Telegram Web Link
Habesha
Forwarded from Buju Star (𝕭𝖚𝖏𝖚𝖘𝖙𝖆𝖗)
ማጀቴ ድግስ

የድምጻዊት ኒና ግርማ "ማጀቴ" የተሰኘው ተወዳጅ አልበም የምረቃ ስነስርዓት ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው "The Club- VIP" Lounge ውስጥ በደመቀ መልኩ ይካሄዳል። በዕለቱ ድምጻዊ አብነት አጎናፍር ፣ ድምጻዊ ያሬድ ነጉ፣ ድምጻዊት ዘቢባ ግርማ እንዲሁም ሌሎች አንጋፋ እና ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። እንዲሁም የተለያዩ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ይገኛሉ።

ማጀትዎ ለቤተሰብዎ የሚወዱትን እና የሚጣፍጠውን አሰናድተው አብስለው የሚፈጽሙበት ልዩ ክፍል ነው። በዚህ ክፍል ለሰው ልጆች ቁመ ስጋ የሚበጅ ምግብ በአግባቡ ተሰናድቶ ሲወጣ ቤተሰቡ ጣፍጦት በአንድ ገበታ ቀርቦ ይመገባል። ማጀቴ አልበምም እንዲሁ በሻኩራ ስቱዲዮ ውስጥ ተሰናድቶ በአውታር የሙዚቃ ገበታ አገሬው በሚወደው እና በሚመጥነው መልኩ ስለ አገራችን፣ ስለ ፍቅር እንዲሁም በማህበራዊ ህይወታችን ላይ አተኩሮ የተሰናዳ አንድ የሙዚቃ አልበም ነው።

ማጀቴ ድግስ በThe Club -VIP lounge
@bujustar
Join my social media
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar
Facebook:
https://m.facebook.com/bujustar/
https://youtube.com/c/BujuStar
Instagram:
https://instagram.com/bujustar_
Twitter:
https://twitter.com/bujustar_
Forwarded from Buju Star (bujustar)
ድምፃዊ ዳዊት ነጋ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል ለ አድናቂዎቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን 🙆😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@bujustar
Forwarded from Buju Star (bujustar)
ነገ ማታ ሀገሬ
#dagid
@bujustar
Forwarded from Buju Star (bujustar)
ሃገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በገባው ልክ፣ በተረዳው ያክል ለሃገሩ ያለውን ጥልቅ ስሜት በራሱ የአዘፋፈን ስታይል ዘፍኗል። ቆንጆ ስራ ነው። ... "አንቺ አዝነሽ ተከፍተሽ ደስተኛ መሆን ይቻላል ወይ?" ሲል እኛን ይጠይቃል ? ..."ጠዋት ማታ ሃገሬ : ሃገሬ የምልሽ ውሸት ነው ወይ?" እያለ ደግሞ እራሱን ይጠይቃል። ... Dagi D የበሰለ ቆንጆ አዲስ ስራ ይዞልን መቷል። አዳዲስ ድምፃዊያንን እናበረታታ !
🎶#ሀገሬ🎶🇪🇹
🕊 ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን 🕊
@BujuStar
Forwarded from Buju Star (bujustar)
OVER
100.000
THANK YOU FOR WATCHING
VIEWS
👇👇👇👇
https://youtu.be/Y0ssQtMw7CE
@bujustar
0979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar

https://youtube.com/c/BujuStar
@bujustar
0979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar

https://youtube.com/c/BujuStar
@bujustar
0979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar

https://youtube.com/c/BujuStar
2025/07/09 06:00:11
Back to Top
HTML Embed Code: