Telegram Web Link
# የበርጫ _ቤት_ወጎች

1:~ ምንም እንኮ ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
:
2:~ ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
:
3:~ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ
መሄድህ የግድ ነው።
:
4:~ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
:
5:~ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
:
6:~ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
:
7:~ ምንም እንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም
ጥቁር ነው።
:
8:~ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
:
9:~ ያየውን ሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
:
10:~ ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
:
11:~ የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች
ማስጠንቀቂያ ነው።
:
12:~ የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
:
13:~ ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
:
14:~ ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት
መግባት ይፈልጋል?
:
15:~ ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች
ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
:
16:~ በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ
አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
:
17:~ ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
:
18:~ ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
:
19:~ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር
ከፈለግህ ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ
አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!
😂አንዱ ገበሬ የዘራቸዉን አትክልትና ፍራፍሬ ሲደርሱ ሁሌ እዛዉ ማሳዉ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ይበላል ፡ በዚህ ድርጊቱ የተገረመዉ ጎረቤቱ ለምን እንዲ
እንደሚያረግ ልጠይቀዉ ይልና ይጠይቀዋል

ጎረቤት :~ ቁጭ ብለህ ከምትበላቸዉ ለምን አትሸጣቸዉም?

ገበሬዉ :~ ከዛስ?

ጎረቤት :~ ከዛ በምታገኘዉ ብር እርሻህን ታስፋፋበታለህ

ገበሬዉ :~ ከዛስ?

ጎረቤት :~ከዛ የተሻለ ገንዘብ ታገኝበታለህ ፡
ገበሬዉ :~ ከዛስ?

ጎረቤት :~ ከዛ ወደ ኢንዱስትሪ ትሸጋግራለህ
፡ ገበሬዉ :~ ከዛስ?

ጎረቤት :~ ከዛማ ቁጭ ብለህ ትበላለህ

ገበሬዉ :~ አሁንስ ምን እያረኩ ነዉ ታዲያ ?
ሆ……
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
-ልጅትዋ ለልጁ ሲጋራ ሸጠችለት። ሲጋራውን ሊለኩሰው ሲል
"ማጨስ ክልክል ነው" አለችው። ስውዬው እዚህ ነው
የገዛውት እዚህ ነው የማጨሰው አላት። እዚህ ማጨስ
ክልክል ነው ብላ ተቆጣችው። ስውዬው ምን ታመጫለሽ
እዚህ ነው የሽጥሽልኝ እዚህ ነው የማጨሰው ብሎ
ሲገግም እሷ በመገረም
"እንኳን #ኮንዶም አልሽጥኩልህ"
ብላው እርፍ
,,,,,,,,,,ልብ ይበሉ ቀልዶቹን like 👍 ማድረግና ወደ group ወይም ለጘደኛዎ share ማድረግ እንዳይረሱ
😂😂😂ልጅቷ ከሱቅ አምፖል ትገዛና ወደ ቤቷ ትሄዳለች።

ቤቷ ደርሳ ስትሞክረው ግን አምፖሉ አይሰራም። 💡

ወዲያውኑም የማይሰራውን አምፖል ይዛ ወደ ሸጠላት ባለ ሱቅ ትመለስና
"ሸምሱ አምፖሉ አይሰራም ቀይርልኝ " ብላ ትሰጠዋለች።

ሸምሱም አለመስራቱን ሊያረጋግጥ ፈልጎ እዛው ሲሞክረው አልሰራ አለው
ምን እንደው የዘንድሮ አምፖል ብሎ በንዴት የማይሰራውን አምፖል መሬት ላይ ይከሰክሰዋል።

ሌላ አዲስ አምፖል አውጥቶ ሲሞክርም ሊሰራ አልቻለም አሁንም በንዴት ይከሰክሰዋል።

በተደጋጋሚ ሌሎች አምፖሎችን ቢሞክርም ሊሰሩ አልቻሉም

በመጨረሻም ብዙ አምፖሎች መሬት ላይ ከከሰከሰ በኋላ ይኼው ነው እንግዲ! የዘንድሮ አምፖል በሙሉ ብላሽ ነው እያለ በምሬት ሲናገር የሰማችው ሚስቱ ከጓዳ ብቅ ብላ...
.
.
.
.
"ሸምሱ መብራት የለምኮ 😳😂😂😂😂😭😭😭
Thinking capacity of ሸምሱ =out of universe 😂😂😂
እስኪ እየሳቃቹ አርጉታ ምንሼ 👍 የተመቸው
-😂😂😂😂
አንዲት ሴት በአውቶብስ ውስጥ ህፃን ልጇን እያጠባች ትሄዳለች...

ልጅም በመሃል ጡቷን ይነክሳታል'

እናት : "አንተ በል ሁለተኛ እንዳትነክሰኘ። ከነከስክኘ ለዚህ ሰውዮ ነው ጡቴን የምሰጠው" ብላ አውቶብስ ውስጥ ወደቆመው ሰውዮ ታሳየዋለች

ልጅም ይጠባ ይጠባና በመሃል ጡቷን እንደገና ይነክሳታል'

እናት : በጣም ትቆጣና "ሁለተኛ እንዳትነከሰኘ ከነከስክኘ ለዚህ ሰውዮ ነው ጡቴን የምሰጠው" ትለዋለች

በድጋሚ ልጅም ይጠባ ይጠባና ለሶስተኘ ግዜ ጡቷን ይንክሳታል'..

እናት : "እንዴ አንተ አትተውም በል ከአንግዲህ እንዳትነከሰኘ ከነከስክኘ ለዚህ ሰውዮ ነው ጡቴን የምሰጠው" ብላ

ሳትጨርስ..

ሰውዮው : ኤጭ እንግዲህ ከወሰንሽ ወስኚ ሁለት ፌርማታ አሳለፍሺኝ እኮ'ብሎ እርፍ 😂😂
join and share
-😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🏦 አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብርሊያወጣ ይሄዳል፡፡🤑
ልክ ከበሩ እንደደረሰ
💂ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!...
ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ
💂ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!...ብሎ ሸኘው...
ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ
💂ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን...ከሰአት ና!
ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ...
ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ
💂ዘበኛው:- 😔ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም...ነገ ና!
ሰውዬው በጣም ተናዶ፡😬

፡፡

፡፡

፡፡

...ንዴቱ እንዲበርድለት የኛን ቻናል join አደረገ 😂😂😂😂😂
😂😂😂#አይ_ኢትዮጲያዬ😂😂
አንድ ኢትዮጵያዊ ይሞትና ፍርዱ ሲኦል መሆኑን ሰምቶ ወደ ሲኦል
ይሄዳል እዛ እንደደርሰም የአለም ሁሉ አገራት ሲኦል እንደተዘጋጀና
ደስ ካለው አገር ሲኦል መርጦ እዲገባ ይነገረዋል: መጀመሪያ
ያመራው ወደ አሜሪካ ሲኦል ነበር:የአሜሪካ ሲኦል በር ላይ
መመሪያውን አነበበው መመሪያው እንዲህ ይላል:- "ለ12 ሰአት
በኤሌክትሪክ ማሰቃያ ወንበር ላይ ቀጥሎ ለ12 ሰአት እንደ በረዶ
በሚቀዘቅዝ የውሃ ገንዳ ውስጥ ይሰቃያሉ" ይላል በጣም ዘገነነው
ይቅርብኝ ብሎ የሌሎች ሃገራትን ሲኦል ማየቱን ቀጠለ
የካናዳን፣የአውስትራሊያን ፣የኬኒያን በቃ እየዞረ የሁሉንም አገር
አየው መመሪያው አንድ ነው፣ ሆ..ሆ ከዚህ ሁሉማ ምን "አለኝ
አገሬ" በማለት ወደ ኢትዮጵያ ሲኦል አቀና: እዛ እንደደርሰም
ያየውን ነገር ማመን አልቻለም ስፍር ቁጥር የሌላቸው የአለም
ህዝቦች ወረፋ ይዘዋል፣ይገፋፋሉ ይተረማመሳሉ ስለ ጉዳዩ
ለማጣራትም ወደ አንድ ወረፋ የያዘ ሰው ጠጋ ይልና:"የኢትዮጵያ
የሲኦል መመሪያ ምንድን ነው የሚለው?" ብሎ ይጠይቀዋል:
ሰውዬውም"ለ12 ሰአት በኤሌክትሪክ ማሰቃያ ወንበር ላይ ቀጥሎ
ለ12 ሰአት እንደ በረዶ በሚቀዘቅዝ የውሃ ገንዳ ውስጥ
ይሰቃያሉ" ነው የሚለው ይለዋል "ይሄማ የሁሉም መመሪያ
አይደል እንዴ! ታዲያ ሰ.ው የኢትዮጵያን ሲኦል እንዲህ የፈለገው
ለምንድን ነው?" በማለት መልሶ ይጠይቀዋል:
ሰውዬውም:-
"እሱማ ልክ ነህ ምን መሰለህ የኤሌትሪክ ማሰቃያ ወንበሩ አለ:
ግን መብራት የለም! የቀዝቃዛ ውሃ ገንዳውም አለ: ግን ውሃ
የለም!"😂😂😂😂
#ሼር_plz
#promo
#logo
#fake app
በተመጣጣኝ ዋጋ enseralen yanagrun

@I_dare_you_p
@I_dare_you_p
@I_dare_you_p
@I_dare_you_p
ስጋ እየበላህ ምስር የምትባለዋ ታናሽ እህትህ አረ ቀስ ብለህ ብላ ስትልህ
.
.
.
.
ዝም በይ እስቲ አንቺ የሰው ጾም😂😂😂
ጨርሮህ እያለህ ፋዘር የበዐል ብሎ ብር ሲሰጥህ
.
.
.
.
አባ አንተ እኮ ዣንጥላ አልያስክም እንጂ አዋሽ ኢንሹራንስ ነህ😂😂😂
ቤት ዶሮ እረድ ስትባል.....
.
.
.
.
ለምን እራሱን እንዲያጠፋ አንገፋፋሁም😂😂😂
#ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..

🚘 30 የሆነው በምክንያት ነው 🚖 !!
በሀገራችን ላይ ካሉ 107 ፓርቲዎች ይልቅ #EBS_TV ቻናል ብዙ ቁም ነገር ያለው እና ለዚህ ሀገር በጣም ጠቃሚ ነው።

ሞቅ ያለ ጭብጨባ👏
#ፈጣሪ ፀሎታችንን Accept ጠላታችንን Block ሀፅያታችንን Delete ያድርግልን🙏
አንዱ የሌለ እርቦት ከተሰራው ዶሮ ላይ ፈረሰኛውን በልቶ- - - ፋዘሩ የታል ፈረሰኛው አንተ ከይሲ ሲለዉ...?
🐓🐓🐓
#ውይ_አሁን_ጋለብኩት
ጋንጃ ያጦዛል ብለውኝ አጭሼ ይኸው ወፍ የለም !! ለማንኛውም ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ጓደኞቼ መልካም ኢሬቻ ይሁንላችሁ!! ግንቦት 20 ኢትዮጺያ ጣሊያንን ያንበረከከችበት የአሸንዳ በዓል መሆኑ ይታወቃል!! የደመቀ ፋሲካን በአዲሱ አመት እመኝላችኋለሁ!! ረመዳን ከሪም!!
* * *
600 ብር ዶሮ በ 5 ብር እንጀራ መብላት የዶሮን ሰብአዊ መብት መጋፋት አይሆንም ? ☺️
አንዳንድ ቺኮች ከmakeup በፊት እና ከmakeup በዋላ ያላችው ከብደት ይገርመኝል

#ቆይ_makeup በዝሆን ... ነው እንዴ ሚሰሪው
ፋዘር በጉ ለ5 ደቂቃ ዝም ሲልበት ምን ቢልኝ ጥሩ ነው እስኪ ሔደህ ቀልድ ንገረው😜🤣
ሚስትህ ደውላ በግ ይዘህ ና ስትልህ...
:
በግዜ ና ነው ያልሽኝ እሺ ቶሎ እመጣለሁ
2025/07/12 04:37:15
Back to Top
HTML Embed Code: