Telegram Web Link
የኩባንያችን የቀድሞ ቤተሰብ በ #ቴሌክስ የመገናኛ መሣሪያ ሥራቸውን በማቀለጣጠፍ ላይ!

1967 ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
11👍9👏5
ለመስቀሉ አገር ቤት ወስደው ቆንጆ ክትፎ የሚያበሉ ጓደኞች አሏችሁ? እስኪ ታግ አድርጓቸውና በዚያውም በቴሌብር ኢንጌጅ የምትልኩላቸውን አንጀት የሚበሉ ጽሑፎች አጋሩን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
20👍20😢2
⚽️🎟 የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ ጨዋታ ትኬቶችን በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!!

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የዘንድሮው የሕዳሴ ዋንጫ የፊታችን እሑድ መስከረም 18 ይጀምራል፡፡

የመክፈቻ ጨዋታዎች
⚽️ ፋሲል ከነማ Vs አዳማ ከነማ
⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ Vs መቻል

👉 የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይቁረጡ!!

🗓 ከመስከረም 18 እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም

📍 በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25👍8👌3
🔵🤩 የሚወዷቸውን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በጥራት ይመልከቱ!!

ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጨምሮ ምርጥ የመዝናኛ ቻናሎችን በስልክዎ ዳታ አልያም በቤትዎ ፋይበር በስማርት ቲቪዎ እንዳሻዎ መመልከት ይችላሉ!

👉 DStv Stream ሜዳ ፓኬጅ ከ10GB ጋር በ1240 ብር ወርኅዊ ክፍያ ብቻ!

አሁኑኑ ይግዙ፤ ዘና ብለው በአማራጭ ይዝናኑ!!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle

📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24👍13👌8
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ!

መልካም የደመራ በዓል!

#TheFindingOfTheTrueCross
31👍17🙏13
🎁 መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!

እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም

መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
36👍16
ደመራውን ከበን በአብሮነት ለምንደምቅበት የመስቀል በዓል አንኳን አደረሰን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍3331😁7🙏6👏2👌1
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የመስቀል በዓል!
👍3026😍7🙏3👌3
በበዓል ሰብሰብ ብለን አብረን ስናሳልፍ፣ የሩቅ ወዳጅ ዘመዶቻችንን ደግሞ በጥቅሉ ስጦታ እንኳን አደረሳችሁ እንበላቸው!

🎁 መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!

እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም

መልካም የመስቀል በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
44👍13👌4😍3😁2🤩1
🏡 መልካም የእረፍት ቀን!

እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ የመስቀል፣ ጋዜ መስቀላ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
47👍23😢4🤩2👌1
እስኪ ቴሌብር ፈጥኖ ደርሶላቹ ቴሌብርን ስወደው ያስባላችሁን አጋጣሚ ኮመንት ላይ አጫውቱን!

እኛ ደግሞ የተለመደውን አሪፍ ሽልማት እንሸልማችኋለን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
36👍20
⚽️🎟 የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ ጨዋታ ትኬትዎን በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!!

ዛሬ 10:00

⚽️ ኢትዮጵያ ቡና Vs ንግድ ባንክ

👉 የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይቁረጡ!!

📍 በአዲስ አበባ ስታዲየም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17👍15😁1
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ በዶላር 15+ ብር ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send
🏦 CAC International Bank

👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ #በቴሌብር ሲቀበሉ ከእያንዳንዱ ዶላር 15+ ብር ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b

🗓 እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍1514😁3🔥2
🎉🎉 የ22ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!

አሁንም የቴሌብርን የትዊተር ገጽ https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!

📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3323😁13🙏11👏5👌2
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24🙏3😁2🤩1
ቴሌብርን የመሰለ ቅልል፣ ፍጥን ያለ ነገር አግኘተን ጥሬ ገንዘብ በመያዝ አንጉላላም! በቴሌብር የዘመነ አገልግሎት ስንጠቀም እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
23😁20👍10😢2
#ኢተማሪ የብልህ ተማሪ ምርጫ!!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!

💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net

#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17👍10🙏3👌2
ቴሌብር ሰፐርአፕ ላይ አቅማችን የፈቀደውን በመለገስ የበኩላችንን እንወጣ።

#Fundraising
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
👍2613👏5
2025/10/01 06:17:21
Back to Top
HTML Embed Code: