እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ኩባንያችን በላቀ የታዳሽ ኃይል አጠቃቀም፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያዎችን በማስፋፋት፣ ያገለገሉ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን በአግባቡ በማስወገድ እንዲሁም በአረንጓዴ አሻራ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ ከኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን እውቅና በማግኘቱ ታላቅ ደስታ ይሰማናል!
እውቅናው የተሰጠን ባለሥልጣኑ የአለም የአካባቢ ቀንን አስመልክቶ “ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ” በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የብክለት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ነው።
የማህበራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት የአካባቢ ብክለትን በመከላከልና ለማህበረሰባችን ንጹህ እና ለኑሮ ተስማሚ አካባቢን በመፍጠር ለዘላቂ እድገት ያለንን ቁርጠኝነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።
ይህ ስኬት የደንበኞቻችን፣ የአጋሮቻችን እና የሰራተኞቻችን የጋራ ጥረት ውጤት በመሆኑ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለን፡፡
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ ከተሞች ተጀምሯል!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኩባንያችን የፕላቲንየም ስፖንሰር የሆነበት፣ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በታላቅ ድምቀት ተከናወነ።
የኩባንያችን ድጋፍ የሀገራችንን ስም በዓለም አቀፍ መድረክ የሚያስጠሩ አዳዲስና ተተኪ አትሌቶችን የማፍራት ሀገራዊ ራዕይን እውን ለማድረግ ያለመ ነው።
በቀጣይም ለሀገራችን አትሌቲክስ እድገት የምናደርገውን ትርጉም ያለው ድጋፍ አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።
#Ethiopia #Athletics #Marathon
#DigitalEthiopia #GSMA