Telegram Web Link
እንኳን ለ1,446ኛው ዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

በፍቅር፣ በደስታና በአብሮነት የምታከብሩት መልካም የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
💐🎁 የማይረሷቸውን ወዳጆችዎን
በአረፋ የሞባይል ጥቅል እንኳን አደረሳችሁ ይበሏቸው!


እስከ 20% ቅናሽ ተደርጎባቸው በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ቀርበዋል፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም

ዒድ ሙባረክ!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🎉 የአረፋ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ!!
ከ10,000,000 ብሩ የድርሻዎን ይውሰዱ!

🔑💡 በዘመን ገበያ ሲገበያዩ፣ በቴሌብር ግብይት ሲፈጸሙ፣ ገንዘብ ሲልኩ፣ በወኪሎች ገንዘብ ወጪ ሲያደርጉ፣ ጥቅል ወይም የአየር ሰዓት ሲገዙ እንዲሁም የቴሌኮም ቢል ሲከፍሉ ለሽልማት የሚያበቃዎትን ዕድሎች ያገኛሉ፡፡

⭐️ 20,000 ብር
⭐️ ስማርት ስልኮች (13,000 ብር)
⭐️ 10,000 ብር
⭐️ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ሽልማቶች አሁንም እርስዎን ይጠብቃሉ፡፡

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወደ ጨዋታው ይግቡ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ!

🗓 እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ብቻ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎁 አረፋ የሞባይል ጥቅል ዛሬ ይጠናቀቃል!

ልዩ ጥቅሎቹን ፈጥነው በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት በመግዛት የቅናሹ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 ዛሬ እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🎉🚘 የሀገራችን ትልቁ የመኪና ኤቨንት ተከፈተ!!

#MojaAutoFest ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተከፍቷ፤ ከተጠባቂው የመኪና ትዕይንት በተጨማሪ አዝናኝ ፕሮግራሞች ከምግብና መጠጥ ጋር ተሰናድተዋል፡፡

የመግቢያ ትኬትዎን እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይቁረጡ!

❇️ 300 ብር ብቻ

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ሞጃ አውቶ ፌስት

🗓 ዛሬ እንዲሁም ነገ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ

📍 በሚሊኒየም አዳራሽ


#MojaAutoFest
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ኩባንያችን በላቀ የታዳሽ ኃይል አጠቃቀም፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያዎችን በማስፋፋት፣ ያገለገሉ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን በአግባቡ በማስወገድ እንዲሁም በአረንጓዴ አሻራ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ ከኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን እውቅና በማግኘቱ ታላቅ ደስታ ይሰማናል!

እውቅናው የተሰጠን ባለሥልጣኑ የአለም የአካባቢ ቀንን አስመልክቶ “ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ” በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የብክለት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ነው።

የማህበራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት የአካባቢ ብክለትን በመከላከልና ለማህበረሰባችን ንጹህ እና ለኑሮ ተስማሚ አካባቢን በመፍጠር ለዘላቂ እድገት ያለንን ቁርጠኝነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።

ይህ ስኬት የደንበኞቻችን፣ የአጋሮቻችን እና የሰራተኞቻችን የጋራ ጥረት ውጤት በመሆኑ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለን፡፡

#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries
telebirr pinned a photo
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ ከተሞች ተጀምሯል!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!


#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኩባንያችን የፕላቲንየም ስፖንሰር የሆነበት፣ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በታላቅ ድምቀት ተከናወነ።
            
የኩባንያችን ድጋፍ የሀገራችንን ስም በዓለም አቀፍ መድረክ የሚያስጠሩ አዳዲስና ተተኪ አትሌቶችን የማፍራት ሀገራዊ ራዕይን እውን ለማድረግ ያለመ ነው።

በቀጣይም ለሀገራችን አትሌቲክስ እድገት የምናደርገውን ትርጉም ያለው ድጋፍ አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።

#Ethiopia #Athletics #Marathon
#DigitalEthiopia #GSMA
2025/07/01 03:42:03
Back to Top
HTML Embed Code: