Telegram Web Link
ቴሌብር ሐዋላ ምርቃቱ ብቻ ያጠግባል!

በቴሌብር ሐዋላ ከባህርማዶ ገንዘብ ስንቀበል፤ ከዋናው በተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ እናገኛለን!

በቴሌብር ገንዘብ ስናስልክ እንዲህ ነን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ቴሌብር_ሬሚት
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
🌟🛍#ዘመን_ገበያ ግብይትዎ በእጅዎ ላይ ነው!!

ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ባሉበት ሆነው የሚፈልጓቸውን ምርቶች ከዘመን ገበያ በቀላሉ ይሸምቱ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ከደጃፍዎ እናደርሳለን፡፡

የተለያዩ ምርቶችና ሸቀጣ ሸቀጦችን ሁሉንም በአንድ ላይ
ከታመኑ አቅራቢዎችና ነጋዴዎች በተመጣጣኝ ዋጋ
በቀላሉ በእጅ ስልክዎ
ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ የክፍያ ዘዴ

💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🔵🛜 የDSTV ተወዳጅ ቻናሎች ከፋይበር ኢንተርኔት ጋር ያግኙ!!

በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን በቤትዎ ፋይበር ያጣጥሙ።

🎬 #ጎጆ_ጥቅል ከ70 በላይ ተወዳጅ ቻናሎችን በወር ከ929 ብር ጀምሮ!

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉 እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA


#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ቴሌብር ላይ ስንት ሰው ተመዝግቧል ለሚለው ጥያቄ 54 ሚሊየን ብላችሁ የመለሳችሁ የሻሞ በሰኞ ተሳታፊዎች 6 ጊባ የኢንተርኔት ጥቅል የግላችሁ አድርጋችኋል! እነዚህን ለመሳሰሉ ደንበኛ ሽልማቶች ሁሌ ሰኞ ሰኞ በሻሞ በሰኞ ጥያቄዎች እንገናኝ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ወግ አና ባህሉን አስጠብቀን መጥተናል ፣ የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንመርቃለን! በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ! የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
2025/07/02 12:27:16
Back to Top
HTML Embed Code: