T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
አስተናጋጁን ውሀ ስጠኝ ብለኸው የሚጠጣ ነው ሲልህ
.
.
.
.
አይ እዚች ጋር ገድቤ ሀይል ላመነጭበት🤪🤪😂😂
.
.
.
.
አይ እዚች ጋር ገድቤ ሀይል ላመነጭበት🤪🤪😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ሁሌ ሽሮ ከመብላቴ የተነሳ አንድ ቀን ስጋ ከበላው😢
.
.
.
.
.
.
ሽሮ ላይ የማገጥኩባት ያህል ነው ሚሰማኝ😭😂😂
.
.
.
.
.
.
ሽሮ ላይ የማገጥኩባት ያህል ነው ሚሰማኝ😭😂😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
አንድ አንድ ሰው ግን ምንም ቀልድ አይገባውም #ለቀልድ_ብዬ_አናቱን_በኮብል ስለው እሱ አምርሮ ቀበሌ ድረስ አባረረኝ😜🤣
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
"ስልኬ አማሪኛ አያነብም!" ስላለችኝ "Anchi Kebet" ብዬ ልኬላት...
📩
"እራስህ ነህ ከብት!" ብላ Block አደረገችኝ እኔኮ "አንቺ ቀበጥ" ነው ያልኳት😢😔
📩
"እራስህ ነህ ከብት!" ብላ Block አደረገችኝ እኔኮ "አንቺ ቀበጥ" ነው ያልኳት😢😔
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
አሁን ባለው አስተሳሰባችን "ሰው ከዝንጀሮ ነው የመጣው " ሲባል ሊከፋው የሚገባው ሰው ሳይሆን ዝንጀሮ ነው😏
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
Interviewr:-ቁጠባ እንዴት ጀመርሽ
Sayat:- ቤት ለሜካፕ ብለው የሚሰጡኝን በማስቀመጥ😁
😳😁😝😝🙈
አረ ተጫኑ የምን አይቶ ዝም👉😁
➡️Share & Invite ur Friends⬅️
Sayat:- ቤት ለሜካፕ ብለው የሚሰጡኝን በማስቀመጥ😁
😳😁😝😝🙈
አረ ተጫኑ የምን አይቶ ዝም👉😁
➡️Share & Invite ur Friends⬅️
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
በዚ ሰአት ለ ሳያት አታሽቃብጡ ምናምን እያለ ሚፓስት ሰው?
.
.
.
.
.
እመኑኝ ሜካፕቤት አለው ውይም የነዳናይት ዘመድ ነው አለቀ😊😁
🙊😁😁
➡️Share & Invite ur Friends⬅️
.
.
.
.
.
እመኑኝ ሜካፕቤት አለው ውይም የነዳናይት ዘመድ ነው አለቀ😊😁
🙊😁😁
➡️Share & Invite ur Friends⬅️
-😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🏦 አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብርሊያወጣ ይሄዳል፡፡🤑
ልክ ከበሩ እንደደረሰ
💂ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!...
ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ
💂ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!...ብሎ ሸኘው...
ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ
💂ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን...ከሰአት ና!
ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ...
ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ
💂ዘበኛው:- 😔ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም...ነገ ና!
ሰውዬው በጣም ተናዶ፡😬
፡
፡፡
፡
፡፡
፡
፡፡
፡
...ንዴቱ እንዲበርድለት የኛን ቻናል join አደረገ 😂😂😂😂😂

Sheep በግ Scholarship የተማረ በግ ያልከዉ ልጅ ግን ለትምህርት ዉጭ ሀገር ሄድክ የተባለዉ እዉነት ነዉንዴ?
😂😂😂😂😂😂😂😂
ባለፈዉ ሴኔጋልና ጃፓን ሲጫዉቱ ሴኔጋል የትኛዉ ነዉ ያልሽኝ ልጅ ግን ጤነኛ ነሽ? 🤔
😂😂😂😂😂😂😂😁
ቲቪዉ "No Signal" ሲል አይተህ ዛሬ ሴኔጋል ጨዋታ የላትም ያልከዉ ልጅ ግን የእንግሊዝኛ ቡዳዉ ለቀቀህ ወይ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የቀበሌ መታወቂያ ላይ በአደጋ ጊዜ ተጠሪ ስትባል አምቡላንስ ያልከዉ ልጅ ግን ሰፈርክ የት ነዉ?
😂😂😂😂😂😂😂😂
አብይ ወደየ ብሔር ብሔረሰቡ እየሄደ የብሔረሰቡን ልብስ ሲለብስ አይተሽ "ምናለ ወደ ሐመር በሄደ" ያልሽዉ ልጅ ግን ጤነኛ ነሽ??
😂😂😂😂😂😂😂😂
"የኔ ቆንጆ ኑሪ" ብለህ የዘፈንከዉ ልጅ ግን ቤተ መንግስት ከአርቲስቶች እኩል አልተጠራሁም ብለህ ያኮረፍከዉ የምርህን ነዉንዴ?
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘

ፀጉሩን መላጨቱ ሳያንሰው ፂሙን ሙልጭ አድርጎ ተላጭቶት
.
.
ጥቁር መነፅር አድርጎ ፎቶ
ተነስቶ ልኮላት "ፍቅሬ አላማረብኝም?" ሲላት
.
.
.
በጣም አምሮብህ ይቺን emoji😎 መስለህ የለ እንዴ"
Like ማንን ገደለ 👍 😂
አስታያየት ካላችሁ @kingose
.
.
ጥቁር መነፅር አድርጎ ፎቶ
ተነስቶ ልኮላት "ፍቅሬ አላማረብኝም?" ሲላት
.
.
.
በጣም አምሮብህ ይቺን emoji😎 መስለህ የለ እንዴ"
Like ማንን ገደለ 👍 😂
አስታያየት ካላችሁ @kingose
Gp አዲስ መመዝገብ የምትፈልጉ ከ sex Disc የጸዳ መሆኑን አውቃችሁ መመዝገብ ለምትፈልጉ
" 1k - 5k
" 5k - 15k
" 15k - 27k
" 30k - +
በብቃት እየሠራን ስለምንገኝ ጥቂት ቦታዋች ስላሉን ፈጥነው ይመዝገቡ ።
በተጨማሪም ለከፈታቹት channel የተለያዩ sticker ማሰራት የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን
Inbox me at 👉 @kingose
👉 @Bdhdhzb_bot
" 1k - 5k
" 5k - 15k
" 15k - 27k
" 30k - +
በብቃት እየሠራን ስለምንገኝ ጥቂት ቦታዋች ስላሉን ፈጥነው ይመዝገቡ ።
በተጨማሪም ለከፈታቹት channel የተለያዩ sticker ማሰራት የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን
Inbox me at 👉 @kingose
👉 @Bdhdhzb_bot
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
#ሀይሌ ናሆ ቲቪ ላይ ቀርቦ🗣 መንግስት ጥበቃ ያድርግልን ወይም እኛ እራሳችንን እንድንጠብቅ ይንገረን ሲል አንዱ...
.
.
.
#አንተ_ምን_አለብህ ቢያንስ ሮጠህ ኬንያ ትደበቃለህ። 🏃😜
Like ማንን ገደለ 👍 😂
Share
@viners_online
አስታያየት ካላችሁ @kingose
.
.
.
#አንተ_ምን_አለብህ ቢያንስ ሮጠህ ኬንያ ትደበቃለህ። 🏃😜
Like ማንን ገደለ 👍 😂
Share
@viners_online
አስታያየት ካላችሁ @kingose