Telegram Web Link
ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው አገር ቤት ለሚኖሩ ወዳጆችዎ የአየር ሰዓትና ጥቅል መላክ እንደሚችሉ ያውቃሉ

ዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎትን በመጠቀም በአጋሮቻችን በኩል አገር ቤት ለሚኖሩ ወዳጆችዎ የአየር ሰዓትና ጥቅል በቀጥታ መላክ ይቻላል፡፡

✳️ ከመደበኛ ጥቅል 10% ቅናሽ አላቸው
🎀 ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ጋር

በዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ርቀት ሳይገድብዎ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ግንኙነትዎን ያጠንክሩ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Z3jWXk


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉 ኢትዮ ሎተሪ 50 ሚሊዮን ብር ይዞ በቴሌብር ሱፐርአፕ መጣ!!

ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጋር በአጋርነት የ50 ሚሊዮን ብር ዕድል አቀረብንልዎ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ‘’ኢትዮ ሎተሪ’’ በሚል መተግበሪያ ያገኙታል፤ ዛሬውኑ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡

በተጨማሪም ልዩ ልዩ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ለመሸለም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ድረ-ገጽን https://www.ethiolottery.et ይጠቀሙ፡፡


ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለዕድለኞች በሽልማት ያበረከተ ሲሆን፣ የ2 ተጨማሪ ኤሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን እጣ አውጥቷል፡፡

ኩባንያችን 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለደንበኞች ባዘጋጀው የኢትዮ 130 ሜጋ ፕሮሞ እና ኢትዮ 131 ላኪ ስሎት ሽልማት መርሃ ግብር ልዩ ልዩ ሽልማቶችን እያበረከተ ይገኛል፡፡

በዛሬው ዕለትም ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ በሁለተኛው ዙር ዕጣ ለወጣላቸው የአዲስ አበባ እና የአዳማ ዕድለኞች ሁለት ዘመናዊ የቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲሁም አራት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ቁልፍ ለዕድለኞች አስረክበዋል፡፡

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን መርሃ ግብሩ የዜጎችን የቴሌብር እና የዘመን ገበያ አጠቃቀም በማሳደግ የዲጂታል አኗኗር ዘይቤና ባህልን ለመገንባት ያለመ ሲሆን፣ አካታችነትን መሰረት አድርጎ እየተከናወነ መሆኑንም አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡

ኩባንያችን ባለፉት 35 ሳምንታት 2 የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለአዲስ አበባ እና ለወሊሶ ባለ ዕድለኞች እንዲሁም 4 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለአርባምንጭ፣ ሀረር፣ አርሲ ነገሌ እና ለሆሳዕና ባለዕድለኛ ደንበኞቻችን ቁልፍ ሰጥቷል፡፡

በተጨማሪም 201 ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን፣ 16.8 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ለ595 ደንበኞቻችን እንዲሁም ከ1.8 ሚሊዮን በላይ የሞባይል ጥቅሎችን ጨምሮ ከ75.2 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሽልማቶችን አበርክቷል።

በቀጣይም መርሃ ግብሩ ደንበኞችን ተጨማሪ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቮልስዋገን አይዲ 4 እና ቢዋይዲ ዩዋን ፕላስ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ የልዩ ልዩ ሽልማቶች ባለ ዕድል ያደርጋል።

ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/4mxZdFb
ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎁 ሐጅ ሮሚንግ ጥቅል!

በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *999# ይግዙ፡፡

⚠️ ጥቅሎቹ የሚሰሩት ለሐጅ ጉዞ ለተመዘገቡና የሮሚንግ አገልግሎት ላስጀመሩ ተጓዦች ብቻ ነው!

ለተጓዦች በስጦታ ማበርከት ይቻላል!

🗓️ እስከ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/43GYiKS


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✴️ 35ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!

🤞በ10ብር የ4 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስበውት ያውቃሉ? 

 እንግድያውስ

💁‍♂️ ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ ቆርጠው ዕድሎትን ይሞክሩ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎁 በድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል በተመጣጣኝ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ!!

በተለያዩ አማራጮች የቀረቡትን የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በ*999# በልዩ ቅናሽ ይሸምቱ፡፡

በወር ከ320 ብር ጀምሮ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!


#PostPaidMobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ 13% የገንዘብ ስጦታዎን ይውሰዱ!!

መጭውን የአረፋ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 13% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=148+ ብር

በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው👉 https://onelink.to/7k2x5b

🗓 እስከ ሰኔ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/30 17:37:43
Back to Top
HTML Embed Code: