Telegram Web Link
🌍🗓️ ዓለም አቀፍ ማየትና መስማት የተሳናቸው ቀን!

ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም

አካል ጉዳተኞች በማካተት ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ይግዙ፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV

#InternationalDayOfDeafblindness
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📱🤝 በአንድ የሞባይል ሼር ኘላን፣ እልፍ ጥቅም ያግኙ!!

ተለዋዋጭነት፣ ቁጥጥር እና ወጪ ቆጣቢነት ለሚያስፈልጋቸው ዘመናዊ ድርጅቶች የተዘጋጀ ነው።

📊 የተማከለ ሀብት አጠቃቀም (ዳታ፣ ድምጽ፣ ኤስ.ኤም.ኤስ)
⚙️ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ የሚስችል
💬 የሠራተኞች ነጻ የእርስ በርስ የመረጃ ልውውጥ (CUG) ያካተተ
💼 20+ ተለዋዋጭ የፕላን አማራጮች ያሉት
🧾 ለሥራ ክፍሎች የመረጡትን የቴሌኮም በጀት መመደብ የሚስችል

ለድርጅትዎ ትክክለኛውን የቴሌኮም ዕቅድ እንዲያዘጋጁ እንረዳዎታለን!

ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/45W5jHi

📩 ያግኙን: [email protected]
[email protected]


#MobileSharePlan
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎁 ከልጆችዎ ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ አይባክንም!!

ልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎችን ከ2500 በላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችና ጌሞችን አካቶ ከያዘው ኪዲጆ ቲቪ ጋር ያግኙ!

❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡

ኪዲጆ ቲቪ ለመመዝገብ ለዕለታዊ በ2 ብር ‘A’ ፣ ለሳምንታዊ በ10 ብር ‘B’ብለው ወደ 9013 ይላኩ!

🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ፡፡



#WeekendPackage
#KidijoTv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል ለድርጅትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ!

💁‍♂️ በወር ከ270 ብር ጀምሮ እስከ ያልተገደበ ድምጽ + 150ጊ.ባ ዳታ እንደምርጫዎ በአማራጭ ቀርበዋል።

ℹ️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ የ45% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3Zect70 ይጎብኙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/28 09:59:42
Back to Top
HTML Embed Code: