Telegram Web Link
“የ2024 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ የበቆጂ ሩጫ” በሃገራችን ድንቅዬ አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው በቆጂ እንዲህ በድምቀት ተካሂዷል።

2024 Ethio telecom Great Bokoji Run
#GreatEthiopianrun #Bokoji #Ethiotelecom #telebirr
ግንቦትን ለሙዳይ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!

ቴሌብር በዲጂታል ሥነ-ምህዳሩ ላይ በነበረው የላቀ አበርክቶ የስትራይድ አዋርድ 2024 ኢኮሲስተም ሻምፒዮን (Stride Award 2024 Ecosystem Champion) ተሸላሚ ሆነ!

የሽልማት መርሃግብሩን ያዘጋጀው የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሲሆን ኩባንያችን የዲጂታል ኢትዮጵያን ከመገንባት አንጻር በተለይም ለሀገራችን የዲጂታል ፋይናንስ መነቃቃት ላበረከተው የላቀ አስተዋጽዖ እውቅናው መበርከቱ ተገልጿል፡፡

ለዚህ ሽልማት ላበቃችሁን ለመላው የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ደንበኞቻችን፣ ባለድርሻ አካላት እና አጋሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU
telebirr pinned a photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወርሃዊ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ፍጆታዎን በቴሌብር መተግበሪያ እንዴት መክፈል ይችላሉ?

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌብር የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 25 ብር ይጨመርልዎታል!

የሞባይል አየር ሰዓት በቴሌብር ገዝተው 100 ብር እና ከዚያ በላይ ሲሞሉ 25% እንዲሁም እስከ 100 ብር ሲሞሉ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
20% ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ!

በአጋሮቻችን በኩል ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎትን ገንዘብ በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ሲቀበሉ 20% ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ በተጨማሪም የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ፡፡

እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ!

ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያውን bit.ly/3ArwoEO ይጠቀሙ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እስከ 4 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ!

23ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው፤ በቀሩት ጥቂት ቀናት ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

መልካም ዕድል!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመቅረብ በነፃ ያግኙ!

#DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዲጂታል ቴክኖሎጂ ከመዘመናችን በፊት በቀጭኑ ሽቦ ግንኙነት ያቀላጥፍልን የነበረውን ከፊል አውቶማቲክ የስልክ ማዞሪያ እናጋራችሁ!

#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የምስራች!!!

የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሃገራችን 77 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡

በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን!

በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት ይደሰቱ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2024/05/31 02:45:05
Back to Top
HTML Embed Code: