Telegram Web Link
🎁 ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታዎን ይውሰዱ!!

መጭውን የአረፋ በዓል አስመልክቶ ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ99 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI

🗓 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ቴሌብር ሕይወታችንን ቀላል አድርጓል!!

💡💧ወርኃዊ ፍጆታ 🛒 ግብይት
✈️🚌 ትራንስፖርት 🎫 የመግቢያ ትኬቶች
💰ግብር/ታክስ 🚓ትራፊክ ቅጣት
🏫 የትምህርት ክፍያ ⛽️ነዳጅ

እንዲሁም ሌሎችን ክፍያዎች ሁሉንም በቀላሉ ባሉበት ሆነው በቴሌብር በምቾት ይክፈሉ፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉 የአረፋ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ!!

በዓልን አስመልክተን በርካታ ዕድለኞችን ልንሸልም ነው!

🐑 የበግ መግዣ
🛒 አስቤዛ
📱 ስማርት ስልኮች
💸 የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ

እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን የሚያሸልም ጨዋታ በቴሌብር ሱፐርአፕ አዘጋጅተናል፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አውርደው የአረፋ ጨዋታ ተሳታፊ ለመሆን ይዘጋጁ!

🗓 ነገ ግንቦት 27/2017 ዓ.ም ይጀምራል

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎁 አረፋ የሞባይል ጥቅል!!

እስከ 20% ቅናሽ የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የአረፋ ስጦታ ያበርክቱ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

መልካም የአረፋ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🎉 የአረፋ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ!!

በርካታ ተሸላሚዎች ፣ 10,000,000 ብር ሽልማት!!

እነሆ ተጀምሯል!!

🔑💡 በዘመን ገበያ ሲገበያዩ፣ በቴሌብር ግብይት ሲፈጸሙ፣ ገንዘብ ሲልኩ፣ በወኪሎች ገንዘብ ወጪ ሲያደርጉ፣ ጥቅል ወይም የአየር ሰዓት ሲገዙ እንዲሁም የቴሌኮም ቢል ሲከፍሉ ለሽልማት የሚያበቃዎትን ዕድሎች ያገኛሉ፡፡

🐑 የበግ መግዣ 20,000 ብር
🛒 የአስቤዛ ገንዘብ 10,000 ብር
📱 ስማርት ስልኮች (13,000 ብር)
💸 የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ

እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፡፡

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወደ ጨዋታው ይግቡ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ!

🗓 እስከ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የአረፋ ግብይትዎን በቴሌብር ይፈጽሙ፤ 5% ተመላሽ ያግኙ!

🛒 በተመረጡ ሱፐርማርኬቶች እና

🎂 ኬክ ቤቶች

የሚያስፈልግዎን ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ያገኛሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

የሱፐር ማርኬቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/3XzJHh9

የኬክ ቤቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/4fLPgPL

🗓 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም

ዒድ ሙባረክ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎁 ልንሸልምዎ ተዘጋጅተናል!

የአረፋ በዓልን በማስመልከት በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን የሚያሸልም ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፤ በመሳተፍ ሽልማትዎን ለመውሰድ ይዘጋጁ!

🌐 የማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ፤ ለሌሎች ያጋሩ https://bit.ly/41QcCQD

🗓 ነገ ሐሙስ ከረፋዱ 3፡00 ላይ ይጠብቁን!

#Contest
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 መልስ አለዎት?
እኛ ደግሞ ሽልማት አለን!

ልዩ የአረፋ በዓል ጥያቄ እና መልስ
ይመልሱ ይሸለሙ!

ጥያቄ

☑️ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይሸምቱብኛል!
☑️ በእኔ አማካኝነት መሸጥ ይችላሉ!
☑️ በፍጥነትና በታማኝነት ያሉበት ድረስ ያዘዙትን ይዤ ከተፍ እላለው!
🤔 እኔ ማን ነኝ

✍️ መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!

#Contest
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በወቅቱ በስፋት አገልግሎት ይሰጥ የነበረው የክፍያ ስልክ ጣቢያ!

አዘዞ፣ ጎንደር
1962 ዓ.ም

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🐏 በዘመን ገበያ ትልቁ የበዓል እንግልት ቀርቷል!

የበዓል ገበያ ትርምስና መገፋፋቱን፣ የዋጋ ክርክሩን፣ የፀሐዩን ሀሩርነት፣ እንግልትና ድካምዎን ለዘመን ገበያ ይተውለት፡፡

🚚 እርስዎ በሞቀው ቤትዎ ከቤተሰብዎ ጋር እየተጫወቱ ሥራዎን ይከውኑ፤ እኛ የመረጡትን የበዓል በግ ከደጃፍዎ ይዘን እንመጣለን፡፡

ዘመን ገበያ የፊት ገጽ ላይ ‘’አዲስ የገቡ’’ በሚለው ስር ይዘዙን፤ አናሳፍርዎትም!

💁♂️ ዘመን ገበያን ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

ዒድ ሙባረክ!

#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! 🎁

📥 አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎች ዝርዝር 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ለ1,446ኛው ዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

በፍቅር፣ በደስታና በአብሮነት የምታከብሩት መልካም የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
💐🎁 የማይረሷቸውን ወዳጆችዎን
በአረፋ የሞባይል ጥቅል እንኳን አደረሳችሁ ይበሏቸው!

እስከ 20% ቅናሽ ተደርጎባቸው በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ቀርበዋል፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም

ዒድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🎉 የአረፋ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ!!
ከ10,000,000 ብሩ የድርሻዎን ይውሰዱ!

🔑💡 በዘመን ገበያ ሲገበያዩ፣ በቴሌብር ግብይት ሲፈጸሙ፣ ገንዘብ ሲልኩ፣ በወኪሎች ገንዘብ ወጪ ሲያደርጉ፣ ጥቅል ወይም የአየር ሰዓት ሲገዙ እንዲሁም የቴሌኮም ቢል ሲከፍሉ ለሽልማት የሚያበቃዎትን ዕድሎች ያገኛሉ፡፡

⭐️ 20,000 ብር
⭐️ ስማርት ስልኮች (13,000 ብር)
⭐️ 10,000 ብር
⭐️ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሽልማቶች አሁንም እርስዎን ይጠብቃሉ፡፡

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወደ ጨዋታው ይግቡ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ!

🗓 እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ብቻ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎁 አረፋ የሞባይል ጥቅል ዛሬ ይጠናቀቃል!

ልዩ ጥቅሎቹን ፈጥነው በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት በመግዛት የቅናሹ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 ዛሬ እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🎉🚘 የሀገራችን ትልቁ የመኪና ኤቨንት ተከፈተ!!

#MojaAutoFest ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተከፍቷ፤ ከተጠባቂው የመኪና ትዕይንት በተጨማሪ አዝናኝ ፕሮግራሞች ከምግብና መጠጥ ጋር ተሰናድተዋል፡፡

የመግቢያ ትኬትዎን እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይቁረጡ!

❇️ 300 ብር ብቻ

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ሞጃ አውቶ ፌስት

🗓 ዛሬ እንዲሁም ነገ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ

📍 በሚሊኒየም አዳራሽ

#MojaAutoFest
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/29 15:47:40
Back to Top
HTML Embed Code: