Telegram Web Link
አንዱ ዛሬ ቢሮ መጥቶ ሳኒታይዘር ስሰጠው ሽቶ መስሎት ልብሱን ቀባው..!! 😂🤣
#ቴዲ_አፍሮ ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት 1.2 ሚለዮን ብር ለግሷል።
#እስኪ_ለዚህ_ሀገር_ወዳድ 👍
እስከ ዛሬ ለካርድ ያወጣሁት ብር አንድ ልጅ ወልዶ የዳይፐር የወተት ችሎ ጠብደል ጎረምሳ ያደርስ ነበር🤔
እኔኮ የሚገርመኝ አለም ማግኘት ያልቻለውን መድሃኒት ኢትዮጽያ አገኘሁ ማለቷ ነው ይለኛል...

#My_brother ኢትዮጽያ የአለም አንዷ አካል አይደለችም እንዴ ? ደግሞ ኢትዮጽያ የስንት በሽታዎችን መድሀኒት ያገኙ ያልተዘመረላቸው ጀግኖች ያሏት ሀገር ናት👏
በልጅነታችን ንፁ ልብ❤️ እንጂ ንፁህ ልብስ👕 አልነበረንም ዛሬ ግን ልብሳችን ፀድቶ ልባችን ቆሸሸ🤔
😍😍😍👍👍
ዛሬ ከሰአት ከመከፈቱ ብዙ ስለወቅታዊ
ጉዳይ/መረጃ የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል
እርሶም ይን ቻናል ለመቀላቀል ከፈለጉ
👇ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇
@coronasv
@coronasv
@coronasv
@coronasv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትልቁ እና ታላቁ አሪፉ እና ምረጡ
WAKANDA🙋‍♂ PROMOTION ከሁሉም ለየት ባለ መልኩ መቷል @kingose

#ከሌሎቹ_ለየት_የሚያደርገን

👉በbot ነዉ ፖስት ምናረገው በBot ነው Delet ምናደርገው

👉creator ሲወጣ ጠብቆ የራስን link መልቀቅ ቀረ

👉እኛ ሰአት ጠብቀን post ሰአት ጠብቀን delete
እሱ ማነው @Kingose

👉ያለን ቦታ ትንሽ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡና ቦታ ይያዙ
👉ከ 200- 1k
👉1k- 5k
👉6k- 12 k

ያላችሁ ለመመዝገብ
inbox 👉 @kingose
spam users👉 @Bdhdhzb_bot
📣 Wave Promotion Time 📣

📣 Wave Promotion Time 📣
በፊት ክልሌ ክልሌ ሲሉ የነበሩት አሁን አሁን ክፍሌ ክፍሌ እያሉ ነው😄😁
#ሰሞኑን ከማዘር ጋር ቁጭ ብሎ ቡና መጠጣት ለምጄ በቃ ደክሞኛል ልተኛ ስትለኝ…

ወ/ሮ አረጋሽን ትንሽ እንማቸውና ትተኛለሽ😂
በአሁኑ ሰአት እኔ ሞባይሌ📱 አልጋዬና ቻርጀሬ🔌 የጠበቀ ግንኙነት ያለን ትንሽዬ ቤተሰቦች ነን😎
ጫት ቤት ሊዘጋ ነው ሲባል አንዱ ጀለስ ምን ቢል ጥሩ ነው...

"#እሺ_ከውስጥ_ሆኜ_ዝጉብኝ"
ቀኑን ሙሉ እቤት አማርኛ ፊልም እያየህ ውለህ ወንድምህና እህትክ ተጣልተው ማዘርክ አስታርቃቸው ስትልክ
.
.
.
.
ተያቸሀው መጨረሻ ላይ መታረቃቸው አይቀርም😏😂😂
ማዘር :- ምንድነው እንደ እብድ ብቻህን የሚያስቅህ?
.
.
.
.
እኔ :- አንድም ቀን ሳላይሽ ውዬ አላድርም ያልኳት ቸከሴ ትዝ ብላኝ ነው🙄😂😂
ይቺ ደግሞ የምነግራትን ሁሉ አልገባኝም አልገባኝም ትለኛለች...

#ቆይ_አንቺ_በኮኖና_ምክኒያት_ተራራቂ የተባልሽው ከአይምሮሽ ነው እንዴ 😳🤷‍♂🤷‍♂
እኔ ምለው ከመኝታ ቤት ወደ ሳሎን ለመሄድ ራይድ ልጠቀም ወይስ ዝም ብዬ ተሰልፌ ታክሲ ልጠብቅ ብሎ Post አርጓል...

#የሚኖረው_እኮ_አንድ_ክፍል_ቤት_ውስጥ_ነው
😵 ታላቅ ቅናሽ 😵

👌 አዲስ ለከፈታችሁት ቻናል Member ምትፈልጉ :-

🔥• በMember •🔥

✴️ 100 Members 👉 10birr
✴️ 200 member 👉 20 birr
✴️ 300 Member 👉 30 birr
✴️ 400 member 👉 40 birr

⚠️ ሁሉንም በፍጥነት በ 1 ቀን ውስጥ add አርገን እንጨርሳለን !

ያናግሩን፦ 👇👇👇👇👇👇👇

Inbox 👉 @kingose
2025/07/01 09:57:50
Back to Top
HTML Embed Code: