ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት ተግባራዊ የሚያደርገውን የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ የቢዝነስ እቅዱን በትላንትናው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡
በበጀት ዓመቱ በርካታ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ዕቅዶችን የያዘ ሲሆን፣ የ4G አገልግሎት ጣቢያዎችን በመጨመር የህዝብ ሽፋንን ወደ 85% በማሳደግ 550 ተጨማሪ ከተሞችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲሁም የ5G አገልግሎትን በ10 ተጨማሪ ከተሞች ለመዘርጋት እንዲሁም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የኮፐር መስመርን በስፋት በፋይበር ለመተካት ዕቅድ ይዟል፡፡
በተጨማሪም በተያዘው በጀት ዓመት የደንበኞቹን ብዛት 88 ሚሊዮን በማድረስ አጠቃላይ የቴሌኮም ስርጸት መጠንን ወደ 77.2% ለማሳደግ እንዲሁም የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞችን ብዛት 62.5 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል፡፡
በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 327 ምርትና አገልግሎቶች እንዲሁም ከ3.5 ሚሊዮን በላይ የደንበኛ መጠቀሚያ መሣሪያዎችን ወደ ገበያ በማቅረብ አጠቃላይ ገቢን ወደ 235.8 ቢሊዮን ብር ለማድረስ የታቀደ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ45.6% ለማሳደግ እቅድ ተይዟል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/4mZZsrS
#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #RealizingDigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #G6countries

❤74👍19🙏5😢3🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨🚘🛍 መኪና የሚያሸልምዎን ትኬት እንዴት በቀላሉ መቁረጥ እንደሚችሉ ይመልከቱ!
ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 ልዩ የበዓል ገበያ በኤግዚቢሽን ማዕከል እስከ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም
💁♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ የቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር እንዲሁም እስከ ብር 2500 ሲሸምቱ ደግሞ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 - ይጎብኙ! ይገበያዩ! ይሸለሙ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤36👏8👍5👌2😁1😍1
በወቅቱ የቴሌን አቅጣጫ ጠቋሚ ፎቶግራፍ ያስቀረው ገራሚ ምስል በገጠሩ ክፍል የነበረውን የአገራችንን ገጽታ እንዲህ በሚያምር መልኩ ያሳየናል!
1962 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍27❤15🙏9
ቴሌብርን ጭነን፤ ሕይወታችንን አቅልለን፤ በምቾት ላይ ምቾትን ስናጣጥም እንዲህ ነን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤40👍20😢5😁3
የሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ፤ እንደኪሴ አገልግሎት ጥቅሙ ምን እንደሆነ በደንብ ላስረዳችሁን 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል!
ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤51👍21😁9👏3
Forwarded from Ethio telecom
ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳውዲ ቴሌኮም የቢዝነስ አጋርነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ውይይት አደረጉ!
በሳውዲ ቴሌኮም የሴልስ ከርየር እና ሆልሴል ምክትል ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ዚያድ ሃማድ ኤ. አልሃሶን እና የከርየር ሴልስ ዳይሬክተር ሚስተር ባንደር ኤ. አልኮዳይር የተመራ ልዑክ ከኩባንያችን ማኔጅመንት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
ውይይቱ በሁለቱ ኦፕሬተሮች መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው ሲሆን፣ በተለይም ነባሩን የቢዝነስ ትብብር ለማሳደግ፣ አዳዲስ የዕድገት አማራጮችን ለመክፈት እና የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማቅረብ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡
ዋና ስራ አስፈፃሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ “ለጋራ ተጠቃሚነት ብዙ ልንተባበርባቸው እና አዳዲስ የዕድገት እድሎችን ልንከፍት የምንችላቸው ዘርፎች ያሉ ሲሆን፤ የጋራ ዲጂታል ሽግግር የሚያሳድጉና ሁሉን አቀፍ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማትን የሚያፋጥኑ ናቸው” ብለዋል።
ውይይቶቱ የዲጂታል መሠረተ ልማት፣ የሆልሴል ቢዝነስ እና የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ በተለይም የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማሳደግ፣ የድንበር ተሻጋሪ የሀዋላ እና የክፍያ ሥነ ምህዳሮችን ለማጠናከር ያለመ ነው።
ልዑካኑ የኢትዮ ቴሌኮምን የላቀ የቢዝነስ አፈፃፀም ብቃት አስመልክቶ ያላቸውን አድናቆት የገለጹ ሲሆን፣ በተለይም ባለፉት ስድስት ዓመታት ኩባንያው ያስመዘገባቸው አስደናቂ ለውጦች እና ለተገኘው ስኬትም ከፍተኛ እውቅና ሰጥተዋል።
ሆልሴልንና ከርየርን ለማስፋፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ላይ የተደረሰ ሲሆን፣ በፊንቴክ፣ በዓለም አቀፍ ሀዋላ፣ የዲጂታል መፍትሄዎችና በርካታ የቢዝነስ ዘርፎች ላይ አዳዲስ በር የሚከፍት ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ፡ http://bit.ly/4g57n56

❤115👍19👌10🙏8🤩4😍3🔥1
💵📂 Simplify your company’s payments with Bulk Payment Service via #telebirr!
Easily manage bulk payments from a single account to multiple beneficiaries seamlessly, efficiently, and all in one go.
💰 Salaries 📈 Dividends
💼 Per Diems 📊 Commissions
🎁 Allowances 🤝 Aid
Additionally, access long-term #Salary_Credit for employees when you pay through telebirr!
📩 Contact us:
[email protected]
#BulkPayment
#BusinessSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Easily manage bulk payments from a single account to multiple beneficiaries seamlessly, efficiently, and all in one go.
💰 Salaries 📈 Dividends
💼 Per Diems 📊 Commissions
🎁 Allowances 🤝 Aid
Additionally, access long-term #Salary_Credit for employees when you pay through telebirr!
📩 Contact us:
[email protected]
#BulkPayment
#BusinessSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤38👍16😁4
⭐️ በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ያግኙ!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA
💸 Western Union
🌍 Onafriq
🔄 Thunes
📲 Taptap Send
💵 Dahabshiil
ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
ቴሌብር ሬሚት - ከክፍያ ነጻ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ደኅንነቱ የተጠበቀ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA
💸 Western Union
🌍 Onafriq
🔄 Thunes
📲 Taptap Send
💵 Dahabshiil
ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
ቴሌብር ሬሚት - ከክፍያ ነጻ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ደኅንነቱ የተጠበቀ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍43❤34👏6👌4
✨🎁 በልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች ከልጆችዎ ጋር ዘና ይበሉ!!
የዳታ ጥቅሎቹ ለልጆችዎ በተለያዩ ቋንቋዎች ከ2500 በላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እና ጌሞችን ካካተተው #ኪድጆ ጋር ቀርበዋል፡፡
❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK
#WeekendPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤42👍29🙏7😁5🔥1
የእረፍት ቀንዎን ከልጆችዎ ጋር በኪድጆ ቲቪ ያሳልፉ!
📌 ኪድጆ ቲቪ የልጆችን የአጠቃቀም ጊዜን መቆጣጠር በሚያስችል ሁኔታ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እና ጌሞችን ይዞ ቀርቧል፡፡
✅ ለዕለታዊ በ2 ብር A፣ ለሳምንታዊ በ10 ብር B ብለው ወደ 9013 ይላኩ፤ ለመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በነጻ!
🛑 ለማቋረጥ Stop A፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ፡፡
🏡 መልካም የእረፍት ቀን!

❤43👍19🙏4👌2