Telegram Web Link
እስኪ ቴሌብር ፈጥኖ ደርሶላቹ ቴሌብርን ስወደው ያስባላችሁን አጋጣሚ ኮመንት ላይ አጫውቱን!

እኛ ደግሞ የተለመደውን አሪፍ ሽልማት እንሸልማችኋለን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
36👍20
⚽️🎟 የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ ጨዋታ ትኬትዎን በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!!

ዛሬ 10:00

⚽️ ኢትዮጵያ ቡና Vs ንግድ ባንክ

👉 የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይቁረጡ!!

📍 በአዲስ አበባ ስታዲየም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17👍15😁1
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ በዶላር 15+ ብር ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send
🏦 CAC International Bank

👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ #በቴሌብር ሲቀበሉ ከእያንዳንዱ ዶላር 15+ ብር ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b

🗓 እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍1514😁3🔥2
🎉🎉 የ22ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!

አሁንም የቴሌብርን የትዊተር ገጽ https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!

📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3323😁11🙏10👏5👌2
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24🙏3😁2🤩1
ቴሌብርን የመሰለ ቅልል፣ ፍጥን ያለ ነገር አግኘተን ጥሬ ገንዘብ በመያዝ አንጉላላም! በቴሌብር የዘመነ አገልግሎት ስንጠቀም እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
23😁20👍10😢2
#ኢተማሪ የብልህ ተማሪ ምርጫ!!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!

💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net


#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
16👍10🙏3👌1
ቴሌብር ሰፐርአፕ ላይ አቅማችን የፈቀደውን በመለገስ የበኩላችንን እንወጣ።


#Fundraising
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
👍2612👏4
2025/10/01 01:55:29
Back to Top
HTML Embed Code: