🎉📢 የታላቁ ሕዳሴ ግድባችንን መጠናቀቅ የድል ብስራት፣ በቀጥታ ስርጭት በነጻ ይከታተሉ!!
የዓመታት ሕልማችን በይፋ ዕውን የሚሆንበት ታላቅ ታሪካዊ የድል ብስራት ነገ ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከኢንተርኔት ክፍያ ነጻ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።
⏰ በኢቢሲ እና ፋና ዩቲዩብና ፌስቡክ ገጾች ከጠዋቱ 12:00 እስከ 4:00
🔴 EBC: https://www.youtube.com/@EBCworld
🔴 FANA: https://youtube.com/@fanamediacorporation?si=Mpj6YVepBdUYURNs
#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom

👍69❤57🙏16👏6😢6
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!
የሕብረታችን ፍሬ
የሕዳሴ ግድባችን
ዕውን ሆኗል!!
ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም
#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
የሕብረታችን ፍሬ
የሕዳሴ ግድባችን
ዕውን ሆኗል!!
ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም
#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
❤60👍40😁6🙏6😢5
✨🎁 የድል ብስራት እንኳን ደስ አለን የምንባባልበት ስጦታ!!
🌐 18 MB
📞 8 ደቂቃ
💬 18 የአጭር መልእክት
የሕብረታችን ፍሬ
የሕዳሴ ግድባችን
ዕውን ሆኗል!!
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!
ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም
#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
🌐 18 MB
📞 8 ደቂቃ
💬 18 የአጭር መልእክት
የሕብረታችን ፍሬ
የሕዳሴ ግድባችን
ዕውን ሆኗል!!
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!
ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም
#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
😁85❤48👍26😢9
🌼✨🎁 አዲስ ዓመት አብሳሪዋ #አደይ_አበባ_የሞባይል_ጥቅል እንደተለመደው ልታንበሸብሸን ከተፍ ብላለች!!
በልዩ ሁኔታ እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን የአዲስ ዓመት ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም!
መልካም አዲስ ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍29❤26🙏6😍4👏2
🌼✨ የአዲስ ዓመት ግብይትዎን በቴሌብር ይፈጽሙ፤ 5% ተመላሽ ያግኙ!
🎂 በተመረጡ ኬክ ቤቶች እና
🛒 ሱፐርማርኬቶች
የሚያስፈልግዎን ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ያገኛሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
🌼 የኬክ ቤቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/4fLPgPL
🌼 የሱፐር ማርኬቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/3XzJHh9
🗓 እስከ መስከረም 2 ቀን 2018 ዓ.ም
✨መልካም አዲስ ዓመት!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤37👍17👌4😁3🙏3😢1
🎵 ፋንታ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት!!
የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ፋንታ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት
🗓 ነገ ዻጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ
📍 በግዮን ሆቴል
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ፋንታ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት
🗓 ነገ ዻጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ
📍 በግዮን ሆቴል
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍36❤25👏4👌4🙏3
✨🚘🛍 የዘመን ገበያ ኤክስፖ BYD E2 ዘመናዊ ኤሌክትሪክ መኪና ዛሬ ጳጉሜ 5 ምሽት ላይ ትወጣለች!!
ያሻዎትን ይሸምቱ፤ የመኪና ዕድልዎን ይሞክሩ!
የዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ BYD E2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር ያገኛሉ!
💁♂ በተጨማሪም እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ አለዎት!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ይጎብኙ! ይገበያዩ! ይሸለሙ!
📍 በኤግዚቢሽን ማዕከል
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ያሻዎትን ይሸምቱ፤ የመኪና ዕድልዎን ይሞክሩ!
የዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ BYD E2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር ያገኛሉ!
💁♂ በተጨማሪም እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ አለዎት!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ይጎብኙ! ይገበያዩ! ይሸለሙ!
📍 በኤግዚቢሽን ማዕከል
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤38👍15🤩1🙏1
🌼✨ ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ይውሰዱ!!
አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ150 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
🌼 መልካም አዲስ ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ150 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
🌼 መልካም አዲስ ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤34👍8🙏5
🎂 የአዲስ ዓመት ኬክ በዘመን ገበያ ይዘዙ፤ እስከ 10% ቅናሽ ያግኙ!!
ዛሬ ጳጉሜ 5 ከ #ቢሎስ እና #ኮባ ኬክ ቤቶች በዘመን ገበያ ኬክ ስታዙ እስከ 10% ቅናሽ ከነፃ ደሊቨሪ ጋር ያገኛሉ።
🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA
#ዘመን_ገበያ_የዲጂታል_ኢትዮጵያ_የግብይት_መዳረሻ!
🌼መልካም አዲስ ዓመት!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዛሬ ጳጉሜ 5 ከ #ቢሎስ እና #ኮባ ኬክ ቤቶች በዘመን ገበያ ኬክ ስታዙ እስከ 10% ቅናሽ ከነፃ ደሊቨሪ ጋር ያገኛሉ።
🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA
#ዘመን_ገበያ_የዲጂታል_ኢትዮጵያ_የግብይት_መዳረሻ!
🌼መልካም አዲስ ዓመት!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤33👍7😁3🔥1
🎵 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት!!
የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት
🗓 ዛሬ ዻጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከ12 ሰዓት ጀምሮ
📍 በሚሊንየም አዳራሽ

❤36👍11😁5
🌻 አዲሱን ዓመት ማብሰሪያ፣ እንኳን አደረሰን የምንባባልበት:-
📞 የ5 ደቂቃ እና
💬 18 መልዕክቶች በነጻ በስጦታ አበርክተናል!
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 እስከ ነገ ቀን 6:00
🌼 መልካም አዲስ ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📞 የ5 ደቂቃ እና
💬 18 መልዕክቶች በነጻ በስጦታ አበርክተናል!
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 እስከ ነገ ቀን 6:00
🌼 መልካም አዲስ ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁60❤43👍24😢5👌5
የነገ ቀን -ጷጉሜ 5
የሃገራችንን ቀጣይ ብሩህ ዘመን መደላድል ለመስራት በሚደረገው ጥረት በዲጂታሉ ዘርፍ የተገኙ ፍሬዎች የተዳሰሱበት እና በዲጂታል የጎለበተች ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሂደት ላይ ያተኮረ "የነገ ቀን" በሚል መሪ ቃል ዛሬ ጷጉሜ 5 አውደ-ርዕይ እና የፓናል ውይይት መርሐ ግብር ተካሄደ።
መርኅ ግብሩ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት የተሳተፉበት ሲሆን የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የቀረበበት አውደ-ርዕይ እና የፓናል ውይይት በሣይንስ ሙዚየም ተካሄዷል።
ኩባንያችን ድጅታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሂደት ላይ ወሳኝ የሆኑ ዘርፎችን በመለየት ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ ሶሉሽኖች እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በአውደ ርዕዩ ላይ እቅርቧል።
በመርኅ-ግብሩ ላይ ወጣት የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ለማበረታታት ያለመ ውድድር የተካሄደ ሲሆን ለአሸናፊዎቹም በኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በቀጣይም የኢትዮጵያን ዲጂታል መፃዒ ዕድል በመቅረፅና በአፍሪካ ዘላቂና አካታች ዕድገትን ለማስፋፋት ያለውን ሚና አዲስ መልክ እንዲይዝ ለማድረግ የሚያስችል “ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂን በስራ ላይ በማዋል በቁርጠኝነት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ

❤72👍35🙏6👌1