👵እናት፦ አንቺ ድፍድፍ አትነሽም
👱♀ልጅ፦ እረ እናቴ እንዲ አትበይ ሆ
👵እናት፦ ደሞ ለምን ?
👱♀ልጅ፦ እንዲ ስትይ ሰምተው እኔጋም ድፍድፉ ያለ መስሏቸው ትቆፈር ቢሉስ
👵እናት፦ ኡ ኡቴ🙆 ወገኛ እንደተቆፈርሽው ቢሆንማ እንኳን የ አንድ ሀገር ድፍድፍ ይቅርና የ አለም ይገኝ ነበር ብለው እርፍ
Join
👇
www.tg-me.com/technologyadvancements

Telegram
ስነ ልቦና (personality development)
New upcoming techs, Motivations and inspiring stories, personality development
@hena24alfa
@hena24alfa
በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ
ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !!
:
1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው
ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ
ነው።
:
2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ
ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (Sex) አንፈጽምም
ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት
ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር።
:
3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር
ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት
የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው።
:
4:- አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡
እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር።
ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን
በበሉት ነበር።
:
5:- ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡
ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card'
ነው፡
:
6:- አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ
ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ
የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ
ይገባሃል።
:
7:- አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ
ይመስላሉ። ግን የጂምናዝየምን በር እንኳ
አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ
ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን
ይጠብቃሉ።
:
8:- ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት
ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም
ግዛላት፡፡
:
9:- ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም
እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን
ሄዋንን ስለመረጠ፡፡
:
10:- አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ
ውስጣዊ ውበት አትናገር ምክንያቱም X-ray
እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡
:
11:- አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡
ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ
ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡
:
12:- ዓለም አፍሪካን በድላታለች……
:
ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ
የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል።
:
ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን
ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡
:
በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት
ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ
ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ።
:
ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን
አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም
የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት……
:
:
ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት
እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡

ጉርሻ ሊያስተምረን የመጣው ሁሉ ምግባችንን ይነጥቀናል ብለን
የምንፈራው ለምንድነው?
የወዳጄ የ ኑሪ ሱልጣን ገፅ ላይ ኢቺን ታሪክ አንብቤ ተመቸቺኝ
አንሆ ለናንተ ኢኸው::
አንድ እህል የጫነ መኪና በመንገድ ሲያልፍ ከተጫኑት እህሎች
የአንዱ ኩንታን ማደበሪያ ተቀዶ ብዙ ስንዴ አስፓልት ላይ ይደፋል
ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ የቀረውን አስሮ የተደፋውን ትቶት
ይሄዳል። አንዲት ልጅ የተደፋውን ስንዴ በቻለችው አቅም በእጇ
ትለቅማለች ነገር ግን ሁለቱም መዳፎቹ ስለሞሎ አንዱን ስታነሳ
ከያዘችው አንድ ትጥላለች እየለቀመች ትጥላለች በመንገዱ
ሲያልፉ የነበሩ አንድ አባት አዯትና ጎንብስ ብለው መልቀሙን
እያገዟት እንዲህ አሏት። ልጄ ከንቱ ድካም ነው እየደከምሽ ነው
ያለሽው አንድ ለቅምሽ አንድ እየጠልሽ ነው እስኪ የለቀምሽውን
እዚያ ዳር ላይ አስቀምጪውና በባዶ እጅሽ ድጋሚ ልቀሚ
እሏት።
እሷም ምንቀር ብላ አረ እኔ ላስቀምጥ ስሄድ እርሶ ለራሶ
ለቅመው ሊሄዱ አለቻቸው። እሳቸውም ሳቅ ብለው በቻሉት
ፍጥነት እየለቀሙ በመዳፋቸው ሲሞላ ዳር ላይ ውስደው
አስቀምጠውት ይመጣሉ አሁንም ለቅመው ዳር እያስቀመጡ
ሌላ የለቅማሉ። ከሁለት መዳፏ በላይ መያዝ ያልቻለችው
ውጣት ሰውዬው የሚያደርጉትን ነገር መድገም ጀመረች
እያለቀመች ዳር እያስቀመጠች ሌላ ትለቅም ጀመረ። ከብዙ
ቆይታ በኋላ ስንዴውን ጨረሱት ሰውዬ ፌስታል ፈልገው
የለቀሙትን ስንዴ በፌስታል ሰብስበው ይህው ልጄ ለአንቼ ነው
የለቀምኩት ውስጄው አሏት። እያፈረች ተቀበለቻቸው እሷም
የለቀመችውን ፌስታሉ ውስጥ እንድትከት አድረጓት። ቀጥለው
እንዲህ አሏት…… ልጄ መንገድ ያሳየሽን ሁሉ መንገድ ሊዘጋብኝ
ነው ብለሽ አታስቢ።
አጎራረስን ያሚያሳይሽ ሰው ምግብሽን ሊቀማሽ እንዳይመስልሽ
ማጉረስ የሚያጠግባቸው ብዙ ሰዎች እንዳሉ ማመን አለብሽ።
ብዙ ክፉ ሰዎች ቢያጋጥሙሽም የሚያጋጥሙሽን ሁሉ ክፉ
አታድርጊ ክፋታቸውን የማያውቁ ብዙ ሰዎች አሉና ክፉ ነህ
እያልሽ ክፋታቸውን አትቀስቅሺ። ሰዎች ሁሉ ክፉ ናቸው ስትዪ
ክፋታቸው ይውርስሻል ስለነሱ ብዙ ስታወሪ ወሬው ታሪካቸው
ያንቺ እየሆነ ይሄዳል እሺ። ዳሞ ሌላው በቃኝ ልመጂ እጅሽ
ከሞላ የብቃሽ ወድቆ በነፃ ስላገኘሽ ብቻ ሆድሽን እጅሽን
አትጠቅጠቂ በቃኝ ልመጂ እጅሽ ከሞላ ኪስሽ ከሞላ ዳር ላይ
ማስቀመጥ ልመጂ እጅሽ እየሞላ እንድ እየጣልሽ አንድ ስታነሺ
ከኖርሽ ስግብግብ ትሆኛለሽ። ወድቆ ያገኘሽው ነገር ሁሉ ያንቺ
አይደለም። እጅሽ ሲሞላ፣ ሆድሽ ሲሞላ፣ ኪሲሽ ሲሞላ
የጎደለበትን አስቢ ባዶ የሆነበትን አስቢ። እኔ ለቅሜ የስጠሁሽ
ስለማልፈልገው አይደለም አንቺ የበለጠ ስለሚያስፈልግሽ ነው
ብለዋት ሄዱ።
እና ነገሩን ስናደማው……… ለቅመን ለቅመን እጃችን እየሞላ
ድጋሚ ለመልቅም የምንሞክር ሰዎች እየበዛን ነው።
ስግብግብነት እየበዛን ነው እጃችን እየሞላ ዳር ላይ ባዶ እጁን
ባዶ አፉን ባዶ ኪሱ የተቀመጠ ሰው እያየን አንድ እያነሳን አንድ
በማይረባ ነገር እየጣልን እየኖርን ነው። የቀረበን ሁሉ ሊጎዳን
ይመስለናል፡፡ መጥፎ የትላንት ታሪክ ስላሰረን ሁሌም ስለሰዎች
ስናስብ ሰዎች መጥፎ እንደሆኑ ነው የምናስበው፡፡ እውነቱ ግን
ይህ ነው ማንም ሰው ሲፈጠር መልካም ነው ሰውን ክፉ
የሚያደርጉት መጥፎ አጋጣሚዎች ናቸው፡፡
©አቤል ብርሀኑ(የወይኗ ልጅ)
Join
👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEMfpJmb3hwU3RTX1w

በጣም አጣዳፊ ፣ በጣም ከባድ ፣ ጠቃሚ መረጃ * 📣 * የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዚህ ወቅት በጣም ከባድ እና ገዳይ መሆኑን ለሕዝብ ጤና ጥበቃ የድንገተኛ ጊዜ ኣሳወቀ ፡፡ በበሽታው ከተያዙ በኋላ ምንም ፈውስ የለም ፡፡ * * ከቻይና ወደ ተለያዩ ሀገራት እየተሰራጨ ነው * የመከላከያ ዘዴ ጉሮሮዎን እርጥበት እንዲይዝ ማድረግ ፣ ጉሮሮዎ እንዲደርቅ አይፍቀዱ ፡፡ ስለሆነም በጉሮሮዎ ውስጥ ያለው ዕጢዎ ከደረቀ በኋላ ቫይረሱ በ 10 ደቂቃዎች ውስጥ ወደ ሰውነትዎ ይወርዳል። * እንደ ዕድሜያቸው ለልጆች ከ 50 እስከ 80 ሚሊ ሙቅ ውሃ ይጠጡ። * * በየእለቱ እርስዎ * ጉሮሮዎ ደረቅ እስኪሆን፣ አይጠብቁ ፣ ሁሌ ውሃ በእጅዎ ይያዙ ፡፡ * * ጉሮሮዎን እርጥብ አድርገው ይቀጥሉ እስከ መጋቢት 2020 ድረስ ፡፡ የተጨናነቁ ቦታዎችን ፣ በተለይም በባቡር ወይም በሕዝብ ማመላለሻ ውስጥ እንደ አስፈላጊነቱ ጭንብል ይልበሱ * * የተጠበሰ ወይም ቅመም የተደረገበትን ምግብ ያስወግዱ እና ቫይታሚን C በብዛት ይዉሰዱ * * ምልክቶቹ / መግለጫው * * 1. ከፍተኛ ትኩሳት ያለው * * ትኩሳት ከለበሰ በኋላ ለረጅም ጊዜ ሳል * * 3.ልጆች በቀላሉ ተጋላጭ ናቸው * 4. አዋቂዎች ብዙውን ጊዜ የመረበሽ ስሜት ይሰማቸዋል ፣ * ራስ ምታት እና በተለይም ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተዛመዱ * * 5 በጣም ተላላፊ ናቸው * የሰውን ልጅ ኣስቀድሞ ግንዛቤ እንዲያገኝ
#Pls-share
www.tg-me.com/technologyadvancements
#Pls-share
www.tg-me.com/technologyadvancements
Telegram
ስነ ልቦና (personality development)
New upcoming techs, Motivations and inspiring stories, personality development
@hena24alfa
@hena24alfa
Every end has a start, every start has a decision, every decision has a reason, and every reason has a meaning.
www.tg-me.com/technologyadvancements
www.tg-me.com/technologyadvancements
Telegram
ስነ ልቦና (personality development)
New upcoming techs, Motivations and inspiring stories, personality development
@hena24alfa
@hena24alfa
How to Heal Depression
I have heard that in ancient times
human beings lived
to the age of a hundred.
In our time,
we are exhausted
at the age of fifty.
Is this because of
changes in the circumstances,
or is it the fault of men?
SU WEN
4500 B.C.
Part One:
Understanding Depression
In this part, we answer the basic questions about depression: What is
depression? What causes it? How does one get it? How is it healed?
One:
You Are Not Alone
If you or someone you know is depressed, you are not alone.
That's something of an understatement.
One in twenty Americans currently suffers from a depression severe
enough to require medical treatment.
One person in five will have a depression at some time in his or her
life.
Depression in its various forms (insomnia, fatigue, anxiety, stress,
vague aches and pains, etc.) is the most common complaint heard in
doctors' offices.
Two percent of all children and five percent of all adolescents suffer
from depression.
More than twice as many women are currently being treated for
depression than men. (It is not known whether this is because women
are more likely to be depressed, or whether men tend to deny their
depression.)
People over sixty-five are four times more likely to suffer depression
than the rest of the population.
Depression is the #1 public health problem in this country. Depression
is an epidemic an epidemic on the rise.
I am now experiencing
myself
all the things that u
as a third party
I have witnessed going on
in my patients--
days when I slink about
depressed.
SIGMUND FREUD
Join us
@technologyadvancements

Forwarded from Deleted Account
አኹን በሳይንስ የተገኙት የመቶ ቢሊየን ትሪሊየን ከዋክብት ሳይንሳዊ ምርምርና አስደማሚ ሕብረ ቀለማቸው ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ግኝት ጋር በንጽጽር ይቀርባል፨
♥ የዐባይ ኮከብ ወይም በሳይንስ ሳይረስ ስለሚባለው ውሃ ሰማያት ቀለም ስላለው እጅግ ደማቅ ኮከብ የቀደምት ግብጻውያንና የኢትዮጵያውያን ምርምር ይቀርባል፨
Join 👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-Pvw5uVelKrwDLRcffH8eqA
♥ የዐባይ ኮከብ ወይም በሳይንስ ሳይረስ ስለሚባለው ውሃ ሰማያት ቀለም ስላለው እጅግ ደማቅ ኮከብ የቀደምት ግብጻውያንና የኢትዮጵያውያን ምርምር ይቀርባል፨
Join 👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-Pvw5uVelKrwDLRcffH8eqA
♥ ♥ ባለቤቷም ንጉሥ ሴፊዩስ ሲባል አንድሮሜዳ የምትባል እጅግ ውብ የነበረች ልጅ ወልደዋል፤ ይኽ ውበቷ ግሪክ ድረስ በመሰማቱ ብዙዎች የግሪክ ጸሐፊዎች ስለ ርሷ ጽፈዋል፨
♥♥♥ ታዋቂው የግሪክ ፈላስፋ አርስጣጣሊስ "ዕውቀት የሚጀምረው ከማድነቅ" ነው እንዳለ ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ሴፊዩስ፤ ንግሥታችን ካሲዮፕያና ልጃቸው አንድሮሜዳ በምሽት ጊዜ በሰማይ ላይ የተለያየ ቅርጽ ሠርተው እንደ ዕንቁ ፈርጽ የሚያበሩትን ከዋክብት እየተመለከቱ ይደነቁ ነበር፨
♥♥♥ በመደነቅ ብቻ ሳያበቁ ከተመለከቷቸው እነዚኽን ሕብራተ ከዋክብት (Constellations) ውስጥ የተለያየ ቅርጽ ከሚሠሩት ሦስቱን በመምረጥ በስማቸው እንዲሠየም አደረጉ፤ በዚኽ ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ ሕብራተ ከዋክብትን መጥራት የቻሉት የመጀሪያዎቹ እነርሱ ነበሩ፨
Join 👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-Pvw5uVelKrwDLRcffH8eqA
♥♥♥ ታዋቂው የግሪክ ፈላስፋ አርስጣጣሊስ "ዕውቀት የሚጀምረው ከማድነቅ" ነው እንዳለ ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ሴፊዩስ፤ ንግሥታችን ካሲዮፕያና ልጃቸው አንድሮሜዳ በምሽት ጊዜ በሰማይ ላይ የተለያየ ቅርጽ ሠርተው እንደ ዕንቁ ፈርጽ የሚያበሩትን ከዋክብት እየተመለከቱ ይደነቁ ነበር፨
♥♥♥ በመደነቅ ብቻ ሳያበቁ ከተመለከቷቸው እነዚኽን ሕብራተ ከዋክብት (Constellations) ውስጥ የተለያየ ቅርጽ ከሚሠሩት ሦስቱን በመምረጥ በስማቸው እንዲሠየም አደረጉ፤ በዚኽ ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ ሕብራተ ከዋክብትን መጥራት የቻሉት የመጀሪያዎቹ እነርሱ ነበሩ፨
Join 👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-Pvw5uVelKrwDLRcffH8eqA
Forwarded from Deleted Account
♥♥ የግሪኮ ሮማን የሥነ ከዋክብት ተመራማሪ ፕቶሎሚ 48 ሕብራተ ከዋክብትን ሲመዘግብ 3ቱ በእነዚኽ ኢትዮጵያውያን ነበር፨ ይኽ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ3900 ዓመት በፊት ሕብራተ ከዋክብትን በመሠየም ያደረገችው ገናና ሥራ የማይካድ ነውና የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ በሕጋዊነት መዝገቡ ላይ ካሰፈራቸው 88 ሕብራተ ከዋክብት ሦስቱ፦
✔ Andromeda (Princess of Ethiopia) [አንድሮሜዳ ልዕልተ ኢትዮጵያ]
✔ Cassiopeia (Queen of Ethiopia)
[ካሲዮፕያ ንግሥተ ኢትዮጵያ]
✔ Cephus (King of Ethiopia)
[ሴፊዩስ ንጉሠ ኢትዮጵያ] ይላል የናሳ መረጃ https://starchild.gsfc.nasa.gov/docs/StarChild/questions/88constellations.html
♥♥♥ ይኽ በመላው ዓለም ባለው የSpace Science ጥናት ይኽ ትምህርት ተካትቶ የሚሰጥ ነው፤ በኢትዮጵያዊቷ ልዕልት በአንድሮሜዳ ስም የተሰየመውን ጋላክሲና ሕብራተ ከዋክብትን ለማየት ማታ ላይ ወደ ሰማይ አንጋጠን ስንመለከት የ M ቅርጽ ሠርታ ከምትታየው በንግሥታችን ካሲዮፕያ ስም ከተሠየመችው በስተደቡብ በኩል ማየት ይቻላል፨
♥♥♥ ወይም በትንንሽ ቴሌስኮፕ ካልኾነ Sky Map የሚለውን አፕሊኬሽን በመጫን ማታ ላይ በቀላሉ በስልካችን ማየት ይቻላል፤ ይኽ የቀደምት የኢትዮጵያውያን ድንቅ የጠፈር ምርምርና የፕላኔት ዕውቀት፤ የማዕድናት፣ የፍልስፍና፣ የሥነ ሕይወት፣ የዘመን ቀመር፣ የኪነ ሕንጻ ... ሌሎችን በዓለም አቀፍ ተመራማሪዎች አግራሞትን የፈጠሩ የተደበቁ ሳይንሳዊ እውነታዎችን ዘወትር ቅዳሜ በJTV Channel ከምሽቱ 3 ሰዓት - 4 ሰዓት ድረስ በአንድሮሜዳ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ይቀርባልና እንዳያመልጥዎ፨
♥♥♥ በውጪ ሀገር ላሉ ማየት ለማይችሉ፦
Andromeda አንድሮሜዳ በጄቲቪ
የሚለውን Page like በማድረግ በ youtube የሚለቀቀውን ይከታተሉ፨

Forwarded from ወጣትነት 💪🗒🤝
“አንዳንድ ጊዜ በሕይወት ሁለተኛ እድል የማይሰጡ ሁኔታዎች ያጋጥሙሃል፤ ሁለተኛ እድል ካገኘህ ግን ችላ ሳትል ተጠቀምበት ።
ሁለተኛ እድል የማታገኘው ደሞ ወጣትነትህን ነው ስለለዚ ይህን ወጣትነትህን በምን መልኩ ለመጠቀም ወስነሀል?
Join yadrgun bizu yimarubetal
👇👇👇 ወጣትነት 👇👇👇
www.tg-me.com/We_R_Z_one
ሁለተኛ እድል የማታገኘው ደሞ ወጣትነትህን ነው ስለለዚ ይህን ወጣትነትህን በምን መልኩ ለመጠቀም ወስነሀል?
Join yadrgun bizu yimarubetal
👇👇👇 ወጣትነት 👇👇👇
www.tg-me.com/We_R_Z_one
💀ለጥንቃቄ?
💀አንብባችሁ 💀ለሌሎችም 💀አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ
ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው
ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ
የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ
ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ
የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!
< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው
አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል
የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡
< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም
የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ
...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን
ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/
Snow አትመገቡ!
< የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡
1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ
ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ
በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት
ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና
ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡
< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ
ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ
ተጠቂ አትሆኑም፡፡
2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12
ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ
እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም
መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን
በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡
3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት
ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር
በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡
በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው
ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡
በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?
1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ
ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት
ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::
2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ
ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን
በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት
የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!!
በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?
1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን
ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ
መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላ
በተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን
ያስገነዝበናል፡፡
< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ
ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን
ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ
ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ
ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡
< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ
በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡
2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም
መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን
መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ
አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም
ሊቀንሰው ይችላል፡፡
3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
Join
👇👇👇👇

እኔ mr "X" እባላለሁ ፆታ ወንድ፣ እድሜ 26 እና የጋብቻ ሁኔታ ያላገባሁ። ግን አንድ ችግር አለብኝ እሱም፦ ከልጅነቴ(እራሴን ካወቅኩ) ጊዜ ጀምሬ ወንድ ሆኜ በወንድነቴን ያለመርካት እና ሴትነትን የመናፈቅ ችግር አለብኝ። ኢሄም የሚሆነው ቆንጆ እና ፀጉራም ሴቶችን በማይበት ሰዓት እኔም ሴት በሆንኩ ብዬ ወንድነቴን የመጥላት አመለካከት ይመጣብኛል ሁሌም ምመኘው ቆንጆ እና ሁለመናዋ ቆፍጣና የሆነች ሴት መሆን ነው። ከዚህ አስተሳሰብ ለመውጣት ብዙ ጊዜ እሞክራለሁ ግን ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ እተወውና መልሼ እገባበታለሁ። በጣም በሚገርም ሁኔታ የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እራሴን ሴት ሆኜ ወንዶችን እስከመተዋወቅ እና የሴቶች አልባሳት ለመጠቀም እስከመሞከር ደርሻለሁ ቢሆንም ተግባር ላይ አላዋልኩትም ነበር። እና እንደ psychologist ያለብኝ ችግር የምንድነው? እና ከዚህ አስተሳሰብስ እንዴት መውጣት እችላለሁ? ምን ትመክሩኛላችሁ?
ሀሳባችሁን በውስጥ መስመር አጋሩን please በተቻለን አቅም polite እንሁን ይህ ጉዋደኛችን ( Mr X) serious yehone problem ነው ያጋጠው።
ሀሳባችሁን በውስጥ መስመር አጋሩን please በተቻለን አቅም polite እንሁን ይህ ጉዋደኛችን ( Mr X) serious yehone problem ነው ያጋጠው።
💜የጨረቃዋን ውበት የሚሻ ጨለማውን አይሸሽም
💛ጽጌረዳዋን ብሎ የሄደ እሾሁን ፈርቶ አይመለስም
💙ፍቅርን ከልቡ የሚፈልግ ሰው ከራሱ አይደበቅም
.........................እራሱን ፈጽሞ አይሸሽም
🌘ውብ ነገሮችን ለማግኘት ሰው ፍርሃቱን አልፎ መሄድ አለበት፤ በምንፈግልጋቸው ነገሮችና በእኛ መካከል የቆመው ትልቁ ግድግዳ ካለማውቅ የሚመነጨው ፍርሃት ነው::
ጨለማውን የደፈረ ጨረቃን፤ እሾሁን ያልፈራ ጽጌረዳዋን፤ እራሱን ያወቀ ፍቅርን ማግኘታቸው አይቀርም::
🌙The best definition I heard for "Fearlessness" was that Fearlessness is not the absence of fear but the ability to step into your fear. It's the courage to acknowledge your fear, but not letting it stop you from anything you want. Don't make your fear your Enemy. If you make your fear your enemy it will kill you but, if you make it your friend you will always win.
🌔When you make the darkness your friend you get to enjoy the beauty on the Moon. When you become your own friend, Love will find you everywhere.
✍ በሚስጥረ አደራው
ምንጭ (source) 👉@fic2tion @fic2tion
✍@Fic2tion

ተመንሱስ
የሺወርቅ ወልዴ አትሮንስ በተባለ መጽሐፏ አያቷ ያጫወቷትን ተረት ነግራናለች፡፡
ሳጥናኤል አንድ ልጅ ነበረው ይባላል፡፡ ተመንሱስ የሚባል፡፡ የኔ ልጅ ከማን ያንሣል አለና ትምህርት ቤት አስገባው አሉ፡፡
ተመንሱስ ትምህርት ቤት ከገባበት ቀን ጀምሮ አርባ ስድስት ተማሪዎችን የያዘው ክፍል ቀውጢ ሆነ፡፡ የተማሪ ደብተር ይጠፋል፣ የአንዱ ደብተር ከሌላው ጋር ይቀላቀላል፤ ድንገት የአንዱ ተማሪ ወንበር ወደ ኋላ ይሄድና ተማሪው ይወድቃል፡፡ አንዱ ተማሪ ሳያስበው ሌላውን ተማሪ ይመታዋል፡፡ ጎን ለጎን በፍቅር ሲያወሩ የነበሩ ተማሪዎች ድንገት ጭንቅላቶቻቸው ይጋጫሉ፡፡
ተማሪዎችም አንተ ነህ አንተ ነህ እየተባባሉ መነታረክ፣ መቧቀስ እና መካሰስ የዘወትር ሥራቸው ሆነ፡፡ የክፍል ኃላፊ መምህሩ ያ ሰላማዊ የሆነ ክፍል ሲበጠበጥ የሚያደርጉት ነገር ይጠፋቸው ጀመር፡፡ ዛሬ የተፈታው ችግር ነገ እንደገና ያገረሻል፡፡ ቢጨንቃቸው ለዳይሬክተሩ አመለከቱ፡፡ የትምህርት ቤቱ ዳይሬክ ተርም በመምከር፣ በማስታረቅ እና የተማሪዎችን ወንበር በማቀያየር ለመፍታት ሞከሩ፡፡ ግን አልተሳካም፡፡
የተማሪዎቹ ወላጆች ተጠርተው ልጆቻቸውን እንዲያርሙ፣ እንዲመክሩ እና እንዲቀጡ ተነገራቸው፡፡ ወላ ጆች ግን ስለ ልጆቻቸው የሰሙት በቤታቸው ውስጥ ከሚያዩት ጠባይ የተለየ ሆነባቸውና ግራ ገባቸው፡፡ ችግሩም እየባሰ መጣ፡፡
ተማሪዎች ለዕረፍት ወጣ ብለው ሲመጡ ክፍሉ በአንድ እግሩ ቆሞ ይጠብቃቸዋል፡፡ መምህሩ ጥቁር ሰሌ ዳው ላይ የጻፉት እየጻፉ ይጠፋባቸዋል፡፡ የክል ኃላፊው መምህር ስም እየጠሩ ድንግርግር ይላቸዋል፡፡ የተማሪዎች ደብተር ይሞጫጨራል፡፡ የክፍሉ መስኮት እና በር ወላልቆ የጣልያን ቦንብ የመታው መሰለ፡፡
የክፍሉ ተማሪዎች ፣መምህራኑ እና ወላጆች ግራ ተጋቡ፡፡
ተማሪዎቹ ሸንጎ ተቀመጡ፡፡ ስለ ችግሩ አወጡ አወረዱ፡፡ ለመሆኑ ማን ከመጣ ወዲህ ነው ክፍሉ እንዲህ ቀውጢ የሆነው? ብለው ጠየቁ፡፡ በመጨረሻም ተመንሱስ ወደ ክፍሉ ከገባ በኋላ ክፍሉ መረበሹን ደረሱበት፡፡ እርሱን ለብቻ ለይተው በጉዳዩ ላይ መከሩ፡፡ ተመንሱስ ከክፍል እንዲባረር ወሰኑ፡፡ ትምህርት ቤቱም ለአንድ ወር አገደው፡፡
በማግሥቱ ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ ተመንሱስ ቀድሟቸው ሰልፍ ላይ ተገኘ፡፡ ደነገጡ፡፡ የክፍሉ ኃላፊም ከትምህርት ቤት እንዲወጣ አዘዙት፡፡ ከግቢውም ወጣ፡፡ ሰልፉ አልቆ ክፍል ሲገቡ ተመንሱስ ወንበሩ ላይ ተቀምጦ ተገኘ፡፡ የትምህርት ቤቱ የጥበቃ ሠራተኞች በበር እንዳልገባ አረጋገጡ፡፡ ተማሪዎችም ግራ ገባቸው፡፡ አሁንም ለውይይት ተቀመጡ፡፡ ተመንሱስ በጆንያ ተደርጎ ገደል መጣል እንዳለበት ተማሪዎቹ ተስማሙ፡፡ ወዲያው ጆንያ ተፈልጎ ተመንሱስ በግድ ተከተተ፡፡ ሁሉም ተማሪዎች እየተረዳዱ ከትምህርት ቤቱ የግማሽ ቀን መንገድ ርቀት ከሚገኝ ገደል ጥለውት መጡ፡፡ የተመንሱስ ነገር አለቀለት ብለው አጋና ተመታቱና ወደየቤታቸው ገቡ፡፡
በማግሥቱ ግን ከሁሉም ቀድሞ ተመንሱስ ሰልፍ ላይ ተገኘ፡፡እንጨት ተሰብስቦ ተማሪዎቹ ደነገጡ፡፡ መምህራኑም ግራ ገባቸው፡፡ እንደገናም ለስብሰባ ተቀመጡ፡፡ ከስብሰባ በቀር ሌላ መፍትሔ ሊታያቸው አልቻለምና፡፡ ተመንሱስን ቆራርጠው ለማቃጠል ወሰኑ፡፡ እሳት ተያይዞ ተመንሱስ ተወረወረ፡፡ ዓይናቸው እያየም ተቃጠለ፡፡ ተማሪዎችም እፎይ ብለው ወደ ቤት ተበተኑ፡፡
ሲነጋ ግን ተመንሱስ የቀደመው ተማሪ አልነበረም፡፡ አንዳንዶቹ በድንጋጤ ራሳቸውን ሳቱ፡፡ ሌሎቹ ፈርተውት በረገጉ፡፡ የቀሩትም ወደፊት እዚህ ትምህርት ቤት መማር እንደ ሌለባቸው ወሰኑ፡፡ አንዳንዶቹ ግን ለተመንሱስ እጃችንን መስጠት የለብንም አሁንም ሌላ መፍትሔ እንፈልግ ሲሉ ተነሡ፡፡
እሺ ምን ይደረግ? የሚለው የሁሉም ጥያቄ ነበር፡፡ አንድ ተማሪ ሃሳብ አቀረበ፡፡ «ተመን ሱስን ለማጥፋት ብቸኛው መፍትሔ እርሱን ተካፍሎ መብላት ነው» አለ፡፡ መጀመርያ ሁሉም ደነገጡ፡፡ እየቆየ ግን መፍትሔውን እየተቀበሉት መጡ፡፡ በመጨረሻም ቢቀፋቸውም ተስማሙ፡፡
ተመንሱስ ታደና ሁሉም ተካፍለው በሉት፡፡ ተመንሲስ ተበልቶ አለቀ፡፡ የተረፈ ነገር አልነበረውም፡፡ ተማሪዎቹም ወደየቤታቸው ተበተኑ፡፡ ሁሉም ሲነጋ የሚሆነውን ለማየት ጓጉቶ ነበር፡፡ ሲነጋ ግን ተመንሱስ ትምህርት ቤት አልተገኘም፡፡ ቢጠበቅ ቢጠበቅ አልመጣም፡፡ ተማሪዎቹ ጮቤ ረገጡ፡፡ መምህራኑ ፈነጠዙ፣ አስተዳደሩ አለቀ በቃ አለ፡፡ የጥበቃ ሠራተኞቹ ተገላገልን አሉ፡፡ ወላጆች ዜናውን ሰምተው አረፍን ሲሉ ተሰሙ፡፡
ተማሪዎቹ ተረጋግተው ትምህርታቸውን በማከናወን ላይ እያሉ የተመንሱስ አባት ልጁን ፍለጋ መጣ፡፡ ክፍል ውስጥ ገብቶ ሲያየው ሊያገኘው አልቻለም፡፡ በአካባቢው ቢጠይቅም አየነው የሚል ሰው አጣ፡፡ በመጨረሻም በክፍሉ በረንዳ ላይ ቆሞ «ተመንሲስ ተመንሲስ ልጄ፤ የት ነው ያለኸው» እያለ በልቅሶ ሲጣራ በክፍሉ ውስጥ የነበሩት ተማሪዎች ሁሉ «አባዬ አባዬ አባዬ እዚህ ነኝ» እያሉ ከክፍል እየወጡ የተመንሲስን አባት ከበቡት፡፡ ትምህርት ቤቱም ቀውጢ ሆነ፡፡ ይሉናል የየሺወርቅ አያት፡፡
አንድ ተመንሲስን እናጠፋለን ብለው አርባ ስድስት ተመንሲሶችን አፈሩ፡፡ የችግሩ መፍትሔ ከችግሩ የባሰ ሆኖ ተገኘ፡፡ ለምን?
ተመንሲስ የክፍሉ ችግር ነው፡፡ ክፍሉን የበጠበጠው እና ሰላም የነሣው ተመንሲስ ነው፡፡ ተማሪዎቹ የክፍሉን ዋነኛ ችግር ለይተውታል፡፡ ችግሩ የመጣው ከመፍትሔው ላይ ነው፡፡ የተመንሲስ ችግር የተፈታው ራሱ ተመንሲስ እንኳን ሠርቶት በማያውቀው ክፋት ነው፡፡ ተመንሲስ ዕቃ ሰርቋል፤ ወንበር ስቧል፤ ሰው አደባድቧል፡፡ ወንበር ደበላ ልቋል፡፡ ተመንሲስ ሰው አልቆራረጠም፤ ሰው ግን ቆራርጦ አልበላም፡፡
የተመንሲስ ክፍል ተማሪዎች ተመንሲስ በክፍሉ ከፈጠረው ችግር በላይ ነው በተመንሲስ ላይ ያደረጉት፡፡ ከተመንሲስ ባሱ እንጂ አልተሻሉም፡፡ ተመንሲስ ያመጣውን ችግር ከተመንሲስ በላይ በሆነ ጭካኔ ነው ሊፈቱት የተነሡት፡፡
ይህ ታሪክ ብዙ ጊዜ በሰው ልጆች ታሪክ ላይ ተከስቷል፡፡ ቅኝ ገዥዎቻቸውን ከቅኝ ገዥዎች በባሰ መንገድ አስወግደው፡፡ በኋላም ከቅኝ ገዠዎች የባሱ የሆኑ የድኻ አገር መሪዎች አሉ፡፡ አምባገነኖችን ከአምባገነኖች በባሰ መንገድ አስወግደው በምትካቸው አያሌ አምባገነኖችን የፈለፈሉ ሕዝቦች አሉ፡፡ ጭቆናን ከጨቋኞች በባሰ መንገድ አስወግደው አንድን ጨቋኝ በብዙ ጨቋኞች የተኩ ሀገሮች አሉ፡፡
አንዳንዴ እንዲያውም ያስወገድናቸው፣ ያሸነፍናቸው፣ የገለበጥናቸው ወይንም ደግሞ ድል ያደረግናቸው አካላት ያላደረጉትን ጭካኔ እና ኢፍትሐዊነት ገልባጮቹ ወይንም አስወጋጆቹ ሲያደርጉት ይታዩና ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ የሚባልበት ጊዜ አለ፡፡
ችግርን መለየት፤ ማስወገድ እና ነጻ መሆንን የመሰለ ነገር የለም፡፡ እግር አስወጋጁ ግን ከችግሩ ወይንም ከችግር አምጭው የተሻ የሃሳብ እና የሞራል ልዕልና ያስፈልገዋል፡፡ ችግሩን ያመጣውን አካል ማስወገድ ቀላል ነው፡፡ ከባዱ ችግሩን ያመጣው አካል የነበረውን አስተሳሰብ፣ አመለካከት፣ የሞራል ድቀት፣ የኅሊና ልሽቀት እና የክፋት መንገድ ማስወገዱ ላይ ነው፡፡
Source (ምንጭ) @fic2tion👈👈👈👈👈👈

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 10 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.