🌟📦 #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
የሚፈልጓቸውን ምርቶች
🧰✨ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ
✅👌በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ
🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!
እንዴት በቀላሉ መሸመት እንደሚችሉ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

በ #ኢተማሪ ለማትሪክ ይዘጋጁ!!
✅ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!
💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!
🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ http://www.etemari.net ይጎብኙ!
#eTemari

ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture

📖🕯️ በ #ኩራዝቴክ የትምህርት ማኔጅመንት ሲስተም ራስዎን ያብቁ !
ኩራዝቴክ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፍ ፈተና ከማዘጋጀት ባሻገር የተለያዩ የኦንላይን ኮርሶችን፣ መጻሕፍት እና ብሎጎችን በእጅ ስልክዎ በቀላሉ ለማግኘት ያስችልዎታል።
🌐🎁 ለፈተና የሚያዘጋጁ ቪዲዮዎችን ለመመልከት ተጨማሪ ነጻ የዳታ ጥቅል ስጦታዎች ይበረከትልዎታል!
✅ ለመመዝገብ ለዕለታዊ 10 ብር ‘A’፣ ለሳምንታዊ 55 ብር ‘B’ እና ለወርሃዊ 200 ብር ‘C’ ብለው ወደ 9155 ይላኩ!
🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ወይም Stop C ብለው 9155 ላይ ይላኩ።
ኩራዝ መተግበሪያን በጎግል ፕሌይ ስቶር https://onelink.to/r4u6q4 ውስጥ ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ www.kuraztech.com ይጎብኙ !
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በአገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ ይገኛል!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📞+🌐 ሁለቱንም በአንድ ላይ!!
⏰ ዕለታዊ
📊 ሳምንታዊ እና
🗓 ወርኃዊ
Voice + Data ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ ከ100% ስጦታ ጋር ይሸምቱ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!
#VoicePlusDataPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

🌟 ቴሌብር ሱፐርአፕን ይጋብዙ፤ እስከ 10,000 ብር ያሸለሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም
💬 በአጭር መልእክት ወይም
🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ
መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ታብሌቶችና ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
🗓️ እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

ወርኃዊ የአገልግሎት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!!
⚡️ የኤሌክትሪክ
💧 የውኃ እንዲሁም
🌐 የኢትዮ ቴሌኮም
የአገልግሎት ክፍያዎችን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ፤ ውድ ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ይቀንሱ።
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

🛜📡 በጎጆ ፓኬጅ ከ70 በላይ ተወዳጅ የDSTV ቻናሎችን በወር በ929 ብር ብቻ!!
በ5ሜ.ባ የኢንተርኔት ፍጥነት በቤትዎ ፋይበር ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ DSTV ያጣጥሙ።
💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።
ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም አገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በ5ሜ.ባ የኢንተርኔት ፍጥነት በቤትዎ ፋይበር ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ DSTV ያጣጥሙ።
💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።
ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም አገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዮሐና ሃሎ አዲስ ኮንሰርት!!
ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 10 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ!
የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!
❇️ መደበኛ: 600 ብር
❇️ VIP: 2500 ብር
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ዮሐና ሃሎ አዲስ ኮንሰርት

🚀 Empower Your Enterprise with a Cutting-Edge, Cloud-Based Omni-Channel Contact Center!
🛠 Designed to transform how your customers connect with your brand, across every touchpoint.
💡 Our smart, integrated solution brings together voice, social media, and other digital channels.
🤖 enabling your support team to respond faster, with greater personalization and efficiency.
Elevate your customer experience today!
ℹ️ Send your purchase request to [email protected] or [email protected]
#CustomerExperience
#CloudSolution
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🛠 Designed to transform how your customers connect with your brand, across every touchpoint.
💡 Our smart, integrated solution brings together voice, social media, and other digital channels.
🤖 enabling your support team to respond faster, with greater personalization and efficiency.
Elevate your customer experience today!
ℹ️ Send your purchase request to [email protected] or [email protected]
#CustomerExperience
#CloudSolution
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🎶 በጥሪ ማሳመሪያ እየተዝናኑ ይሸለሙ!!
ለጥሪ ማሳመሪያ አዲስ ሲመዘገቡ ወይም ዜማዎችን ሲገዙ በሚያገኙት ዕድል ከ645 ለሚደርስዎት ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት ሽልማቶችን ይውሰዱ!
📺 ስማርት ቴሌቪዥኖች
📱 5ጂ ስማርት ስልኮች
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ጥቅሎች
ለመመዝገብ 822 ወይም *822# ይደውሉ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ!
ℹ️ ተጨማሪ ዜማዎችን መግዛት ተጨማሪ ዕድል ያስገኛል!
🗓 እስከ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም
#CRBT

ኩባንያችን ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር የንግድ ሥርዓቱን በዲጂታል ለማዘመን የሚያስችል ውይይት አደረገ።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ከኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ጋር የሀገራችንን የንግድ ሥርዓት ለማዘመን በሚያስችሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።
በዚሁ ወቅት የሚኒስቴር መ/ቤቱ የጀመራቸው የዲጂታል ተግባራት ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን ፈጣን የፋይበር ኮኔክቲቪቲ፣ አስተማማኝና ስኬላብል የክላውድ አገልግሎት እና የስማርት ኃይል ሶሉሽን አስፈላጊነት ላይ ክቡር ሚኒስትሩ አጽንዖት ሰጥተዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ ኩባንያችን ባለፉት አምስት ዓመታት የገነባውን ግዙፍ የመሠረተ ልማት አስመልክተው ገለጻ ያቀረቡ ሲሆን፣ ይህም ለዲጂታል አገልግሎቶች መስፋፋት እና ለዘመን ገበያ እውን መሆን መደላድል መፍጠሩን አብራርተዋል።
አክለውም 'ዘመን ገበያ' በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰፊ የዲጂታል ገበያ ትስስር በመፍጠር ለነጋዴዎችና ለሸማቾች የግብይት ሂደቱን እንዳቀላጠፈ፣ ምርቶች በስፋት እንዲቀርቡ እንዳስቻለና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት አስተዋጽዖ ማበርከት መጀመሩን አስረድተዋል።
ክቡር ሚኒስትሩ በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ውስጥ ኢኮሜርስ ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን በመግለጽ መንግስት ለዘርፉ አስፈላጊውን የፖሊሲ እና መዋቅራዊ ድጋፎችን ለማድረግ ያለውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።
አክለውም ዘመን ገበያ የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን እውን ለማድረግ ያለውን ጉልህ ሚና እንዲሁም ኢኮሜርስ እንደ ሀገር የጋራ ራዕይ በመሆኑ ለስኬታማነቱ የመሪነት ሚናቸውን እንደሚጫወቱ ቃል ገብተዋል።
ክቡር ሚኒስትር ለሰጡን የላቀ ማበረታቻና ገንቢ አቅጣጫ እንዲሁም ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ በጋራ ለመስራት ላሳዩት ቁርጠኝነት ከልብ የመነጨ ምስጋና እናቀርባለን።