Telegram Web Link
በምርጫዬ ጥቅል የሚፈልጉትን የጥቅል ዓይነት ራስዎ ያዘጋጁ!!

💡 በመረጡት የገንዘብ መጠን የመረጡትን የጥቅል ዓይነት ማዘጋጀት ያስችላል!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኙታል።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ ማይ ኢትዮቴል ➡️ የምርጫዬ ጥቅል

ለተጨማሪ ➡️https://youtu.be/kBh-gaodTUY

#CreatYourOwnPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
18👍7🙏2😍1
ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ለኢትዮዽያዊያን ወጣቶች!

🌐 በዌብ -ፕሮግራሚንግ
🤖 በአንድሮይድ ማበልፀግ
📊 ዳታ ሳይንስ እንዲሁም
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ

የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡

👉 ያስታውሱ በሥልጠና ወቅት ኢንተርኔት ከክፍያ ነጻ ነው!

📜 በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡

ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!


#FreeCodingTraining
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
26👍21🤩2
ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ‘ዙሪያ’ የተሰኘ የቢዝነስ አውቶሜሽን ሶሉሽን ይፋ አደረጉ!

ኩባንያችን ከዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ ጋር በአጋርነት በመስተንግዶ፣ በአስመጪና ላኪ፣ በማኑፋክቸሪንግ እና ችርቻሮ ንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን አገልግሎት አሰጣጥ እና የደንበኞችን የግብይት ተሞክሮ የሚያዘምን የኢ.አር.ፒ፣ የፒ.ኦ.ኤስ እና ካሽ ሬጂስተር አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ሶሉሽን ይፋ አድርገዋል፡፡

ሶሉሽኑ ፈጣን የቢዝነስ ግብይትን፣ ግልጽ አሰራርን፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ከወረቀት ገንዘብ ንክኪ የጸዳ የቢዝነስ ግብይትን እውን ለማድረግ የሚያስችል፣ ሁሉንም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ካርዶች የሚቀበል፣ በገቢዎችና ጉምሩክ ኮሚሽን ዕውቅና የተሰጠው፣ ደረሰኝ ለማግኘት የሚያስችል የቢዝነስ ሶሉሽን ነው፡፡

ሶስቱ ተቋማት በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ ከ10,000 ለሚበልጡ ነጋዴዎች ዘመናዊ የዲጂታል ሶሉሽኖችን በማቅረብ የአገልግሎት ቅልጥፍና፣ ምርታማነትና የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት የሚሰሩ ይሆናሉ።
ደንበኞች አገልግሎቱን በ www.zoorya.et ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/4eKbu5H

#Zoorya #DigitalEthiopia #BusinessAutomation #Ethiotelecom #DashenBank #ETTASolutions
35👍14👌9🙏5😁3🤩3
🏡 መልካም የእረፍት ቀን!

የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎችን ሸምተው የእረፍት ቀንዎን ከቤተሰብዎ ጋር በደስታ ያሳልፉ።

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡


#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
19👍9👏2😁2
2025/07/13 11:19:12
Back to Top
HTML Embed Code: