ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራና ለመስቀል በአል አደረሳችሁ።

ተመስገን አብይ Psychologist
Audio
🌘 ከግርዶሽ ጀርባ  

🔴 እናንተ ቶሎ ቶሎ ትናደዳላችሁ ወይስ አልፎ አልፎ ነው ቱግ የምትሉት ?

🖍 የተከማቸ ስሜት ካለን 🖍 ነገሮችን መቋቋም ሲያቅተን 🖍 እንዳይፈጠር የምንሰጋው ነገር ካለ 🖍 ሌላ አማራጭ የሌለን ሲመስለን

🌘 እያንዳንዱ ሰው በተለያየ ምክንያት ግርዶሽ አለው!

በጥያቄው ራስዎን ይፈትሹ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8:00-10:00 ሰዓት በቀጥታ ይቀርብላችኋል፡፡

የዚህ ፕሮግራም አጋሮች

#አማራ_ባንክ
#ኮካ_ኮላ

@Mindmorning
ንጋት እና ህይወት

   🔗  አመክንዮ የበላቸው ተምሳሌቶች
        🤔  ምክንያት ወይንስ ምሳሌ ?

📆 ዘወትር ሰኞ ከ 8:00-10:00

  በ ኤፍኤም 97.1  ይከታተሉ !

ማይንድ ሞርኒንግ ( Mind Morning )
Telegram:@mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

እንጠየቅ

🤔 ሰዎች ስሜታቸውን መስማት የሚያቆሙት ምን ሲሆኑ ነው?

የሃሳብ መብዛት ስሜትን ይጋርደዋል።
♦️ ለስሜትም የበዛ ትኩረት መስጠት ሃሳብን ያጠፋዋል።

🎧 ያድምጡት በቂ ምላሽ ያገኛሉ!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

🎧 ከግርዶሽ ጀርባ

ያድምጡት እነዚህን ያገኛሉ፦

📌 ለራሳችንና ለሰዎች ጉዳይ የምንሰጠውን ግዜ መመጠን መቻል
📌 መረጋጋትና ማድመጥ መቻል
📌 ለውሳኔ በቂ ግዜ መውሰድ መቻል

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
ስሜት ምንድን ነው?

ስሜት ሰውነት ምላሽ የሚሰጥበት መንገድ ነው። አሁን ሰውነቴ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የማውቀዉ በሚሰማኝ ስሜት ነው። ብዙዎቻችን እንደምንለው ስሜት እንዲሁ የሚነዳን ወይም ጠላታችን አይደለም።

አሉታዊ ስሜቶች ልክ ያልሆነ ነገር እንዳለ የሚጠቁሙንና ማድረግ የሚገባን ነገር እንዳለ አመላካች ናቸው። አዎንታዊ ስሜቶች ላደረግነው ትክክለኛ ድርጊት ማረጋጫ ናቸወ። 

ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ስራ ላይ የቆዬ ሰው የድካም ስሜት ይሰማዋል። ይህም ሰውነቱ እረፍት እንደሚፈልግ መልእክት ነው። ሰውነትም በቂ እረፍት ሲያገኝ የመነቃቃትና ዘና የማለት ስሜትን ይናገራል።
ነገር ግን ያለ በቂ እረፍት ስራችንን ብንቀጥል ሰውነት የድካም ስሜትን መንገር እየቀነሰ ይሄዳል በሇላም ዝም ይላል። ታዲያ በዚህ ግዜ አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ብሰራ የድካም ስሜት አይሰማኝም፤ ሰርቼ አልጠግብም ይላሉ።  ያልተረዱት ነገር ሰውነት መልስ መስጠት ሲያቆም እየደከመና እየሞተ መሆኑን ነው። ህመሞችን እያከማቸ መሆኑን አናውቅም። 

የሰውነታችንን መልእክት ግዜ ሰጥተን ብናደምጠው ሰውነታችን በጣም ጤናማና ረጅም ግዜ የሚያገለግለን መሆን ይችላል።

ስሜትን ባለማድመጥና በመካድ ጤናማ መሆን አይቻልም። ስለዚህ ስሜት ጠቃሚና ቦታ ሰጥተን ልናደምጠው የሚገባን ነገር ነው!

ተመስገን አብይ_psychologist
https://www.facebook.com/inmotivation
Audio
📻 ንጋትና ህይወት

የንቃት ሰዓት፡ ግዜን ማሳደር

⛔️ ግዜን ማሳደር ለምን?
⛔️ ግዜን የማሳደር ባህሪን በምን እናስተካክለው?

❗️ግዜን ማሳደር ህይወትን ወደ ሞት ማንሸራተት ነው!

👂ያድምጡት መንስኤዎቹንና መፍትሄዎቹን ያገኙበታል።
 
ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
ስራ መቻልህን የምታውቀው የስራህ አለቃ አንተ ከሆንክ ነው!

💥 አለቃ ለሚችል ሰው አስፈላጊ አይደለም!

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7
እንጠየቅ

አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔

💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን

+251-970414243
+251-935545452

Telegram |Facebook |YouTube
🎯 ለ 15 ሰዎች ብቻ

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!🎤

👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!

🔴 ሳይለወጡ የማይጨርሱት ስልጠና!

🔥 ይመዝገቡ ቦታዎን ይያዙ!

+251-970414243
+251-935 545452

Telegram | Facebook |YouTube
👆ይህን ስልጠና ካዘጋጁት ሰዎች አንዱ ነኝ
እናንተም ብትሳተፉ ብዙ ነገር ትቀይሩበታላችሁ አያምልጣችሁ!👆
Audio
📻 ነጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #3: የተንሸራተቱ ኃላፊነቶች

ከሰዎች ተነጥሎ ብቻን የተኖረ ሕይወት
በበቀል ስሜት የተኖረ ሕይወት
በፀፀት በፍርሃት በግራ መጋባት.... ውስጥ የተኖረ ሕይወት

ቤተሰብ ኃላፊነቱን መወጣት ሲያቅተው በልጅ ላይ ያለውን ተፅዕኖ የሚያሳይ የአድማጭ ታሪክ ነው

👌 ሙያዊ መፍትሄ ተሰጥቶበታል!

👂 ያድምጡት
📔 ከራስዎ ጋር ያገናኙት ይማሩበት
🤝 ለወዳጅዎ ያጋሩት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-935545452
+251-970414243

Telegram |Facebook |YouTube
2024/05/14 02:05:19
Back to Top
HTML Embed Code: