Forwarded from ታታ አፍሮ -Tata Afro
"ገጥሞሽ የሳባ ሞገስ የኪሊዮፓትራ
አምረሽ ትታዪ ጀመር በራስሽ ተራ
በዓለም የውበት ፀሐይ ወቶ እንደገና
ባንቺ ዘመን ላይ ዋለ ዛሬ ቁንጅና
ያንስብሻል መባል ቆንጆ የማር ክዳኔ
ከንፈርሽ ላይ ሰም አለ ወርቅ የፍቅር ቅኔ
ያንስብሻል የኔ መልካም የአመል ሙዳይ
ሰው አለ ወይ ውብ እንዳንቺ ፀባየ ሰናይ..."
https://youtube.com/channel/UCQKyrC0xnEk1KhSQqrv2JBg

ቀና በል!
ለመላው የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች እና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ይኼንን ፎቶ ፌስቡክን ጨምሮ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የProfile ፎቶ /የፊት ገጽ ምስል/ እንዲሆን አዘጋጅተናል። ዓላማው አንድ ጠንካራ ህዝብ አንዲት ኢትዮጵያ ነው። ይኼ መልዕክት ለመላው የዓለም ህዝብ እኛ ኢትዮጵያውያን በአገራችን እና በሰንደቅ ዓላማችን የማንደራደር ቆራጥ ዜጎች ስለመሆናችን የምንገልጽበት ታላቅ አጋጣሚ ነው። አባቶቻችን በአንድነታቸው ጠላትን አጥፍተው ወራሪን አንበርክከው ያቆዩልንን አገር እኛም በክንዳችን አንድ አድርገን ለመጪው ትውልድ የምናስተላልፍ እንጂ ስትፈርስ ከአፍራሽ ሀይሎች ጋ የምንተባበር አይደለንም። ቀን እስኪያልፍ የአባትህ ባሪያ ይግዛ የሚሉት ቢህልም በዚህ ዘመን ዋጋ የሚሰጠው አይደለም። ይልቁንም ክንዳችን እንደ አፄ ቴዎድሮስ ክንድ የሚፋጅ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ በአንድነት ቆመን በዓለም ዙሪያ ያሉ ጠላቶቻችን እንፈጃቸዋለን። /እናሳፍራቸዋለን!/ ይኼንን ሀሳብ በላቀ መልኩ የሚገልጽ ብሔራዊ አንድነታችንን የሚሰብክ ለዓለም ህዝብም ኢትዮጵያ ማለት ሉዓላዊት አገር ስለመሆኗ የሚያስረግጥ ታላቅ ሙዚቃ ነገ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም በቴዲ አፍሮ ህጋዊ ዩትዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል።
ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን የቴዲ አፍሮን ህጋዊ የዩትዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ!
https://youtube.com/c/TeddyAfroOfficial
ፎቶውን በሁሉም ስፍራ ላይ
ከሚከተሉት ሀሽታጎች ጋ ይለጥፉ
#አርማሽ #ቀናበል
✎✍#ታታ_አፍሮ /ነፃ ብዕር/

"እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ
ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ
እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ..."
ይኼ እልፍ መልዕክት ካላቸው የግጥም ስንኞች መኃል አንዱ ነው። ከዜማው ጋ ላደመጠው ደግሞ አቅምን ይነሳል!
ባገሩ እያለ አገር አልባ ለሆነው ምስኪን ህዝብ... በጦርነት፣ በሽብርተኞች እና በፖለቲከኞች ቁማር ሰላሙን ላጣ፤ እኔን ባይ ለሌለው መከራውን በጫንቃው ተሸክሞ ለሚዞር ምስኪን ህዝብ ትልቅ ትርጉም አለው።
የልባችንን ህመም በልኩ ማዜም ላንተ ብቻ ይቻልኃል። ምክኒያቱም የወገንህን የህመም ጥልቀት ትረዳለ። በህመማችን ማዘን ሳይሆን አብረኸን ትታመማለ! በቁስላችን "እኔን" ማለት ብቻ ሳይሆን ነፍስህ አብራን ትቆስላለች! ይኼንን እውነት ደግሞ የዜማክ ፍሰት እና የግጥምህ ድርድሮች በሚገባ ይገልጹታል...!
አላየሁም፣ አልሰማሁም፣ አልችልም ብለ ለወገንህ ጀርባ የሰጠኽበት ቀን የለም። አገርህ በፈለገችህ ቀን አጉድለህባት አታውቅም።
በብዙ እ...ን...ወ...ድ...ኃ...ለ...ን...!

አርማሽ (ቀና በል)
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ
ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ
ቀን እየሄደ ቀን መጣ
ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ
መጥታ ታብሰው እንባዬን
ሀገሬን ጥሯት አርማዬን
መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ
ሀገራ ናት ቋሚ ሰንደቀ ለዘለዓለም ኗሪ
ትላንትም እንደ ጀምበር እያዩት ከዐይን ይርቃል
ኢትዮጵያ እንድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል...?
እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ
ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ
እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ...
ወተሽ በምስራቅ አንቺ የዓለም ጀምበር
አንድ አርጊንና ጠላትሽ ይፈር
የቦረኩበት በልጅነቴ
የያኔው መልክሽ ብቅ ሲል ፊቴ
እየመለሰኝ ወደ ትላንቱ
ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ
ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ
አገር ለክብሩ ሲጣራ
ከፍ ያደረገው ባንዲራ
ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ
ባክሽ ኢትዮጵያ ነይ ቶሎ
ብዙ ነሽ አንቺ አገሬ የሞላሽ ታምራት
ምኩራብሽ የተፈራ የነጻነት ቤት
የአርበኞች የድል ችቦ ለትውልድ እንዳበራ
መኖር ለአገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ
እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ
ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ
እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ...
አመት አውዳመት ድገመን ሲሉ
ልጆች በቀዬው ችቦ እያበሩ
መስቀል ፋሲካው ኢድ እንቁጣጣሽ
አውዳመት አይሆን አንቺ ካልመጣሽ
ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም
ብቅ በይ ኢትዮጵያ ሁኚና መስከረም
ሆነሽ መስከረም....."አሲዮ"
ብቅ በይና.............."ቤሌማ"
እንበል አሲዮ..........."አሲዮ"
ናና በሌማ..............."ቤሌማ"
ብቅ በይና..............."አሲዮ"
ሆነሽ ሙሽራ............"ቤሌማ"
ይብቃን ስደቱ............"አሲዮ"
ስቃይ መከራ............."ቤሌማ"
ቤሌ ቤሌማ..............."አሲዮ"
ናና ቤሌማ................."ቤሌማ"
ዘር ያበቀለው .............."አሲዮ"
ታጭዷል መከራው......."ቤሌማ"
የኢትዮጵያዊነት............"አሲዮ"
አሁን ነው ተራው..........."ቤሌማ"
ኢሲዮ አሲዮ.................."አሲዮ"
ናና በሌማ....................."ቤሌማ"
ዘመን አድሰሽ................."አሲዮ"
በፍቅር ቀለም................."ቤሌማ"
ብቅ በይ ቦጢያ.............."አሲዮ"
ሆነሽ መስከረም............."ቤሌማ"
እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው
ብንሔድ ብንሔድ አንደርስም ገና ነው
በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን
አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን
በዘር ጉንፋን ታመን
ቀን አለቡ............................."አለ ገና"
ቀን አለ ገና..........................."አለ ገና"
አለ በሉ.................................."አለ ገና"
ቀን አለ ገና............................."አለ ገና"
ለኢትዮጵያውያዊነት ቀን አለው ገና
ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወቶ
እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል
አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል
ቀን አለ በሉ................................"አለ ገና"
ቀን አለው ገና.............................."አለ ገና"
ስንቱ ተሰደደ ይብቃን ሀዘን ለቅሶ
አንድ ሆነሽ ኢትዮጵያ ባየን ፍቅር ነግሶ
ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው
የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው
ቀና በል አሁን........................"ቀና በል"
ቀና በል ቀና.........................."ቀና በል"
የጀግኖቹ ልጅ........................"ቀና በል"
አንተ ነህና............................."ቀና በል"
ከአገር ወዲያ ሞት.................."ቀና በል"
ሞት የለምና..........................."ቀና በል"
ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት
ማንም አይገታው የተነሳ ዕለት
ቀናበል አሁን..........................."ቀና በል"
ቀና በል ቀና............................"ቀና በል"
ጥንት አባቶችህ......................."ቀና በል"
ያቆዩትን.................................."ቀና በል"
ከፍ አርገ ይዘ ..........................."ቀና በል"
ባንዲራህን................................"ቀና በል"
ቀና በል አሁን............................"ቀና በል"
ቀና በል ቀና.............................."ቀና በል"
ዜማ እና ግጥም የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ /
እንዲሁም ተጨማሪ ዜማዎች የሀገረሰብ...

የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች እና ኢትዮጵያዊያን #አርማሽ /ቀና በል/ የተሰኘውን የክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ አዲስ የሙዚቃ ማስታወቂያ ምስል አርቲስቱ ከለቀቀበት ደቂቃ ጀምሮ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የአርቲስቱን ምስል እና የዘፈኑን ርዕሶች በስፋት በመለጠፍ ላይ ይገኛሉ... ይኼንን የሚገልጽ ቪዲዮ ፩
ብሔራዊ ስሜትን ማነቃቃት የቻለ ብቸኛው የኪነ ጥበብ ሰው!
https://youtu.be/o7m0-8UUgq0
ብሔራዊ ስሜትን ማነቃቃት የቻለ ብቸኛው የኪነ ጥበብ ሰው!
https://youtu.be/o7m0-8UUgq0
YouTube
የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ....
#አርማሽ #ቀናበል #ቴዲአፍሮ #TeddyAfro #30 ON TRENDING FOR MUSIC
Forwarded from ታታ አፍሮ -Tata Afro
#ተቀበል
24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊየን አድማጭ ሊያገኝ ከ80 ሺ በታች ተመልካቾች ቀርተውናል ሼር ይደረግ...💚💛❤ አንድ ሚሊየን ስንገባ በምለቀው ጽሁፍ ላይ የመልካም ዜናን ጥቆማ አደርሳችኋለሁ። /ሁለት ሰዓት ይቀረናል 24 ሰዓት ለመሙላት።/
"ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት
ማንም አይገታው የተነሳ ዕለት"
https://youtu.be/PkOstq4GuLk

#ቀናበል 💚💛❤
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እነሆ ሶስት መልካም ዜናዎች።
፩ኛ፦ "አርማሽ" (ቀና በል) የተሰኘው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ሙዚቃው በተለቀቀ በ22 ሰዓት ውስጥ አንድ ሚሊየን አድማጮችን አግኝቷል።
፪ኛ፦ ዘፈኑ ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ የአርቲስቱ ዩትዩብ ቻናል ከ44ሺ በላይ አዲስ ተከታዮችን /Subscribers/ አግኝቷል። በተጨማሪም ይኼ ሙዚቃ በዚህ 22 ሰዓታት ውስጥ ከ84ሺህ በላይ መውደዶችን ለማግኘት ችሏል።
ወደ ሶስተኛው አስደሳች ዜናዬ ከመግባቴ በፊት...
የሙዚቃው ይዘት ታላቂቷን ኢትዮጵያን የሚጠራ የዜጎችን ፍጹም ሰላም የሚመኝ ነው። ይኼ ሙዚቃ የቴዲ አፍሮን ስብዕና በግልጽ ያየንበት ነው። አርቲስቱ ዛሬም በቀድሞው አቋሙ ላይ ይገኛል። ዛሬም አንዲት ኢትዮጵያ በሚለው መንፈሱ ፀንቶ ቆሟል። ዛሬም ከወገኖቹ ጎን ይገኛል። ለመሪዎች የተመቸ ለድሃ ወገኑ የጎረበጠ ስርዓትን ዛሬም ልክ ነው ብሎ አይቀበልም።
ይኼንን ሙዚቃ ከስቱዲዮ በወጣበት ጥራት ለማድመጥ የአርቲስቱን ህጋዊ የዩትዩብ ቻናል ይጠቀሙ። /የጽሁፉ ግርጌ ላይ የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ 'Link' ይጫኑ/ ይኼንን ስራ ፌስቡክ ላይም ሆነ ቴሌግራም ላይ ከመጫን ይቆጠቡ። እንዲህ ያለው ተግባር የአገሪቷን የሙዚቃ ዘርፍ ያቀጭጫል።
የቴዲ አፍሮ ሙዚቃዎች በዓለም ደረጃ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ እንደመሆናቸው በአገር ውስጥ የሚሰጣቸው ክብር፤ የሀሳብ መስጫ ስር የሚገኙ አስተያየቶች ብዛት እና የመውድድ /Like/ ብዛት በጠቅላላ ተጽዕኖውን የተሻለ ያደርጉታል። ስለዚህ Like, Share እና Coment በማድረግ የበኩላችንን እንድንወጣ ይሁን። ምክኒያቱ ደግሞ እንደ BBC ያሉ የሀሰት ወሬን በአገራችን ላይ የሚሰነዝሩ ሚዲያዎች ኢትዮጵያውያን በዲጂታሉ ዓለም ላይ ያለንን ተሳትፎ በመረዳት ከሸፍጣቸው እንዲቆጠቡ ያስገድዳቸዋል። "ደሞ በአባይ" የተሰኘው ሙዚቃ በወጣ ወቅት ዓለም ላይ የነበረውን ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ሁላችንም የምናስታውሰው ነው።
ወደ ሶስተኛው ዜና...
፫ኛ፦ YouTube ተለቀው በጣም በፍጥነት /ከሌላው በተሻለ መልኩ/ ብዙ ተመልካች ያገኙ ስራዎችን ለአድማጭ በመጠቆሚያ ዜዴው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሙዚቃው ዘርፍ ላይ በዚህ ሳምንት ከተለቀቁ ዘፈኖች ውስጥ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ይኼን ጽሁፍ እስካጠናከርኩበት ሰዓት ድረስ የሳምንቱ ብዙ ተመልካች አላቸው ተብለው ከተለዩ ሀያ አራት /24/ ሙዚቃዎች ውስጥ አንዱ መሆን ችሏል። በ24 ሰዓት ውስጥ ከተለቀቁ ሙዚቃዎች ውስጥ ደግሞ ቀዳሚው ሆኗል። እንኳን ደስ ያለን!
#አርማሽ

TEDDY AFRO - አርማሽ (ቀና በል) - [New! Official Single 2021] - With Lyrics
Armash (Kena Bel)
Enjoy! Subscribe!
ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ
ተጨማሪ ድምፅ ግብዐት: ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ: ማሩ ዓለማዬሁ አቡጊዳ እና ማርቭን ስቱዲዮዎች
ሳክስ : ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር: በረከት ተስፋዝጊ…
Enjoy! Subscribe!
ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ
ተጨማሪ ድምፅ ግብዐት: ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ: ማሩ ዓለማዬሁ አቡጊዳ እና ማርቭን ስቱዲዮዎች
ሳክስ : ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር: በረከት ተስፋዝጊ…
Forwarded from ታታ አፍሮ -Tata Afro
#ቀናበል ቀና ያለ ሀሳብ...!
ከሺ ጀግኖች ይልቅ ያንተ ጀግንነት እንደ ደጀን ተራራ ገዝፎ ይታየኛል። ከሺ ዜመኞች ይልቅ ያንተ ዜማ ለነፍስ የቀረበ ቋንቋ አለው። ከሺ ደራሲያን ይልቅ ያንተ ብዕር የልብን ሀሳብ ታሰፍራለች። ሊቅ ተብለው ከሚናገሩ የሊቃን አንደበት ይልቅ ያንተ ዝምታ ለዓለም ቋንቋ ሆኖ ያስጨንቃል። ከአዋቂዎች ወግ ይልቅ ያንተ በቀልድ የተዋዛ ያልተቋጨ የሚመስል ግን የተቋጨ ቅኔህ ትውልድ ያንጻል። አወቅን ብለው ያወቁትን ሁሉ ከሚናገሩ ምሁራን ይልቅ "ከነሱ ባላቅም" ብሎ በትህትና የሚጀምረው አንደበትህ ስህተታቸውን አደባባይ ያሰጣዋል። አንተ የእውነተኛ ነገሥታቶች ስብዕናን የተላበስክ፤ ለተፈጠርክበት ዓላማ በጽናት የቆምክ ታላቅ ሰው ነህ። በሙሉ ልቤ ያለ ስስት እወድኃለሁ። አንተ ማለት የአሸናፊዎችን ሀሳብ ሳይሆን አሸናፊ ሀሳብ ይዘኸ የምትጓዝ ብቸኛው የአገሬ ሰው ነህ። ቅን በሆነ ልብክ ውስጥ ቀና ያለ የአገር ፍቅር አለ። ያ ሀይል ነው ዛሬ የዘመመ አገራዊ ስሜታችንን ኮርኩሮ ቀና ያደረገው። አዎ ቀን አለ! የቀናን ቀን ቀናችንን እናያለን!

#ቀናበል
ሁለት ሚሊየን ደርሰናል...! እንቀጥላለንም።
"ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለው ገና
ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ
እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል
አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል..."
#አርማሽ
https://youtu.be/PkOstq4GuLk
Graphics by @Binu_Graphics
ሁለት ሚሊየን ደርሰናል...! እንቀጥላለንም።
"ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለው ገና
ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ
እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል
አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል..."
#አርማሽ
https://youtu.be/PkOstq4GuLk
Graphics by @Binu_Graphics