Telegram Web Link
#ማስታወቂያ
የፊልም ስክሪፕቶች እንፈልጋለን።
ለየት ያለ ታሪክ ያለው የፊልም እስክሪፕት እንገዛለን። ጀማሪ እና ልምድ ያላችሁ ፀሀፊያን እስክሪፕታችሁ በአንጋፋ እና ተወዳጅ ተዋንያን ተሰርቶ ለእይታ ይበቃል። የፊልማችሁን ሲኖፕሲስ በኢሜል ወይም በኢንቦክስ ከአድራሻ እና (ልምድ ካላችሁ) ከቀደመ ልምዳችሁ ጋር ላኩ።
ዋጋ በስምምነት❗️
[email protected]

@StarCastingAgent
@bujustar
☝️ follow Us
+251979994999
@castingagent

https://www.tg-me.com/bujustar
2025/07/10 15:53:49
Back to Top
HTML Embed Code: