Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀገር ግርማ ሞገስ...
👍2518👏8😁4
የሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ ፤ ቴሌብር ላይ የብድር አገልግሎት ለማግኘት ደረጃ 3 መሆን አለብን ያላችሁ 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል!

ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
31👍15👌3
#ለነገ_ተስፋዎች

ኩባንያችን ትናንት በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ባስጀመረው ሀገር አቀፍ የመማሪያ ደብተር ልገሳ መርሐ ግብር መሠረት በዛሬው ዕለት በመላ የሀገራችን ክፍሎች በተመረጡ ት/ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ልገሳ አከናውነናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m

መልካም አዲስ ዓመት!


#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ

#Ethiotelecom #CSR #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF #ESG
47👍20🙏5🤩4
#ለነገ_ተስፋዎች

በዛሬው ዕለት የነገዋን ኢትዮጵያ ከሚረከቡ ሕፃናትና ታዳጊዎች ጋር ዘና ከሚያደርጉ መርሃ ግብሮች ባሻገር፣ በኮዲንግ እና በድረ-ገጽ ማበልጸግ ውድድሮች እንዲሁም በሌሎች በእጅጉ አዝናኝ እና ትምህርታዊ ዝግጅቶች ምርጥ ጊዜ አሳልፈናል።

ባለ ብሩህ አዕምሮ እና የልዩ ተሰጥኦ ባለቤት የሆናችሁ ታዳጊዎች፣ ኮርተንባችኋል! ለወግ ለማዕረግና ለሀገር ተረካቢነት ያብቃችሁ!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ

መልካም አዲስ ዓመት!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
40👍14
2025/10/01 07:53:40
Back to Top
HTML Embed Code: