ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
በቀጣይ........... Facebook Android Networkን Hack ማረግ የሚችሉ Applicationዎች እንጠቁማችኃለን:: #$tay_tuned 🗣share ✅ @techzone_ethio
Facebook Android Networkን Hack ማረግ ሚችሉ Applicationዎች ልጠቁማችሁ ግን አንዳንድ ነው እንጅ በብዛት አይገኙም እንደሚታወቀው Linux operating system
ለhacking ተመራጭ የሆነ os ነው ከዚህ በታች የምታዮቸው Linux based የሆኑ Android Applicationዎች ናቸው
___
★ /FaceNIFF/ -
ይህ Facebook ብቻ hack ለማረግ የሚያገለግል app ነው ⁝ ይህ app ሚያገለግለው በተመሳሳይ network ላይ ያሉ የሰዎች Facebook ID ዎችና passwordዎችን እንድናገኝ ነው
ለምሳሌ። ፦ WiFi እየተጠቀምን እያለ faceNIFFን ብናበራው በአካባቢያችን ላይ WiFi በመጠቀም ያሉ ሰዎችን Facebook IDይሰበስብልናል
★ /SPOOF/ -
አገልግሎቱ ለስልክ ጥሪ(phone call)ብቻ ነው ይህ app ታድያ በፈለግነው ሰው caller id እንድንደውል ያረግልናል ማለትም በሌላ
ሰው ማንነት እንደውላለን ማለት ነው እንዲሁም ስንደውል ድምፃችን እንዲቀየር voice changer እና record ያረጋል ይህ app ታድያ ማንነታችን
እንዳይታወቅ ያረጋል appኡን install ስናረግ የ5 ደቂቃ spoof card ይኖረዎል ይህም ለ 5ደቂቃ ያለ ግዢ ክፍያ መደወል ያስችላል
★ /Network Spoofer/-
በጣም አሪፍ app ነው ⁝የዚህ app ጠቀሜታ በስልካችን በአካባቢያችን internet በመጠቀም ላይ ያሉ ሰዎችን
ወደአልፈለጉት website እንዲገቡና ሙሉ በሙሉ በኛ ቁጥጥር ስር እንዲሆኑ ለማረግ ያስችለናል ይህን ለማረግ መጀመርያ network spooferን
download ማረግ አለብን ከዛም WiFi connect ማረግ አለብን
★ /AndroRat/ -
ይህ app እንደ remote adminstration tool ያገለግላል ይህ remote adminstration tool የandroid ስልካችንን
remotely control ለማረግ ይረዳናል ።
#share
@techzone_ethio

✳️ ይህን ያውቁ ኖሯል?
◽️ በየወሩ ከ6000 በላይ የኮምፒዩተር ቫይረሶች ተሰርተው ይለቀቃሉ።
◽️ 123456 ፣ 12345 እና Password በአለማችን ሰዎች በብዛት የሚጠቀሟቸው የይለፍ ቃላት ናቸው።
◽️ 340000 የሚሆኑ የTwitter ትዊቶች (tweets) በየደቂቃው ይላካሉ።
◽️ ቴክኖሎጂን መፍራት በህክምና አጠራሩ ቴክኖፎቢያ (Technophobia) በመባል ይታወቃል። ሁኔታው በኢንዱስትሪ አብዮት ጊዜ ሰራተኞች በማሽኖች ተተክተው ከስራቸው እንዳይፈናቀሉ ከነበራቸው ስጋት የመነጨ ነው።
◽️ የፌስቡክ መስራች የሆነው ማርክ ዘከርበርግ ቀለሞችን የመለየት ችግር ወይም በእንግሊዘኛው “Color Blindness” ተጠቂ ነው። ማርክ ቀይና አረንጓዴ ቀለሞችን በቅጡ መለየት ስለማይችል የፌስቡክንም የከለር አጠቃቀም ሰማያዊ እንዲሆን አድርጓል።
◽️ በአለማችን የመጀመሪያው ዌብፔጅ እንስካሁን ድረስ እየሰራ እንደሚገኝ ያውቁ ኖራል? ፔጁ መሰረታዊ የኢንተርኔት አጠቃቀምን ብቻ ለመሞከሪያነት የተሰራ በመሆኑ ምንም አይነት ግራፊክስ የለውም። info.cern.ch ላይ በመግባት ፔጁን መሞከር ይቻላል።
◽️ አሁን ባለንበት በ2020 ከ8 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ መሳሪያዎች በኢንተርኔት አማካኝነት እርስ በእርስ ይገናኛሉ።
◽️ በዚህ ሰዓት ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ኢንተርኔት ይጠቀማሉ። ይህም ከአለም አጠቃላይ የህዝብ ብዛት 40% የሚሆነውን ይይዛል።
◽️ “Robot” የሚለው ቃል “robota” ከሚለው የቼክ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የጉልበት ወይም አስገዳጅ ስራ (Forced labor or work) የሚል ነው። ቃሉ ለመጀመሪያ ጊዜ በጥቅም ላይ የዋለው እ.ኤ.አ በ1920 ለልብወለዳዊ ተውኔት ነው።

ሰላም ሰላም ውድ የEthio tech zone ቤተሰቦች ዛሬ የምናየው Text to speech ስለሚባለው telegram Bot ይሆናል::
መልካም ቆይታ:)
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Text to Speech Bot በአጠቃላይ አገልግሎቱ እናንተ ያስገባችሁትን text ወደ voice ቀይሮ የሚልክላችሁ ቦት ማለት ነው::
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
አጠቃቀም
◽️ መጀመሪያ ቦቱን Start በሉትና Language የሚለውን Button ተጫኑ።
◽️ በመቀጠል ከሚመጡት ቋንቋዎች ውስጥ English መርጣችሁ ከሚመጣላቹ 4 ምርጫዎች ሁለቱ UK English አንዱ ወንድ አንዷ ሴት ከUS English አንዱ ወንድ አንዷ ሴት የሚፈልጉትን ይምረጡ።
ከዛ ወደ voice እንዲቀየርሎት የሚፈልጉትን Text መላክ ብቻ ነው።
◽️ UK English እና US English ሁለቱም English ቢሆኑም ትንሽ የአክሰንት ልዩነት አላቸው።
Bot Link: @TextTSBot
Channel Link: @techzone_ethio
Group Link: @ethio_techzone_group

🌟Call of Duty Mobile APK v1.0.17 + Obb (Online)🌟
📋Official CALL OF DUTY Mobile designed exclusively for mobile phones. Play iconic multiplayer maps and modes anytime, anywhere. 100 player Battle Royale battleground? Fast 5v5 team deathmatch? Sniper vs sniper battle? Activision’s free-to-play CALL OF DUTY: MOBILE has it all. Console quality HD gaming on your phone with customizable controls, voice and text chat, and thrilling 3D graphics and sound. Experience the thrill of the world’s most beloved shooter game, now on your phone for easy on-the-go fun.📋
📁Category: #Action
✤Join

Call of Duty Mobile Obb v1.0.17.zip
አሪፍ muliplayer battle game ነው ሞክሩት::
FL STUDIO: MOBILE
The fastest way from your brain to your speakers.
Create and save complete multi-track music projects on your Android Phone or Tablet. Record, sequence, edit, mix and render complete songs.

ℹ️ የሶፍትዌር ጥቆማ - BatteryMon
ላፕቶፕ ስንገዛ መጀመርያ ከምናያችው ነገሮች አንዱ ባትሪ ነው። ባትሪውን እየተጠቀምንበት የሚቆየውን ጊዜ ለማወቅ ብንፈልግ ደግሞ BatteryMon የሚባለውን ሶፍትዌር መጠቀም እንችላለን።
በመጀመርያ ሶፍትዌሩን ከስር በማውረድ ኮምፒውተሩ ላይ እንጭናለን።
በመቀጠል ሶፍትዌሩን ከፍታችሁ የባትሪ ምልክቷን ወይም Info -> Battery Information ትነኩና ከሚያመጣው መረጃ ዉስጥ Design Capacity እና Full charge capacity ታያላችሁ።
Design capacity የሚለው ባትሪው ከካምፓኒው ሲወጣ እንዲይዝ የታሰበው የቻርጅ መጠን ሲሆን Full charge capacity የሚባለው ደሞ አሁን ላይ ባትሪው የመያዝ አቅሙ ነው።
ℹ️ ባትሪው አዲስ ከሆነ Design capacity እና Full charge capacity አንድ አይነት ቁጥር ነው የሚሆነው። ትንሽ ባትሪው ከቀነሰ ደሞ ከ1000 እስከ 3000 ያህል ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ከዚያ በላይ ልዩነት ካለው ባትሪው አዲስ አይደለም ማለት ነው።
⚠️ ይህ ማለት ግን አዲስ ላፕቶፕ የሚሸጡበት ቦታ ላይ ለሰው ሲያሳዩ በሚከፍቱበት ጊዜ በተደጋጋሚ ቻርጅ ሳይሰኩ ከተጠቀሙበት ሊቀንስ ይችላል። በዚህ ምክንያት አሮጌ ነው ማለት አንችልም።
❎ አንድ ባትሪ ሞተ የሚባለው Full charge capacityው 0 ሲደርስ ነው። ❎

telegram_batteryMon.jpg
389.4 KB
BatteryMon Photo Tutorial
Download LINK 👇👇👇
https://batterymon.en.lo4d.com/windows
🗣share
@techzone_ethio
Download LINK 👇👇👇
https://batterymon.en.lo4d.com/windows
🗣share
@techzone_ethio
🎬Tiktok Lite
🎬ብዞቻችን ቲክቶክ መተቀም ፈልገን ያልቻልንበት ዋናዉ ምክንያታችን Tiktok በጣም ዳታ ስለሚጠቀም ነዉ።
🎬ይህም ሊሆን የቻለዉ የtiktok ቪድዮዎች አፑን እንደከፈትነዉ automatically ስለሚጀምሩ ነዉ።
🎬ይህ ደግሞ በስልክ ዳታ ለምትጠቀሙ አስቸጋሪ ነዉ።
🎬ይህንም ታስቦ የተዘጋጀ tiktok lite እኛ እንደምናቀዉ facebook lite ከfacebook የተሻለ፣ ፈጣንና ትንሽ storage ስለሚይዝ ብዙዎቻችን እሱን ምርጫችን አርገናል።
🎬tiktok lite ይህን አይነት አላማ አለዉ።

💢የሶፍትዌር ጥቆማ - Handbrake💢
--------------------------------------
በብዛት ኦንላይን ቪድዮ የምትላላኩ ወይም Youtube እና TikTok ላይ አፕሎድ የምታደርጉ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ የቪድዮዋቹ ሳይዝ ከሚጠበቀው በላይ ብዙ መሆኑን አስተውላችሁት ይሆናል። ይህ የሚፈጠረው የቪድዮዋችሁ resolution ትልቅ ሲሆን እና የቪድዮው Codec አይነት video compression የማይጠቀም ሲሆን ነው።
1⃣ በመጀመርያ ፋይሉን አውርደን ኮምፒውተራችን ላይ እንጭነዋለን።
2⃣ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ከፍተን ሳይዙን መቀንስ የምንፈልገውን ቪድዮ እንመርጣለን።
3⃣ ከዛ Dimensions ታብ ውስጥ በመግባት Width እና height እንቀንሳለን። Upload ማረግ የምትፈልጉት በFull HD quality ከሆነ 1920 በ1080 ማረግ ትችላላችሁ። ነገር ግን ሳይዙ ብዙም አይቀንስላችሁም፤ ስለዚህ 1280 በ720 እና ከዛም በታች መጠቀም ትችላላችሁ።
⚠ ሪከርድ ያደረጋችሁት ቪድዮ በስልክ ከሆነ width እና height ካለበት በላይ Source: የሚለውን በማየት ሁለቱንም ቁጥሮች በ1 አይነት factor ማለትም በ2 ከሆነ በ2 ሁለቱንም አካፍላችሁ ማስገባት ትችላላችሁ። ይህም የቪድዮውን resolution በ2 ቀነሳችሁ ማለት ነው።
4⃣ በመቀጠል Anamorphic የሚለውን ከAutomatic ወደ None ትቀይራላችሁ።
5⃣ Video ታብ ውስጥ በመግባት Video Codec ወደ H.264(x264) እናረጋለን።
6⃣ Framerate (FPS) ወደ Same as source
ስንጨርስ ከስር browse የሚለውን በተን ነክተን export የሚያረግበትን ፎልደር መርጠን ከላይ Start Encode የሚለውን በተን እንነካለን።
❎Handbrake ቪድዮዎችን ክሮፕ፣ ድምፅ ማጥፋት፣ በቻፕተር መከፋፈል እና የመሳሰሉት ብዙ ፊቸሮች ስላሉት በራሳችሁ መሞከር ትችላላችሁ።✳️
©kuraztech
@techzone_ethio
@techzone_ethio
Any comment
@samiiiiabcd