Telegram Web Link
አባትነት 🥰🙏

መልካም ምክራቸውን እየለገሱ፣ ያላቸውን ሳይሰስቱ ለሰጡን ብርቱ አባቶቻችን በሙሉ

መልካም የአባቶች ቀን!

✍️ ኮሜንት ላይ ለአባቶቻችን ምስጋና እና ፍቅራችንን እንግለጽ!


#HappyFathersDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ቴሌብርን ያካተተ ደንበኛ የሰርግ ግጥም የገጠመ የቴሌብር ደንበኛ ፤ ሳምንታዊ የኢንተርኔት ጥቅል በሽልማት መልክ ተዘጋጅቶለታል! ጥቅሏን ለመጠቅለል ኮመንት ላይ ገባ ገባ በሉ!
🏆አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !

አባቶች ቀንን አስመልክቶ ባደረግነው የተሳትፎ ውድድር ምላሽ ከሰጡ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ይላኩልን። ዘግይተው የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም::

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኩባንያችን ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ጋር የተቀናጀ የግብርና እሴት ሰንሰለት ዳታ ሶሉሽን ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት አደረገ!

ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ጋር የግብርና እሴት ሰንሰለትን የሚያዘምን በቴሌ ክላውድ የዲጂታል መሠረተ ልማት አማካኝነት ግዙፍ ሁለገብ የዳታ ማዕከል ሶሉሽን (Agriculture Value Chain Big Data Platform Solution) ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት አድርጓል፡፡

ሶሉሽኑ፣ ኩባንያችን በመላ ሀገሪቱ በዘረጋው የዲጂታል ኔትወርክ መሠረተ ልማት በመጠቀም ከአይ.ኦ.ቲ (IoT)፣ ሳተላይት፣ ሪሞት ሴንሲንግ፣ ድሮን እና ከባለሙያዎች የሚገኙ መረጃዎችን ወደ ዳታ ማዕከላችን በማስተላለፍ የዘርፉን የእሴት ሰንሰለት ለማስተሳሰር ያስችላል፡፡

ይህ ማዕከል ከግብዓት አቅራቢዎችና ከአርሶ አደሮች ጀምሮ በግብርናው ሂደት ውስጥ ያሉ የተለያዩ ተዋናዮችን በዲጂታል በማገናኘት ለመረጃ ትንተና ያገለግላል፡፡

ስምምነቱ በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን፣ ቅልጥፍናን፣ ጥራትን፣ ትርፋማነትንና የገበያ ትስስርን በማሳደግ የዘርፉን የእሴት ሰንሰለት በዘላቂነት ለማዘመን ጉልህ ሚና ይኖረዋል፤ በመጀመሪያው ምዕራፍም በተመረጡ ዞኖችና ወረዳዎች ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3HJ6lOT

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU
ቴሌብርን ያካተተ አዝናኝ የሰርግ ግጥሞችን ለገጠሙ 100 የቴሌብር ደንበኞች ሳምንቱን ሙሉ የሚንበሸበሹባቸውን 6 ጊ ባ ሳምንታዊ የኢንተርኔት ጥቅል እንሸልማለን!

ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
በዚህ ጊዜ ቴሌብርን እንደመያዝ አራዳነት የለም !
በቴሌብር በቀላሉ ተመዝግበን ፤ በቀላሉ አገልግሎቱን እያስጀመርን ፤ ቀላል ሕይወትን እናጣጥም!
ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎵🎸 ማለፊያ ኮንሰርት!!

ቅዳሜ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ!

የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!

❇️ መደበኛ: 700 ብር
❇️ VIP: 2000 ብር

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ማለፊያ ኮንሰርት


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📞🎁 በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ!

እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ በየዕለቱ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
#ዘመን_ገበያ ምን ጠፍቶ 🤷‍♂️

🛒 ያሻዎትን ያለድካም ባሉበት ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ይዘን ከተፍ እንላለን፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/30 14:13:41
Back to Top
HTML Embed Code: