Telegram Web Link
ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ስንት ሰው ስልኩ ላይ ቴሌብርን የጫነ ይመስላችኋል?

መልሳችሁን የቴሌብር ማህበራዊ ገጾች ላይ እየገባችሁ ቁጥሩን ኮመንት ላይ አስቀምጡ! ትክክለኛውን መልስ ያገኘው ኮመንት ልክ እንደተለመደው በሽልማት ሳምንቱን ፈታ እናደርግለታለን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
🅿️ #ሾፌር ዘመናዊ ስማርት ፓርኪንግ ሲስተም!!

በአቅራቢያዎ የሚገኝ የፓርኪንግ አገልግሎትና ያልተያዘ ቦታን በመለየት ተሽከርካሪን በቅልጥፍና ለማቆም በማስቻል ጊዜን ይቆጥባል፤ ክፍያን በቀላሉ በቴሌብር በመፈጸም ሁሉንአቀፍ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል፡፡

🔗 መተግበሪያውን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!!

የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ ተጨማሪ ምቾት በሚያላብሰው #ቴሌብር መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው፡፡

🎁 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውኃ ፍጆታ ክፍያዎን በቴሌብር ሲከፍሉ እስከ 1250 ብር ለሚደርስ ክፍያዎ ለፈለጉት አገልግሎት የሚያውሉት የ10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡

💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ሳይጉላሉ በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ፤ 10% ተመላሽ ያግኙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#WaterBill
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ቴሌብር ሐዋላ ምርቃቱ ብቻ ያጠግባል!

በቴሌብር ሐዋላ ከባህርማዶ ገንዘብ ስንቀበል፤ ከዋናው በተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ እናገኛለን!

በቴሌብር ገንዘብ ስናስልክ እንዲህ ነን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ቴሌብር_ሬሚት
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
2025/07/01 11:26:16
Back to Top
HTML Embed Code: