሽንግተን በዚህ ስልት ያላት ፍላጎት፣ ሞስኮን በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በሚደረጉ ውይይቶች እንድትስማማ ግፊት ለማድረግ ነው፤ ባለሙያው ይህ የማይሆን ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ደምደመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሉኮይል እና ሮስኔፍትን በተባሉ በሩሲያ ግዙፍ የነዳጅ ኩባንያዎች ጨምሮ በሩሲያ እና በቻይና ላይ የተወሰዱት እርምጃዎች በአሁኑ ወቅት ዋይት ኀውስ እየተከተለው ያለውን የፖሊሲ ዓይነት ያመለክታል፤ ሲሉ የሜክሲኮ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ባለሙያ ዴቪድ ጋርሺያ ኮንትሬራስ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
"አሜሪካ ከፍተኛ የፖሊሲ ጫና የምንለው ተግባር ትጠቀማለች። ዓላማው ከመደራደሪያ ስልት ጋር ተዳምሮ፣ ለአሜሪካ ጥቅሞች ፈጣን እና ይበልጥ ወሳኝ ውጤቶችን ለማግኘት በተቻለ መጠን ከፍተኛ ጫና ማድረግ ነው" ሲሉ አስረድተዋል።
🗣 አክለውም እነዚህ እርምጃዎች በባለብዙ-ዋልታ ዘመን ቻይና እና ሩሲያ የሚያደርጉትን እድገት ለማደናቀፍ ያለሙ ናቸው። ምክንያቱም በአሁኑ ጊዜ ባለው ጂኦፖለቲካዊ ሥርዓት ውስጥ ቁልፍ ምሰሶዎች መሆናቸው ነው።
"እነዚህ አገሮች ደቡባዊውን ዓለም የሚመሩ ሲሆን፣ በብሪክስ ቡድን ውስጥ ትልቅ ተሳትፎ አላቸው። በዚህም ምክንያት በአሜሪካ ከሚመራው የምዕራባውያን አሰራር ባሻገር አዲስ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ግንባታን ያቀርባሉ። ለዚህ ነው በከፍተኛ ጫና ፖሊሲ ሥር በተለይም ቻይናን ኢላማ በማድረግ የአሜሪካ ፍላጎቶችን የማያገለግለውን አዲሱ የዓለም ሥርዓትና ጥምረት እንዳይስፋፋ እነዚህ ማዕቀቦች ተግባራዊ የሆኑት " ሲሉ አረጋግጠዋል።
👉 ከዚህ በተጨማሪም ዋሽንግተን በዚህ ስልት ያላት ፍላጎት፣ ሞስኮን በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በሚደረጉ ውይይቶች እንድትስማማ ግፊት ለማድረግ ነው፤ ባለሙያው ይህ የማይሆን ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ደምደመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👎4👍3❤2
  ጃፓን ከሩሲያ ጋር የሚደረገወን የሰላም ስምምነት ለመደምደም ቆርጣለች - የእሲያዊቷ  ሀገር አዲሷ ጠቅላይ ሚኒስትር
🇷🇺🇯🇵 ሞስኮ እና ቶኪዮ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ እንደዚህ ዓይነቱን ስምምነት ለመፈረም ከ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ ሲደራደሩ ቆይተዋል።
ዋናው እንቅፋት ደግሞ በደቡብ ኩሪል ደሴቶች ሁኔታ ላይ ያለው የይገባኛል ውዝግብ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇷🇺🇯🇵 ሞስኮ እና ቶኪዮ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ እንደዚህ ዓይነቱን ስምምነት ለመፈረም ከ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ ሲደራደሩ ቆይተዋል።
ዋናው እንቅፋት ደግሞ በደቡብ ኩሪል ደሴቶች ሁኔታ ላይ ያለው የይገባኛል ውዝግብ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍10❤6
  
  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ወታደሮች ሁለት ተጨማሪ መንደሮች ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ   🔸 ከካርኮቭ ክልል፣  ቦሎጎቭካ 🔸 ከድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል፣ ፔርሾትራቭኔቮዬ    ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።  በእንግሊዘኛ ያንብቡ   ✅ ስፑትኒክ…
This media is not supported in your browser
    VIEW IN TELEGRAM
  የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶኔትስክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የአረብ ቅጥረኞች ቡድንን ድል አደረጉ 
አብዛኛዎቹ ቅጥረኞች የዩክሬን ወታደራዊ ምሽጎች ላይ በተደረገው ጥቃት ወቅት ሲደመሰሱ፤ የቀሩት ታጣቂዎች ደግሞ እጃቸውን ሰጥተው ተማርከዋል ሲል አንድ የሩሲያ ወታደር ለስፑትኒክ ተናግሯል።
🔸የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የኪዬቭ አገዛዝ የውጭ ቅጥረኞችን እንደ "ጥይት ማብረጃ" እንደሚጠቀም በተደጋጋሚ ገልጿል። ቅጥረኞቹ ራሳቸው ደግሞ የዩክሬን ጦር ቅንጅት ደካማ መሆኑን እና በጦርነቶች ውስጥ የመትረፍ እድላቸው ዝቅተኛ መሆኑን አምነዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ከዚህ ቀደም እንዳስታወቁት፣ ምዕራባውያን ቅጥረኞችን ወደ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በመላክ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ያላቸውን ተሳትፎ አጠናክረዋል።

❤12👍6👏5
  This media is not supported in your browser
    VIEW IN TELEGRAM
  #viral  | በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቀይ ሸርጣኖች ከአውስትራሊያ ክሪስማስ ደሴት ይሰደዳሉ 
ሸርጣኖቹ በየዓመቱ የጫካ መኖሪያቸውን ትተው፣ እንቁላል ወደሚጥሉበት (ወደሚራቡበት) የባሕር ዳርቻ ይጓዛሉ፡፡
እንስቶቹ እስከ 100 ሺህ የሚደርሱ እንቁላሎችን በባሕር ሞገድ ወቅት ይጥላሉ፤ ይህም ከጨረቃ ዑደት የመጨረሻ ሩብ ጋር የተገጣጠመ ነው። እንቁላሎቹ ወዲያውኑ በውሃ ውስጥ ይፈለፈላሉ፡፡ ትናንሾቹ እጭዎች ወደ ትናንሽ ሸርጣኖችነት ከመቀየራቸውና ወደ መሬት (ጫካ) ከመመለሳቸው በፊት ለአንድ ወር ያህል በውቅያኖስ ሞገድ ውስጥ ይቆያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሸርጣኖቹ በየዓመቱ የጫካ መኖሪያቸውን ትተው፣ እንቁላል ወደሚጥሉበት (ወደሚራቡበት) የባሕር ዳርቻ ይጓዛሉ፡፡
እንስቶቹ እስከ 100 ሺህ የሚደርሱ እንቁላሎችን በባሕር ሞገድ ወቅት ይጥላሉ፤ ይህም ከጨረቃ ዑደት የመጨረሻ ሩብ ጋር የተገጣጠመ ነው። እንቁላሎቹ ወዲያውኑ በውሃ ውስጥ ይፈለፈላሉ፡፡ ትናንሾቹ እጭዎች ወደ ትናንሽ ሸርጣኖችነት ከመቀየራቸውና ወደ መሬት (ጫካ) ከመመለሳቸው በፊት ለአንድ ወር ያህል በውቅያኖስ ሞገድ ውስጥ ይቆያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍2
  Please open Telegram to view this post
    VIEW IN TELEGRAM
  ❗️የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ አሜሪካ ገቡ 
እንደ አሜሪካ ሚዲያ ዘገባ፣ ኪሪል ዲሚትሪቭ ከትራምፕ አስተዳደር ተወካዮች ጋር በመገናኘት የሩሲያ እና የአሜሪካ ግንኙነት ውይይቶችን እንደሚያስቀጥሉ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
እንደ አሜሪካ ሚዲያ ዘገባ፣ ኪሪል ዲሚትሪቭ ከትራምፕ አስተዳደር ተወካዮች ጋር በመገናኘት የሩሲያ እና የአሜሪካ ግንኙነት ውይይቶችን እንደሚያስቀጥሉ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍7❤2🙏2👎1
  ሞሮኮ በ2030 የድንጋይ ከሰል ኃይልን አስወግዳ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ለመጨመር  ወጥናለች 
"ፓወሪንግ ፓስት ኮል አሊያንስ" በመግለጫው፣ ሞሮኮ በኤሌክትሪክ ኃይል አምራችነት እና ድብልቅ የድንጋይ ከሰል ምርት ዘርፍ የነበራትን ድርሻ እ.ኤ.አ. በ2022 ከነበረው 70% ወደ 59.3% ቀንሳለች። በሌላ በኩል የነፋስና የፀሐይ ኃይል ምርት ደግሞ እ.ኤ.አ. በ2015 ከነበረበት 9% ወደ 25% ከፍ ብሏል፤ ይህም የመንግሥትን የሽግግር ጥረቶች ያሳያል።
እርሳቸው እንደሚሉት፣ እንዲህ ያሉት እርምጃዎች አስፈላጊ ናቸው፤ ምክንያቱም፦
🔸 ጥሩ ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ፤
🔸 ርካሽ የኃይል አቅርቦት መኖሩን ያረጋግጣሉ እንዲሁም
🔸 ለንፁህ አየር አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ፓወሪንግ ፓስት ኮል አሊያንስ" በመግለጫው፣ ሞሮኮ በኤሌክትሪክ ኃይል አምራችነት እና ድብልቅ የድንጋይ ከሰል ምርት ዘርፍ የነበራትን ድርሻ እ.ኤ.አ. በ2022 ከነበረው 70% ወደ 59.3% ቀንሳለች። በሌላ በኩል የነፋስና የፀሐይ ኃይል ምርት ደግሞ እ.ኤ.አ. በ2015 ከነበረበት 9% ወደ 25% ከፍ ብሏል፤ ይህም የመንግሥትን የሽግግር ጥረቶች ያሳያል።
"ጥምረቱ ሞሮኮ አዲሱን የማስወገድ ግቧን እንድታሳካ ለመርዳት ዝግጁ ነው፤ እንዲሁም ይህን ድጋፍ ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ ለሚፈልግ ማንኛውም በማደግ ላይ ያለ ኢኮኖሚም ያራዝማል" ሲሉ የጥምረቱ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ጁሊያ ስኮሩፕስካ ተናግረዋል።
እርሳቸው እንደሚሉት፣ እንዲህ ያሉት እርምጃዎች አስፈላጊ ናቸው፤ ምክንያቱም፦
🔸 ጥሩ ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ፤
🔸 ርካሽ የኃይል አቅርቦት መኖሩን ያረጋግጣሉ እንዲሁም
🔸 ለንፁህ አየር አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤7👏3
  
  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ አሜሪካ ገቡ   እንደ አሜሪካ ሚዲያ ዘገባ፣ ኪሪል ዲሚትሪቭ ከትራምፕ አስተዳደር ተወካዮች ጋር በመገናኘት የሩሲያ እና የአሜሪካ ግንኙነት ውይይቶችን እንደሚያስቀጥሉ ይጠበቃል።  በእንግሊዘኛ ያንብቡ   ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
  
🚨🇷🇺🇺🇸 የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ልዩ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ጋር ዛሬ አሜሪካ ውስጥ እንደሚገናኙ አክሲዮስ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🙏3❤2
  This media is not supported in your browser
    VIEW IN TELEGRAM
  ❗️አሜሪካ በካሪቢያን የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወሪያ መርከብ ላይ ጥቃት ፈጽማ 6 ሰዎች መገደላቸውን የፔንታጎን ኃላፊ ተናገሩ 
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🥰3👎1
  አረቢካ ቡና በታሪክ ከፍተኛውን ዋጋ አስመዘገበ
ግዙፉ የፊውቸር ኮንትራቶች (ወደፊት የሚካሄዱ የንግድ ውሎች) አዘጋጅ ከሆነው "ከኢንተርኮንቲኔንታ" ምርት ገበያ በተገኘው መረጃ መሠረት፤ ለታኅሣሥ 2018 ዓ.ም አቅርቦት የሚውል የአረቢካ ቡና ዋጋ በ1.29 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፤ በአንድ ፓውንድ (0.45 ኪሎ ግራም) 4.263 ዶላር (በአንድ ቶን 9 ሸህ 398 ዶላር ገደማ) ደርሷል።
በዚያ የግብይት ጊዜ ውስጥ፣ አመላካቾች እንዳሳዩት፤ በአንድ ፓውንድ 4.349 ዶላር ነክቷል፤ ይህም ከአንድ ቶን 9,588 ዶላር ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም የተመዘገበው ከፍተኛ ዋጋ በመስከረም 5 ቀን 2015 ዓ.ም ነበር። በዚያ ወቅት ዋጋው በፓውንድ 4.1385 ዶላር ወይም ወደ በአንድ ቶን 9 ሺህ 124 ዶላር አካባቢ ነበር።

❤6🤯2