Forwarded from Arada style (@aradastyle)
እናመሰግናለን
ዶክተር አሸናፊ ታዘበዉ ::

ዛሬ ሃሙስ ታህሳስ 18/2016  ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1  አሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ላይ ዶክተር አሸናፊ ታዘበዉ የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር    ለነበረን  መልካም የስቱዲዮ ልዩ ቆይታ  ምስጋናችንን በማክበር እንገልፃለን ::

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
ሃሙስ ታህሳስ 25/2016 ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

በፖሊስ ህይወት ያለ የጥበብ ስራ እና የሙያ ስነምግባር እንዴት ይታያል ? ከ21 ዓመት በላይ ልምድ ካለው እና በአሁን ሰዓት በፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ዉስጥ በድምጻዊነት ከሚሰራው ድምጻዊ እና የግጥምና ዜማ ደራሲ ዋና ሳጅን የሺጥላ ተሰማ  ጋር የግል እና የስራ ባህሪዉን ታሳቢ በማድረግ
  ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

የተከበሩ አጋራችን  ታህሳስ 25/2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
እንኳን አደረሳችሁ !
ልዩ የገና በዓል ዝግጅት በfm adis 97.1

እሁድ ታህሳስ 28/2016 ከቀኑ
10 -ምሽተ 12 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

የተከበሩ አጋራችን  ታህሳስ 28/2016 እሁድ ከቀኑ 10 - ምሽተ 12 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የገና በዓል የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. 
   አጋሮቻችን
1ኛ አንጋፋው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ
2ኛ የአዲስ አበባ  ከ/አ የምግብና የመድሃኒት ባለስልጣን
3ኛ አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር
4ኛ የአዲስ አበባ ከ/አ  ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
5ኛ የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 
   ልዩ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
ኢትዮ- አራዳ ስታይሎች ነን !
        በfm 96.3
አባል እና አጋር ይሁኑ !
ይታደሙት : በመማር ይዝናኑበታል !

ኢትዮ _አራዳ ስታይል የመረጃና የመዝናኛ ዝግጅት በfm 96.3 ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በልዩ አቀራረብ እና ተጨማሪ አዲስ እይታ/ መንገድ በአራዳ ስታይል ተቃኝቶ በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ 96.3 ላይ ይደመጣል ::

አራዳ ኢትዮጵያን እሴት
ጨምሮ የተረዳ ነዉ ::

      ተጨማሪ እና አማራጭ የአሼ ታለንት ፕሮፋይል ድርጅታዊ ፕሮግራም ::
አራድነት የሰብዓዊነት ጥግ ነዉ !

አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር ::
መረጃዉን በማጋራት ይተባበሩን !
   ለበለጠ መረጃ :- fb. Ethioaradastyle

ቴሌግራም ገጻችን Ethioaradastyle
         የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል
ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
ሃሙስ ጥር  16 /2016
ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

ልዩ እንግዳችን :-ዶክተር ተሾመ ታከለ ናቸው ::

     የአለም የት/ት ቀንን ም/ት ማድረግ ማህበራዊ ሚዲያን ለት/ታዊ ጉዳዮች የመጠቀም ልምዳችንን እና አጋዥ የህይወት ክህሎት / የተለያዩ ማነቃቂያ ስልጠናዎች ለስዕብና ልማት ያላቸውን ጠቀሜታ በተመለከተ ከTDC  መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ከሆነው ዶክተር ተሾመ ታከለ  ጋር 
ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

የተከበሩ አጋራችን  ጥር 16 /2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
አሼ ታለንቶች ነን !

ሃሙስ ጥር 30 /2016
ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

የእለቱ እንግዳችን :-አርቲስት መስፍን አይፎክሩ  ነዉ )
( በበርካታ ፊልሞች እና ቲያትሮች ላይ የተሳተፈ እና በአሁን ሰዓት ደግሞ የስዕል እና ቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ ሆኖም በመስራት ላይ ይገኛል )
የኪነጥበብ ስራዎች እና ባለሙያዉ ምን ያህል በአጋሮች ይደገፋል ?
የኪነጥበብ ባለሙያው ህይወት እና ተጓዳኝ የኑሮ ሁኔታው ምን ይመስላል ይሄን በተመለከተ አሼ ታለንቶች ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

የተከበሩ አጋራችን  ጥር 30 /2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

አባል እና አጋር ይሁኑ !
ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
የካቲት ወር
እኔ በየካቲት ወር የማዉቀዉ ?

የካቲት ወር የአፍሪካ ነጻነት ወር ሲሆን ታላቁ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዚህ ወር
ይከበራል ።
በዚህ ዘመን ቫላንታይን ብሎ ማሽቃበጥ ሆኖ ቮላታይል ሆኖ መበጥበጥ ነዉ ።
ቫለንታይን day ወይስ ማላታይን day ?
ኢትዮጵያዊዉ ሽልንጌ ራፐር 50 ሴንትን መሆን አያስፈልገውም ።
ኢትዮጵያዊት ሳራ ሻኪራን ለመሆን ከhuman rignt በላይ ለ human hair ማሽቃበጥ የለባትም ።
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
አሼ ታለንቶች ነን !

ሃሙስ የካቲት 7/2016
ከቀኑ 9-10 ሰዓት በ ebc fm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

የእለቱ እንግዳችን :-አቶ ግዛቸው ኪዳኔ )
( በኢፌዴሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል እሴቶች ጥናት እና ልማት ዴስክ ሃላፊ ናቸው )

ወጣትነት እና የመጤ ልማድ ልምምዶችን በባህል ልማት መነጽር እና ከአለም አቀፋዊነት ተዕጽኖ አንጻር በተመለከተ አሼ ታለንቶች ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::

የተከበሩ አጋራችን የካቲት 7 /2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

አባል እና አጋር ይሁኑ !
ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
2024/05/04 03:39:42
Back to Top
HTML Embed Code: