Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ኢትዮጵያዊው ብርቱ ጎበዝ
የሃገር ግርማ ሞገስ
25👍5🙏4
🎉🛍 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!!

ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ልዩ የበዓል ገበያ #ዘመን_ገበያ_አዲስ_ነገር_በአዲስ_ዓመት_ኤክስፖ_2018 በኤግዚቢሽን ማዕከል እስከ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም ብቻ!

💁♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ BYD E2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር እንዲሁም እስከ ብር 2500 ሲሸምቱ ደግሞ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ይጎብኙ! ይገበያዩ! ይሸለሙ!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
49👍8🙏7
🎉🏆 ልዩ የዕንቁጣጣሽ የጥያቄና መልስ ውድድር!!

”የዘመናዊት ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ” በሚል መሪ ቃሉ የሚታወቀውና በቅርቡ ገበያውን የተቀላቀለው የኢንተርኔት መገበያያ ምንድን ነው?

✍️ መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ወይም ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
81👍40🤩9🙏5👌5👏3
#በላቀ_አገልጋይነት

በላቀ አገልግሎት የምንጀምረው አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ዓመት ይሁንልን።

መልካም የሥራ ሳምንት!


#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
44👍9🙏5😍4
⭐️ በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ከእያንዳንዱ ዶላር 12+ ብር እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ያግኙ!!

ለአዲስ ዓመት ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send
🏦 CAC International Bank

🌼 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ #በቴሌብር ሲቀበሉ ከእያንዳንዱ ዶላር 12+ ብር እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🌼 አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b

መልካም አዲስ ዓመት!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3024👏3🤩3🙏3😍2
#በላቀ_አገልጋይነት

በዛሬው ዕለት የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የበዓል ድባብ በተላበሱት የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በላቀ የአገልጋይነት መንፈስ ውድ ደንበኞቻችንን በማስተናገድ እንዲሁም ፍቅር የሞላበት ልባዊ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት በማድረስ አሳልፈዋል።

ተጨማሪ ምስሎች 👉 https://bit.ly/4geeMid


🌼 መልካም አዲስ ዓመት


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3826👏3🙏3😁2😘2
🎉🌼 ከዕንቁጣጣሽ የ15 ሚሊየን ብር ስጦታ የድርሻዎን ይውሰዱ!!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ የአዲስ ዓመት ስጦታ አሁንም በየዕለቱ እስከ 100,000 ብር ይሸለማሉ፡፡

🔑💡 ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ በዘመን ገበያና ሌሎች ግብይት መፈጸም፣ ኢንሹራንሽና ነዳጅ መቅዳት እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን አደይ አበቦች ያስገኝልዎታል፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አሁኑኑ ይጫኑና ወደ ጨዋታው ይግቡ!

🗓 እስከ መስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
52👍21👌12🙏7
🎉🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች 10GB የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! 🎁

📥 አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎች ዝርዝር 👇🏼


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
40👍24👌4💯1
🎉📢 የታላቁ ሕዳሴ ግድባችንን መጠናቀቅ የድል ብስራት፣ በቀጥታ ስርጭት በነጻ ይከታተሉ!!

የዓመታት ሕልማችን በይፋ ዕውን የሚሆንበት ታላቅ ታሪካዊ የድል ብስራት ነገ ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከኢንተርኔት ክፍያ ነጻ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

በኢቢሲ እና ፋና ዩቲዩብና ፌስቡክ ገጾች ከጠዋቱ 12:00 እስከ 4:00

🔴 EBC: https://www.youtube.com/@EBCworld
🔴 FANA: https://youtube.com/@fanamediacorporation?si=Mpj6YVepBdUYURNs


#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
👍6957🙏16😢7👏6
2025/10/01 16:07:09
Back to Top
HTML Embed Code: