ግብፅ ያለው አጎትህ ደውሎ ሀገራችሁ ሰላም ናት ሲል?
.
.
.
.
እድሜ ለናንተ በአባይ ምክንያት አንድ ሆነናል😁😁😂
.
.
.
.
እድሜ ለናንተ በአባይ ምክንያት አንድ ሆነናል😁😁😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ኳስ የምታይ ሴት ዱርዬ ነው የምትመስለኝ
.
.
.
.
በተለይ ጎል ሲገባ ቲሸርቷን ካወለቀች🙄😂😂
.
.
.
.
በተለይ ጎል ሲገባ ቲሸርቷን ካወለቀች🙄😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ባንኮች ግን እኛ እነሱን አምነን ብራችንን እናስቀምጣለን እነሱ ግን እኛን ተጠራጥረው
.
.
.
.
እስኪሪብቶ በገመድ ያስራሉ🤔😁😂
.
.
.
.
እስኪሪብቶ በገመድ ያስራሉ🤔😁😂
የሬሳ ሳጥን የሚሸጠውን ጀለሴን የኮሮና መድሀኒት እኮ ተገኘ ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው
.
.
.
.
ድሮም እንደማያልፍልኝ አውቀው ነበር😒😒😂
.
.
.
.
ድሮም እንደማያልፍልኝ አውቀው ነበር😒😒😂
ታናሽ ወንድሜን የኮሮና ቫይረስ መድሀኒት ተገኘ ስለው
.
.
.
.
የፈለገ ነገር ቢመጣ ትምህርት ቤት ለ15 ቀን አቲዱ ተብለናል አልሄድም😒😒😂
.
.
.
.
የፈለገ ነገር ቢመጣ ትምህርት ቤት ለ15 ቀን አቲዱ ተብለናል አልሄድም😒😒😂
Forwarded from BBC NEWS በአማርኛ
#ኮሮናቫይረስUpdateChallenge ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የእጅ መታጠብ ልምዳችንን ለማዳበር ኮሮና ቫይረስ Update Challenge በይፋ ጀምረናል፡፡
ቻሌንጁን ለመቀላቀል ምን እናርግ?
ቀላል ነው፤ እጆን በአዝናኝ እና በተገቢው መልኩ ሲታጠቡ የሚያሳይ ቪዲዮ መላክ፡፡
ከዛስ?
ለቻናል ተከታዮች አቅርበን፤ ብዙ ላይክ ያገነኘ 500MB ይሸለማል፡፡
የመከላከሉን ሂደት፤ እያዋዛን ደስ በሚል ሁኔታ እንዲሆን ስንል ነው ይሄን ቻሌንጅ የጀመርነው፡፡
ቪዲዮውን ወደ: @kingose ይላኩ፡፡
መልካም እድል፡፡
ስለ ኮሮና ቫይረስ ብቻ የምንዘግብበትን
Special Channel ተቀላቀሉ⬇️
@coronasv
ቻሌንጁን ለመቀላቀል ምን እናርግ?
ቀላል ነው፤ እጆን በአዝናኝ እና በተገቢው መልኩ ሲታጠቡ የሚያሳይ ቪዲዮ መላክ፡፡
ከዛስ?
ለቻናል ተከታዮች አቅርበን፤ ብዙ ላይክ ያገነኘ 500MB ይሸለማል፡፡
የመከላከሉን ሂደት፤ እያዋዛን ደስ በሚል ሁኔታ እንዲሆን ስንል ነው ይሄን ቻሌንጅ የጀመርነው፡፡
ቪዲዮውን ወደ: @kingose ይላኩ፡፡
መልካም እድል፡፡
ስለ ኮሮና ቫይረስ ብቻ የምንዘግብበትን
Special Channel ተቀላቀሉ⬇️
@coronasv
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
እናቴ ቀጥቅጣኝ ቀጥቅጣኝ አሳሬን ካበላችኝ በኋላ
.
.
.
.
እኔማ አልችልክም ቆይ አባትክ ይምጣልህ😭😭😂 90's የደረሰበት
.
.
.
.
እኔማ አልችልክም ቆይ አባትክ ይምጣልህ😭😭😂 90's የደረሰበት
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ተማሪ እያለን መነፅር የሚያረጉ ተማሪዎች ሜጋ የሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው ፒፕል ሁሁሁ
😂😂
😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ቅዳሜ ጠዋት ትምህርት ቤት ተጠርታችሁ ፎርፋቹሁ ሜዳ ለሜዳ ስትዞሩ የነበራችሁትን
ታስታውሳላቹ 😂😂
ታስታውሳላቹ 😂😂
እንሂድ እንሂድ በጫካ
አያጅቦ ሳይመጣ
አያጅቦ አለክ ?
አለዉ
ምን እየሰራክ ነዉ
እናንተን ልበላ
.
.
.
run❤️😂
አያጅቦ ሳይመጣ
አያጅቦ አለክ ?
አለዉ
ምን እየሰራክ ነዉ
እናንተን ልበላ
.
.
.
run❤️😂