በሞስኮ የሱዳን ኤምባሲ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂያን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ የሚያሳይ ማስረጃ አጋራ
🇸🇩🇦🇪 ኤምባሲው የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ የሆነችውን አል-ፋሽርን ቡድኑ ከተቆጣጠረ በኋላ በተፈጠሩት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሰለባ የሆኑ ዜጎችን አስመልከቶ በተዘጋጀ መታሰቢያ ላይ እነዚህን ማስረጃዎች አሳይቷል። ከተማዋ ከ500 ቀናት በላይ በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከበባ ስር ቆይታለች።
ማስረጃዎቹ የጦር መሳሪያዎችና የወታደራዊ ቁሳቁስ ፎቶዎችን እንዲሁም አማፂ ቡድኑ ከሱዳን መደበኛ ጦር ጋር ባደረገው ግጭት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ውስጥ የተገኙ ሚስጥራዊ ወታደራዊ ሰነዶችን ያካተቱ ናቸው።
👉 በመታሰቢያ ዝግጅቱ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በኤል-ፋሽር ሲቪል ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን የጦር ወንጀሎች የሚያሳዩ ምስሎች ቀርበዋል። ከእነዚህም መካከል ከ450 በላይ ሲቪሎች በሆስፒታል ውስጥ በጅምላ የተገደሉበት ይገኝበታል።
🎞 እነዚህ ድርጊቶች በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አማፂያን በቪዲዮ ተቀርፀው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ መለጠፋቸውን፤ በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር ሞሐመድ ሲራጅ ተናግረዋል።
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ቡድኑን ትደግፋለች በሚል የሚቀርብባትን ክስ ውድቅ አድርጋለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

❤10👎3🤔3👏2😱2
የአፍሪካ ኅብረት በናይጄሪያ ጉዳይ
ከአሜሪካ የኃይል አካሄድ ለዲፕሎማሲ ቅድሚያ እንዲሰጥ አሳሰበ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አሜሪካ በቅርቡ የናይጄሪያ መንግሥት ክርስቲያኖችን ያሳድዳል በሚል ከሳ፤ ስለ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ማንሳቷ እንዳሳሰበው ገልጿል።
ኅብረቱ በመግለጫው፤ ከአንድ ወገን ማስፈራሪያ ይልቅ ለዲፕሎማሲያዊ ውይይት፣ የመረጃ ልውውጥ እና የአቅም ግንባታ አጋርነቶች ጥሪ አቅርቧል።
ኅብረቱ በተጨማሪም፦
🟠 የናይጄሪያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፍ፣
🟠 ለናይጄሪያ መረጋጋት እውቀት፣ የሥልጠና ፕሮግራሞች እና የክልላዊ አሠራሮችን ለማቀናጀት ዝግጁነቱን፣
🟠 ለክልላዊ መረጋጋት፣ ትስስር እና የፀረ-ሽብር ተልዕኮዎች የናይጄሪያን አስተዋጽኦ እውቅና እንደሚሰጥ በመግለጫው አስምሮበታል።

❤12👍9👎5👏2🙏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇩🇯 ጅቡቲ የፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን የዕድሜ ገደብ አነሳች የፓርላማው አፈ-ጉባኤ ለአገሪቱ የዜና ምንጭ እንደተናገሩት፣ ሕግ አውጪዎች ዕድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ እጩዎች ለፕሬዝዳንትነት እንዳይወዳደሩ የሚከለክለውን የዕድሜ ገደብ የሚያስወግድ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ በሙሉ ድምፅ አጽድቀዋል። ይህ ለውጥ በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት እስማኤል ዑማር ጊሌ በመጪው ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. በሚደረገው…
እስማኤል ዑማር ጊሌ ለ2026 የጅቡቲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲወዳደሩ ታጭተዋል ሲል የአገሪቱ ሚዲያ ዘገበ
የዜና አውታሩ እንዳለው፣ ጊሌ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት ጅቡቲ ውስጥ በተካሄደው የገዢው “ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ” ፓርቲ ጉባኤ ላይ ነው።
👉 በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት፣ በዓለም ላይ ያሉትን “ጥልቅ ለውጦች” በማስመልከት ንቁ መሆን እንደሚያስፈልግ የተናገሩ ሲሆን፣ ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ባሉበት በዚህ ወቅት አንድነት፣ መረጋጋት እና ልማት ላይ አፅንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የዜና አውታሩ እንዳለው፣ ጊሌ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት ጅቡቲ ውስጥ በተካሄደው የገዢው “ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ” ፓርቲ ጉባኤ ላይ ነው።
👉 በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት፣ በዓለም ላይ ያሉትን “ጥልቅ ለውጦች” በማስመልከት ንቁ መሆን እንደሚያስፈልግ የተናገሩ ሲሆን፣ ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ባሉበት በዚህ ወቅት አንድነት፣ መረጋጋት እና ልማት ላይ አፅንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁8❤5👍1
🇰🇪 ዊልያም ሩቶ ዩክሬን ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የተቀጠሩ ኬንያውያንን እንዲለቀቁ ለዘለንስኪ ጥሪ አቀረቡ
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በዚህ ጉዳይ ላይ ከዘለንስኪ ጋር "ፍሬያማ" የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።
👉 በሳምንቱ መጀመሪያ፣ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት “አትራፊ የሥራ ውል” ቃል ተገብቶላቸው፣ በዩክሬን ግጭት ውስጥ እንዲሳተፉ ከታለሉ 17 ዜጎቹ የእርዳታ ጥሪ መቀበሉን አስታውቆ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በዚህ ጉዳይ ላይ ከዘለንስኪ ጋር "ፍሬያማ" የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።
ሩቶ ዘለንስኪን "በዩክሬን እስር ላይ የሚገኙ ማናቸውም ኬንያውያንን እንዲለቁ እንዲያመቻቹ" ጠይቄያለሁ ብለዋል።
👉 በሳምንቱ መጀመሪያ፣ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት “አትራፊ የሥራ ውል” ቃል ተገብቶላቸው፣ በዩክሬን ግጭት ውስጥ እንዲሳተፉ ከታለሉ 17 ዜጎቹ የእርዳታ ጥሪ መቀበሉን አስታውቆ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍6👏4❤2😁2
ላቭሮቭ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በአካል ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ
የዩክሬን ጉዳይ ላይ ለመምከር መደበኛ ግንኙነት መኖሩ አስፈላጊ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
የአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር መምጣት ውይይት ለመቀጠል ፍላጎት እንደፈጠረ፣ ነገር ግን ነገሮች በተፈለገው ፍጥነት እየሄዱ እንዳልሆነ አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የዩክሬን ጉዳይ ላይ ለመምከር መደበኛ ግንኙነት መኖሩ አስፈላጊ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
"የሩሲያ እና የአሜሪካ ግንኙነቶች ባለፈው የአሜሪካ አስተዳደር በነበረው ተሞክሮ ምክንያት በብዙ የግጭት ነጥቦች የተሞላ ነው። ይህንን ውስብስብ ሁኔታ ለመፍታት ጊዜ ይወስዳል" ሲሉም አክለዋል።
የአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር መምጣት ውይይት ለመቀጠል ፍላጎት እንደፈጠረ፣ ነገር ግን ነገሮች በተፈለገው ፍጥነት እየሄዱ እንዳልሆነ አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤4🤝1
🇪🇬 ግብፅ አዲስ የጋዝ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች
📈 የአገሪቱ የነዳጅና ማዕድን ሃብት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ ግኝት የአገሪቱን ክምችት በ15 ቢሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ ከፍ ያደርገዋል።
በምዕራባዊ በረሃ በሚገኘው ‘ስፓል’ 15-31 ጉድጓድ ቁፋሮን የሚያስተዳድረው በድር ኤል ዲን ፔትሮሊየም ኩባንያ፣ በቀን በአማካይ 16 ሚሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ እና 750 በርሜል ምርት እንደሚኖረው ይጠብቃል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
📈 የአገሪቱ የነዳጅና ማዕድን ሃብት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ ግኝት የአገሪቱን ክምችት በ15 ቢሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ ከፍ ያደርገዋል።
በምዕራባዊ በረሃ በሚገኘው ‘ስፓል’ 15-31 ጉድጓድ ቁፋሮን የሚያስተዳድረው በድር ኤል ዲን ፔትሮሊየም ኩባንያ፣ በቀን በአማካይ 16 ሚሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ እና 750 በርሜል ምርት እንደሚኖረው ይጠብቃል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👎10👍6❤4
🇪🇹 የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 'ካፍ' ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ደረጃውን የማሻሻል ሥራዎች በትኩረት እየተከናወኑ ነው - ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በባህር ዳር ከተማ በነበራቸው ጉብኝት ስቴዲየሙንና ከተማዋን ለቱሪዝም ዘርፍ ምቹ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን መመልከታቸውን ገልፀዋል።
🏟 የመብራት ዝርጋታን ጨምሮ ሌሎች የስታዲየም ውስጥ መሠረተ ልማቶችም በፍጥነት እየተከናወኑ እንደሚገኙም አክለዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በባህር ዳር ከተማ በነበራቸው ጉብኝት ስቴዲየሙንና ከተማዋን ለቱሪዝም ዘርፍ ምቹ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን መመልከታቸውን ገልፀዋል።
“ስታዲየሙ 52 ሺህ ተመልካቾችን መያዝ የሚችል ሲሆን የወንበር መግጠምና የሳር ንጣፍ ስራዎች ተጠናቀዋል። የመብራት ዝርጋታን ጨምሮ ሌሎች የስታዲየም ውስጥ መሠረተ ልማቶችም በፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ።” ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል።
🏟 የመብራት ዝርጋታን ጨምሮ ሌሎች የስታዲየም ውስጥ መሠረተ ልማቶችም በፍጥነት እየተከናወኑ እንደሚገኙም አክለዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤16🖕8👎5👏2🤔2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የሩሲያ ወታደሮችን ስሜት እያነቃቁ ያሉት የቤት እንስሳት አንድ ወታደር በዛፖሮዥዬ ጦር ግንባር ከሩሲያ ወታደሮች ጋር ስለሚያገለግለው ውሻ 'ዡዙልያ' አንድ ታሪክ ለስፑትኒክ አጋርቷል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢዬ ክልል የሚገኘውን የራይብኖዬ ሰፈርን ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
ስፑትኒክ አፍሪካ ስለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ያዘጋጀውን ልዩ ትንተና ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
ስፑትኒክ አፍሪካ ስለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ያዘጋጀውን ልዩ ትንተና ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍8👏5❤2
የኔቶ የቀድሞ ዋና ጸሐፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ ለምዕራብ ሚዲያ እንደተናገሩት፣ እ.ኤ.አ. በየካቲት 2022 ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በዩክሬን ላይ “በረራ የተከለከለ ቀጣና” እንዲቋቋም ያቀረቡትን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል፡፡ ምክንያቱም ይህ የሩሲያ እና የቤላሩስ የአየር መከላከያዎችን መምታት ማለት ሲሆን፣ ይህም ከኔቶ ጋር ቀጥተኛ ጦርነትን የሚያስጀምር እርምጃ ነው።
💬 “በአየር ላይ የሩሲያ አውሮፕላን ወይም ሄሊኮፕተር ካለ፣ እኛ እሱን መተን መጣል አለብን፤ ያኔ በኔቶ እና በሩሲያ መካከል ሙሉ ጦርነት ይሆናል። እናም እኛ ያንን ለማድረግ ፈቃደኛ አይደለንም” ሲሉ ስቶልተንበርግ ተናግረዋል። አክለውም የባይደን ውሳኔም ተመሳሳይ እንደነበር ገልጸዋል፡- “ለዩክሬን ሲባል የሦስተኛውን የዓለም ጦርነት አደጋን አንወስድም”።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9😁8👏3
በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል የተደረጉ የአንኮሬጅ ስምምነቶች የ2014 እና የ2022 ህዝበ ውሳኔ ውጤቶችን በጥያቄ ውስጥ አያስገቡም ሲሉ ላቭሮቭ ገለጹ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"የትኛውም አካል የሩሲያን የግዛት አንድነት ወይም የክራሚያ፣ ዶንባስ እና ኖቮሮሲያ ነዋሪዎችን ምርጫ አያጠይቅም።" ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤1🫡1
🇪🇹 ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ
የቡናና ሻይ ባለሥልጣን በትናትናው ዕለት እንዳስታወቀው፤ በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ2,261 ቶን በላይ የሻይ ምርት በተሳካ ሁኔታ ወደ ውጭ ተልኳል።
አገሪቱ በአጠቃላይ 4,059 ቶን ሻይና ቅመማ ቅመም ለዓለም አቀፉ ገበያ ለመላክ አቅዳለች ሲል የአገር ውስጥ ሚሲያ ዘግቧል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የቡናና ሻይ ባለሥልጣን በትናትናው ዕለት እንዳስታወቀው፤ በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ2,261 ቶን በላይ የሻይ ምርት በተሳካ ሁኔታ ወደ ውጭ ተልኳል።
አገሪቱ በአጠቃላይ 4,059 ቶን ሻይና ቅመማ ቅመም ለዓለም አቀፉ ገበያ ለመላክ አቅዳለች ሲል የአገር ውስጥ ሚሲያ ዘግቧል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤10👏4😁4
🚨🇷🇺 🗣 የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ለስፑትኒክ የሰጡት ቁልፍ መግለጫዎች
🤝🇺🇸 ስለ ሩሲያ እና አሜሪካ ግንኙነት፦
💬 ሩሲያ በምትፈልገው ፍጥነት ባይሆንም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያለው የሩሲያ-አሜሪካ ውይይት ቀጥሏል።
💬 ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በየጊዜው ይነጋገራሉ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በአካል ለመገናኘት ዝግጁ ናቸው።
💬 ሩሲያ በአላስካ በተካሄደው የፕሬዝዳንቶች ስብሰባ ላይ በዩክሬን ጉዳይ ላይ የተደረሱ ስምምነቶችን አሜሪካ እንድታረጋግጥ ትጠብቃለች።
💬 ሩሲያ የስትራቴጂክ የጦር መሳሪያዎች ቅነሳ (ስታርት) ስምምነት ላይ የተቀመጡትን ገደቦች ከየካቲት 2026 በኋላ ለሌላ ዓመት ለማራዘም ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያቀረቡትን ሐሳብ አሜሪካ እንድትቀበል ለማሳመን አላሰበችም።
⚔️ ስለ ዩክሬን ግጭት፦
💬 የዩክሬንን ግጭት የችግሩ መሠረታዊ መንስኤዎች እና የሩሲያን ጥቅሞች ግምት ውስጥ ባላስገባ መልኩ መፍታት አይቻልም።
💬 በዩክሬን ጉዳይ ላይ በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል የሚደረጉ ውይይቶች በአንድ ርዕስ ላይ ብቻ የተገደቡ አይደሉም፤ ስፋት ያላቸው ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናሉ።
💬 አሜሪካ ዘለንስኪ በዩክሬን ውስጥ ሰላማዊ መፍትሄን እንዳያደናቅፉ ለማግባባት እየተቸገረች ያለ ይመስላል።
💸🇪🇺 በአውሮፓ ሕብረት የታገደው የሩሲያ ሀብት መውረስ አስመልክቶ
💬 የታገደው የሩሲያ ሀብት በሕጋዊ መንገድ ለመውረስ የሚያስችል መንገድ የለም።
💬 የሩሲያ የታገደ ሀብት መወረስ ዩክሬንን አያድናትም እና ኪዬቭ እዳዎቿን እንድትከፍል አይረዳም።
💬 ምዕራባውያን የሩሲያን የታገደ ሀብት ለዩክሬን ካስተላለፉ፣ ሩሲያ በአግባቡ እና በምላሽ የመስጠት መርህ መሠረት ምላሽ ትሰጣለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🤝🇺🇸 ስለ ሩሲያ እና አሜሪካ ግንኙነት፦
የቀድሞው የአሜሪካ አስተዳደር የወረሳቸው በሩሲያ-አሜሪካ ግንኙነት ውስጥ ብዙ የሚያናድዱ ነገሮች አሉ። የሀገራቱን ግንኙነት ለማጽዳት ረጅም ጊዜ ይወስዳል።"
"ማንም ስምምነቱን እንዲቀበል አናሳምንም። የእኛ እርምጃ ለሁለቱም ወገኖች እና ለመላው ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጥቅም እንደሚያስገኝ እናምናለን። ለየትኛውም ሁኔታ ዝግጁ ነን።"
⚔️ ስለ ዩክሬን ግጭት፦
"ክራሚያን እና ሴቫስቶፖልን በተመለከተ፣ የባሕረ ገብ መሬት ነዋሪዎች እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2014 በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የመወሰን መብት ተጠቅመው ከሩሲያ ጋር ለመዋሃድ ድምጽ ሰጥተዋል።"
💸🇪🇺 በአውሮፓ ሕብረት የታገደው የሩሲያ ሀብት መውረስ አስመልክቶ
"እንዲህ ያሉ ድርጊቶች ግልጾ ማታለል እና ስርቆት ከመሆን የዘለሉ አይደሉም። የቅኝ ገዥዎችና የባሕር ወንብድ አስተሳሰቦች በአውሮፓውያን ውስጥ የነቁ (የተነሱ) ይመስላል።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍3💋1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢዬ ክልል የሚገኘውን የራይብኖዬ ሰፈርን ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ 👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው። ስፑትኒክ አፍሪካ ስለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ያዘጋጀውን ልዩ ትንተና ያንብቡ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያው ዲ-30 ሃውትዘር መድፍ የዩክሬይን የመረጃ እና ኢላማ ማግኛ ስርዓት አወደመ
📍ዛፖሮዢዬ ክልል
ምስሉ የተገኘው ከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
📍ዛፖሮዢዬ ክልል
ምስሉ የተገኘው ከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍5
ሞስኮ እና ካይሮ በሱዳን ግጭት እልባት ዙሪያ መከሩ
የሩሲያ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባደረጉት የስልክ ውይይት በሱዳን ያለውን ሁኔታ ጨምሮ ሰፋ ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
ከግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከተው ሚኒስትሮቹ፡-
🟠 የሱዳንን መንግሥት፣ ተቋማቱን እና አንድነቱን ማስጠበቅ እንደሚያስፈልግ በድጋሚ አረጋግጠዋል፤ እንዲሁም ማንኛውንም የትይዩ ተቋም ምሥረታም እንደማይቀበሉ ገልጸዋል።
🟠 በአሁኑ ወቅት በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አማፂያን ቁጥጥር ስር የምትገኘው አል-ፋሸር በአስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት አጽንኦት ሰጥተዋል።
🟠 ስለተዘገቡት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ስጋታቸውን ገልጸዋል።
🟠 ግጭቱን ለመፍታት በ"ሱዳን አራትዮሽ" (ግብፅ፣ አሜሪካ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ) ማዕቀፍ ውስጥ ትብብር ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል።
ከሱዳን ባሻገር፣ ሚኒስትሮቹ የአል-ዳባ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እና ከስዊዝ ካናል አቅራቢያ የሚገኘውን የሩሲያ የኢንዱስትሪ ዞን በተመለከተም ተወያይተዋል።
እነዚህ ተነሳሽነቶች "በግብፅ የሩሲያን ኢንቨስትመንት ለመጨመር እና በሁለቱ አገራትይ መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር አስተዋፅኦ ያደርጋሉ" ብለዋል።

👍8❤4👏1