Telegram Web Link
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ኩባንያችን በላቀ የታዳሽ ኃይል አጠቃቀም፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያዎችን በማስፋፋት፣ ያገለገሉ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን በአግባቡ በማስወገድ እንዲሁም በአረንጓዴ አሻራ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ ከኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን እውቅና በማግኘቱ ታላቅ ደስታ ይሰማናል!

እውቅናው የተሰጠን ባለሥልጣኑ የአለም የአካባቢ ቀንን አስመልክቶ “ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ” በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የብክለት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ነው።

የማህበራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት የአካባቢ ብክለትን በመከላከልና ለማህበረሰባችን ንጹህ እና ለኑሮ ተስማሚ አካባቢን በመፍጠር ለዘላቂ እድገት ያለንን ቁርጠኝነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።

ይህ ስኬት የደንበኞቻችን፣ የአጋሮቻችን እና የሰራተኞቻችን የጋራ ጥረት ውጤት በመሆኑ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለን፡፡

#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries
telebirr pinned a photo
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ ከተሞች ተጀምሯል!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!


#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኩባንያችን የፕላቲንየም ስፖንሰር የሆነበት፣ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በታላቅ ድምቀት ተከናወነ።
            
የኩባንያችን ድጋፍ የሀገራችንን ስም በዓለም አቀፍ መድረክ የሚያስጠሩ አዳዲስና ተተኪ አትሌቶችን የማፍራት ሀገራዊ ራዕይን እውን ለማድረግ ያለመ ነው።

በቀጣይም ለሀገራችን አትሌቲክስ እድገት የምናደርገውን ትርጉም ያለው ድጋፍ አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።

#Ethiopia #Athletics #Marathon
#DigitalEthiopia #GSMA
ለተማሪዎቻችን መልካም ዕድል እየተመኘን በቴክኖሎጂ አጋርነት አስተማማኝ የኔትወርክ፣ ክላውድ እና ዳታ ሴንተር መሰረተ ልማት በማቅረብ ፈተናው በበይነመረብ እንዲሰጥ የበኩላችንን ድጋፍ በማድረጋችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል፡፡

ለትምህርት ማበብ እና ፍሬያማ ትውልድ ለማፍራት ሁሌም እንተጋለን!


#MinistryofEducation #Ethiopia
🌟 7% የገንዘብ ስጦታ እስከ 100,000 ብር አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=140+ ብር

በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

⭐️ 100,000 ብር
⭐️ 20,000 ብር
⭐️ 10,000 ብር
⭐️ 5,000 ብር
⭐️ እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው👉 https://onelink.to/7k2x5b

🗓 እስከ ሰኔ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎁 የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!

#teleForum በቴሌኮም ዘርፍ ቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖች እንዲሁም በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ
🕸 የሚወያዩበት
🕸 ሐሳብ የሚሰጡበት
🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት መድረክ ነው!

ቴሌፎረም ላይ ብቻ የሚሳተፉበት የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡

🔗 ይቀላቀሉ፡ https://teleforum.ethiotelecom.et

ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል!

#teleForum
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/28 17:07:53
Back to Top
HTML Embed Code: