Telegram Web Link
ቴሌብር ላይ በቀላሉ ተመዝግበን ከቴሌብር ወደ ቴሌብር ገንዘብ እየተላላክን ሕይወታችንን እናቅልል!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
✳️ የማጣሪያ ሽያጭ!

የሞባይል ቀፎዎች፣ ታብሌቶች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የጆሮ ማዳመጫዎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ቀርበዋል፡፡

💁‍♂️ ወደ አገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ ወይም በቴሌ ገበያ እና ዘመን ገበያ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይሸምቱ፡፡

ዝርዝር ለመመልከት 👉 https://bit.ly/3Zp7IbB


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
💥ዲስ ስልክዎን ይረከቡ፤ እስከ 12 ወራት በተመቻቸ አከፋፈል ሳይጨናነቁ ይክፈሉ!!

በ3ወር፣ በ6ወር እንዲሁም በአንድ ዓመት ከፍለው በሚያጠናቅቁት ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ የሚሸምቷቸው የተለያዩ ስማርት ስልኮች ቀርበዋል፡፡

💁‍♂️ ወደ አራዳ እና ጉርድ ሾላ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ በማለት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለተጨማሪ መረጃ 6074 ይደውሉ ወይም https://bejae.et ይጎብኙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
*127# ላይ በመደወል የፈለግነውን አይነት ጥቅል እየገዛን ስንደሰት እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
የቴሌብር ዩትዩብ ቻናል 2ኛ ዙር አሸናፊዎች 🎉🎉

ዕድለኞች በቴሌብር የፌስቡክ ገጻችን 👉 m.me/100967335480954 በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ከዩትዩብ መለያ ስም ጋር ላኩልን!

🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ መሆን ያሸልማል!

ትክክለኛውን የቴሌብር ዩትዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@telebirr_et ሰብስክራይብ በማድረግ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌብር የ100 ብር የአየር ሰአት ስንገዛ ወዲያውኑ 30% ይመረቅልናል!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ በየዕለቱ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!


#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
የኩባንያችን የቀድሞ ቤተሰብ በ #ቴሌፕሪንተር ሥራቸውን በማቀለጣጠፍ ላይ!

1962 ዓ.ም

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌍🗓️ ዓለም አቀፍ ማየትና መስማት የተሳናቸው ቀን!

ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም

አካል ጉዳተኞች በማካተት ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ይግዙ፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV

#InternationalDayOfDeafblindness
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📱🤝 በአንድ የሞባይል ሼር ኘላን፣ እልፍ ጥቅም ያግኙ!!

ተለዋዋጭነት፣ ቁጥጥር እና ወጪ ቆጣቢነት ለሚያስፈልጋቸው ዘመናዊ ድርጅቶች የተዘጋጀ ነው።

📊 የተማከለ ሀብት አጠቃቀም (ዳታ፣ ድምጽ፣ ኤስ.ኤም.ኤስ)
⚙️ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ የሚስችል
💬 የሠራተኞች ነጻ የእርስ በርስ የመረጃ ልውውጥ (CUG) ያካተተ
💼 20+ ተለዋዋጭ የፕላን አማራጮች ያሉት
🧾 ለሥራ ክፍሎች የመረጡትን የቴሌኮም በጀት መመደብ የሚስችል

ለድርጅትዎ ትክክለኛውን የቴሌኮም ዕቅድ እንዲያዘጋጁ እንረዳዎታለን!

ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/45W5jHi

📩 ያግኙን: [email protected]
[email protected]


#MobileSharePlan
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎁 ከልጆችዎ ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ አይባክንም!!

ልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎችን ከ2500 በላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችና ጌሞችን አካቶ ከያዘው ኪዲጆ ቲቪ ጋር ያግኙ!

❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡

ኪዲጆ ቲቪ ለመመዝገብ ለዕለታዊ በ2 ብር ‘A’ ፣ ለሳምንታዊ በ10 ብር ‘B’ብለው ወደ 9013 ይላኩ!

🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ፡፡



#WeekendPackage
#KidijoTv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል ለድርጅትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ!

💁‍♂️ በወር ከ270 ብር ጀምሮ እስከ ያልተገደበ ድምጽ + 150ጊ.ባ ዳታ እንደምርጫዎ በአማራጭ ቀርበዋል።

ℹ️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ የ45% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3Zect70 ይጎብኙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🚨🌧️ ክረምቱ መጣሁ መጣሁ እያለ ነው!
በዝናብና ብርድ እንዳይንገላቱ
#ዘመን_ገበያ ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይሸምቱ!

🛒 ያሻዎትን ያለድካም ባሉበት ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ይዘን ከተፍ እንላለን፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/28 14:40:39
Back to Top
HTML Embed Code: