Telegram Web Link
ጌታዬ ሆይ ውሰደኝ የሚል Meme ሰርተህ መንገድ ላይ ሲኖትራክ ሲስትህ..
.
.
.
.
.
ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ 😳🤯😜😬
ሰው ጫት ቤት ስለገባ ይቅማል ማለት አይደለም
.
.
.
.
ሊያጨስም ሊሆን ይችላል😜😂😂
ቻይናዎች አንበጣ እያባረርን ሲያዩ 😳
.
.
.
.
ወይ ጥጋብ 🙊🤭😲

Like ማንን ገደለ 👍 😂
ድሮ በከረሜላ ወረቀት ድንጋይ አርገው ሚሰጡን ልጆች ናቸው እኮ
.
.
.
አሁን አድገው የጀሶ እንጀራ ጋግረው የሚሸጡልን😂😂😂😂
✭የሰው ዘር ማለት ትግሬ ነው... እንኳን አማራ አልሆንኩ‼️
✭✭✭✭✭✭

ብሎ አንድ ግለሰብ ቢፖስት ወሩን ሙሉ በኮመንት ስትሰዳደብ ትውላለህ... አንድ የሰይጣን መንፈስ ያለበት ቦዘኔ በለጠፈው "ደሞ የትግራይ ህዝብ ብለህ ያን ሁሉ የተከበረ ህዝብ ታንቋሽሻለህ....

"ደሞ አማራ... ብለህ ያንን ሁሉ ኩሩ ህዝብ ስትዘረጥጥ ታመሻለህ ... "ደሞ ኦሮሞ" እያልክ ያንን ሁሉ ቆፍጣና ህዝብ በአንድ ባለጌ የተነሳ ስትሳደብ ታነጋለህ...

ከዚያ መፋጀት ትጀምራለህ... ወዳጄ ኧረ ንቃ... ከሶሻል ሚዲያው በላይ ማሰብ ጀምር እንጂ... እውነት ከአማራ አካባቢ ወደ ገጠሪቱ ትግራይ ሂደህ አሳድሩኝ ብትል አልጋውን ለቆ የሚያሳድርህ ኩሩ እንግዳ ተቀባይ ህዝብ እንዳለ ማን በነገረህ...

ከትግራይ ወደ ገጠራማው አማራ አካባቢ ሂደህ ቢመሽብህና "የመሸበት እንግዳ ነኝ " ብትል... ሞሰቡን ሙሉ እንጀራ አቅርቦ ሙክት አርዶ የሚያስተናግድህ ኩሩ ህዝብ እንዳለ ማን በነገረህ...
ከትግራይ ገጠሪቱ ኦሮሚያ ብትሄድ እርጎና ወተቱን በአኮሌ አቅርቦ እግርህን አጥቦ የሚያሳድርህ ኩሩ ህዝብ እንዳለ ማን በነገረህ...

እንግዲህ ይሄን ህዝብ ነው አንዳንድ የሰይጣን መልክተኞች በሚለጥፉት ስትሳደብ የምትኖረው...

ኧረ ንቃ ምን ጊዜም ፍቅር ይበልጣል!

❤️ፍቅር ያሸንፍል!

══════❁✿❁ ══════
:
ሰውየው ኮንዶም ሊገዛ በአቅራብያው ወዳለ ፋርማሲ
ገባና...
-
ገዢ፦ <<ኮንዶም አሌ??>>
-
ሻጭ፦ <<አዎ!
-
ገዢ፦ ሰንሴሽን አለ።
-
ሽጭ፦ አለ ግን... በምን ቃና ይሁንልህ? በሙዝ? በብርቱካን?
በአናናስ? በማንጎ??...>>
ገዢ ምንቢል ጥሩ ነው
-
-
-
-
<<ኢስፕሪስ የሁሉም??>>
ለአንድ አንድ ሴቶች BF መቀያየር ካልሲ የመቀየር ያክል ቀላል ነው። #አጃኢብ_ነው_አቦ ! አንቺ BF የምትቀያይሪውን ያህል እኔ ራሱ PP አልቀይርም😜😂

#My_Sister ወንድ ከምትቀያይሪ እራስሽን ቀይሪ
1 ሁለት ቀን የፍልስፍና መፅሀፍ ያነበበው ጀለስህን " ይቅርታ ሰዐት ይዘሀል " ስትለው
.
.
.
.
ባይገርምህ ሰዐት አክባሪ እንጂ ሰዐት አሳሪ አይደለሁም😐😂😂
My brother አራዳ ማለት ዮኒቨርስቲ የሚበጠብጥ ሳይሆን...
:
#በሶ_የሚበጠብጥ_ነው
የታላቁ ሩጫ🏃 ቲሸርት ለመግዛት ፈልጌ ሻጩ 900 ብር አላለኝም...
🏃‍♀ 🏃
#My_brother 5 ኪ.ሜ አዝለሀኝ ትሮጣለህ እንዴ🤔🙄🤕
እድሜ እንደ ሞባይል ካርድ
ከራስ ተቀንሶ ለሰው መሙላት
ቢቻል ለማን ትሞሉ ነበረ ??
1,ለእናት👧

2,ለአባት👨

3,ለዘላለሙ ፍቅረኛ 💏

4,ለእህት ወንድም👪
Forwarded from ዩኒቨርሲቲ MEME
🗣🗣ሰበር ዜና ለአንባብያን👈

እናንተን ለማስደሰትና ለማስተማር ተፍ ተፍ ሲል የነበረዉ እነሆ በአይነቱ ለየት ያለ
💕ተከታታይ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ
          👇👇👇👇👇👇
       {ፍቅር ባጋጣሚ}
          👆👆👆👆👆👆
በሚል ርዕስ የተፃፈዉን
ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ
ወደናንተ የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን።
💟በዚህ ቻናል ብቻ ይጠብቁ📚

👩‍❤️‍👩ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ከእናንተ ጋር እንዲጀምሩ ያድርጉ👨‍❤️‍👨

አብራችሁን ስለሆናችሁ ከ❤️እናመሰግናለን
 
የሚሸጥ channel የሚፈልግ

inbox @kingose
አሁን ልሸውድህ ነው! እየነገርኩህ እንኳን እሸውድሃለው! ከተሸወድክ ግን ቻናሉን Share ማድረግ ግዴታህ ነው !

👉አልሸወድም ካልክ ማንበብ ትችላለህ
.
.
.
.
ሽወዳ በየቀኑ በየጊዜው የሚከወን ድርጊት ነው:: በተለያዩ ሀገራቶች እንደሚፈጸም የሚታወቅ ቢሆንም በያንዳንዱ ሃገሮች ደግሞ ለየት ይላል
ለምሳሌ በኛ ሃገር በአንዲት ግዛት አንድ ሰው ለጨዋታ በሚልና በአስቂኝ ሁኔታ ሰውን ከሸወደ 1368832789960632 ገደማ ያክል ይሸለማል።

አሁን መሸወድህ ላረጋግጥልህ?
💥ማረጋገጫ 💥

1.ከላይ ያለውን ቁጥር ሙሉ በሙሉ አላነበብከውም… ማለት ሳታነብ ዘለልከዋል።

2.በዚህም ምክንያት "ኦ" የተባለችዋን የእንግሊዘኛ ፊደል እንዳለች አላየህም።
.
.
.
.
ባክህ የለችም ተመለስ😁

አሁን መሸነፍህን ካመንክ 😂 ምልክት ንካት ወይም ቻናሉን ለሌሎች Share አርገው
🗣🗣ሰበር ዜና ለአንባብያን👈

እናንተን ለማስደሰትና ለማስተማር ተፍ ተፍ ሲል የነበረዉ እነሆ በአይነቱ ለየት ያለ
💕ተከታታይ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ
          👇👇👇👇👇👇
       {ፍቅር ባጋጣሚ}
          👆👆👆👆👆👆
በሚል ርዕስ የተፃፈዉን
ወደናንተ የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን።
💟በዚህ ቻናል ብቻ ይጠብቁ📚

👩‍❤️‍👩ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ከእናንተ ጋር እንዲጀምሩ ያድርጉ👨‍❤️‍👨

አብራችሁን ስለሆናችሁ ከ❤️እናመሰግናለን
 
አዋቂ ለመሆን እንደ ዴንማርኩ ምሁር Davanocholijinok Sheltonltshoba ታታሪ ሁን
.
.
.
.
ስሙን እንኳን ታግሰክ ያላነበብክ አንተ አሁን አዋቂ መሆን ትመኛለህ 😜😂😂
Forwarded from ዩኒቨርሲቲ MEME
#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ጠዋት ላይ ከሁሉም የተማሪዎች አገልግሎትና የጥበቃና ደህንነት ስራ ከፍሎች ጋር ውይይት ያካሔደ መሆኑን ገልጿል። በከሰዓቱ ክፍል ጊዜ ደግሞ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከሚገኙ አጠቃላይ አስተዳደር ሰራተኞች ጋር ውጤታማ ውይይት አካሂጃለሁ ብሏል፡፡

በነገው ዕለት (ህዳር 10) ጠዋት ላይ ውይይቱ ቀጥሎ ከሁሉም የዩኒቨርሲቲው መምህራን ጋር በጉዳዩ ላይ ውይይት ይደረጋል ብሏል፡፡ የውይይቶቹ ዋና ዓላማ ለተፈጠረው ችግር ዕልባት ለመስጠት የድርጊት መርሐ-ግብር ለመንደፍ የሚያስችሉ ግብዓቶች መሰብሰብ ሲሆን በዚሁ መሰረት በቀጣይ ሰላምን ለማስፈንና የመማር ማስተማር ሒደቱን ለማስቀጠል የሚያስችሉ ሰራዎች እንደሚሰሩ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

(ጅማ ዩኒቨርሲቲ)
Forwarded from ዩኒቨርሲቲ MEME
የእለቱ ዋና ዋና ዜናዎች

ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ግቢ የእሳት አደጋ ተከስቶ ነበር::
በምስራቅ ማሊ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 24 የመንግስት ወታደሮች ተገደሉ::
የህዳሴ ግድብ ግንባታ ዋናው ትኩረት ቀሪ ስራዎች ላይ መሆኑ ተገለፀ::
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ዞን አስታወቀ::
በ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በጸረ ተባይ ኬሚካል የታከመ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው::
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ ሁለት የግል ኮሌጆች ሙሉ በሙሉ እንዲዘጉ ውሳኔ አሳለፈ::
💢ሼር በማረግ ለጓደኛዎ ያካፍሉ
በጣም ጥቁር ከመሆኑ የተነሳ በጨለማ ጥይት ሲተኮስበት እንኳን ጥይቱ እራሱ እስቲ ባትሪ አብሩልኝ ብሎ ተመልሷል።
😁
ኳስ በኛ ጊዜ ቀረ ⚽️⚽️⚽️
የዛሬን አያድርገውና ኮርና መትቼ አብሬ እሻማ ነበር 😁

😳😁😝
2025/07/05 02:39:21
Back to Top
HTML Embed Code: