ቴሌብርን የመሰለ ቅልል፣ ፍጥን ያለ ነገር አግኘተን ጥሬ ገንዘብ በመያዝ አንጉላላም! በቴሌብር የዘመነ አገልግሎት ስንጠቀም እንዲህ ነን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤29😁22👍13😢3
#ኢተማሪ የብልህ ተማሪ ምርጫ!!
✅ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!
💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!
🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net
#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤24👍13👌4🙏3
ቴሌብር ሰፐርአፕ ላይ አቅማችን የፈቀደውን በመለገስ የበኩላችንን እንወጣ።
#Fundraising
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

👍29❤17👏8😁2
✨🎁 ሄቦ የሞባይል ጥቅል!!
የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫን ‘ሄቦ’ አስመልክቶ እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም
መልካም በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤15👍12🙏4👏1🤩1
ምንም ቀላል ነገር ቴሌብር ላይ እንደመመዝገብ እና ቴሌብርን እንደመጠቀም አይቀልም! እናንተም አሁኑኑ ተመዝገቡና ቅለቱን ራሳችሁ መስክሩ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤24👍22👏4
🎊የኢሬቻ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል!
በተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ የግብርና፣ ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶችና የሙዚቃ ድግስ የደመቀውን ባዛር ለመታደም እና ያሻዎትን ለመሸመት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ሲሉ እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡
🆓 መግቢያ በነጻ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
🌼 መልካም የኢሬቻ በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ የግብርና፣ ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶችና የሙዚቃ ድግስ የደመቀውን ባዛር ለመታደም እና ያሻዎትን ለመሸመት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ሲሉ እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡
🆓 መግቢያ በነጻ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
🌼 መልካም የኢሬቻ በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍3🙏3🤩1
👮🚦የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!
የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር እና የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲን የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር በመፈጸም ውድ ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ማስቀረት ይችላሉ።
⚠️ ደንብ አክብረን በጥንቃቄ እናሽከርክር
✅ ቅጣት ካለ ክፍያ ወዲያው በቴሌብር!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር እና የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲን የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር በመፈጸም ውድ ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ማስቀረት ይችላሉ።
⚠️ ደንብ አክብረን በጥንቃቄ እናሽከርክር
✅ ቅጣት ካለ ክፍያ ወዲያው በቴሌብር!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍20❤17👌5😁3
🎵 የግራንድ ኢሬቻ ኮንሰርት የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!
ነገ አርብ መስከረም 23 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በስካይላይት ሆቴል ይካሄዳል።
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይቁረጡ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ግራንድ ኢሬቻ ኮንሰርት
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ነገ አርብ መስከረም 23 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በስካይላይት ሆቴል ይካሄዳል።
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይቁረጡ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ግራንድ ኢሬቻ ኮንሰርት
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤26😁13👍6
በወቅቱ አዲስ የተቋቋመው "የቤልት" ሲስተም የቴሌግራፍ አገልግሎት ይህን ይመስል ነበር!
1967 ዓ.ም
አዲስ አበባ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
1967 ዓ.ም
አዲስ አበባ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍22👏4❤3👌3
የቴሌብር ፍጥነት ከዚህ በፊት ፈጣን ያልናቸውን ነገሮች በሙሉ እየቀደመ ፍጥነትን እንደ አዲስ አስተዋውቆናል! ቴሌብርን ያልጫንን አሁኑኑ እየጫንን የፍጥነት ልክ እንወቅ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤21👍7👌4😢1
*810# ለደንበኛ ታማኝ ጓደኛ!!
✅ ሐሳብዎን ሳይጨርሱ የስልክዎ ሒሳብ ቢዘጋብዎ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን መጠቀም ይችላሉ!
👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ፡፡
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ!
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤43😁17🙏7👍2
"ቴሌብርን ስወደው" ያስባላችሁን ገጠመኝ ላጋራችሁን ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን ሌላ ተጨማሪ ደስ የሚያሰኝ ገጠመኝ ልንጨምርላችሁ ወደናል! እንደልባችሁ የምትንበሸብሹበት 6ጊ.ባ ዳታ ከስልካችሁ ይገባል!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇

❤49👍11