T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ሚስቱ ከገዛ ጓደኛው ጋር ተኝታ አግኝቷት በሽጉጥ ሲደፋው ሚስቱ....
:
እንዲ ከቀጠልክ ሁሉንም ጓደኞችህን ታጣለህ ፀባይህን አሳምር ሰውዬ!🙊🙉🙈
:
እንዲ ከቀጠልክ ሁሉንም ጓደኞችህን ታጣለህ ፀባይህን አሳምር ሰውዬ!🙊🙉🙈
Civil Engineering ተማሪዎች ቺክ ሲጀነጅኑ
፡
የኔ ፍቅር የኔና ያንቺ ፍቅር በሙገር ሲሚንቶና 70 ቁጥር ፌሮ እንደተሰራ ቤት ጠንካራ ነው። አንበሳ ቢራ የጠጣ ሰው እንኳን አያፈርሰውም🤣😂😂
፡
የኔ ፍቅር የኔና ያንቺ ፍቅር በሙገር ሲሚንቶና 70 ቁጥር ፌሮ እንደተሰራ ቤት ጠንካራ ነው። አንበሳ ቢራ የጠጣ ሰው እንኳን አያፈርሰውም🤣😂😂
* * * * ክፍት የስራ ማስታወቂያ * * * *
* * * *
#ድርጅታችን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ስለሚሰራው ስራ ከሀ እስከ ፐ ያወቀ ከጠቅላይ ሚኒስተሩ #ሜዳልያ ከከንቲባው ጠቦት #ዋልያ ያገኘ የኮብል ስቶን ንጣፍ ለሰፊው ሕዝብ ያበረከተ የ20 ዓመት ወጣት ከሆነ የ22 ዓመት የስራ ልምድ ያካበተ... ከተቻለ ስለ ደመ-ወዝ 'ማያነሳ ካልሆነ ግን ያለንን ሰጥተነው እጅ የሚነሳ የሚገኝ ከሆነ
#ውድ_አመልካች እነዚህን አሟልተህ ከኛ ዘንድ ብትቀርብም ቆንጆ ሴት ከመጣች ምንም ማድረግ አይቻልም🤣😜

ተማሪ ሆነን አፈቅርሻለው ብያት እንቢ🙅 ያለችኝን ልጅ አሁን ፋርማሲስት ሆኜ መታ
:
#የራስምታት_መዳኒት አለ ስትለኝ እኔ ደሞ መርዝ አይደለው ጮክ ብዬ #ኮንዶም_አልቋል😂
:
#የራስምታት_መዳኒት አለ ስትለኝ እኔ ደሞ መርዝ አይደለው ጮክ ብዬ #ኮንዶም_አልቋል😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
ሲኦል ገብተህ ሴጣን ምን ሰርተህ ነው እኔ ጋር የመጣኸው ሲልህ
.
.
.
.
መብራት ሀይል ስራ አስኪያጅ ነበርኩ😂😂😂
.
.
.
.
መብራት ሀይል ስራ አስኪያጅ ነበርኩ😂😂😂
ከፋዘር ጋር ግሮሰሪ ገብታቹ አንድ ቢራ ፣ አንድ ለስላሳ ሲያዝ ....
"እንዴ አባ አንተም ቢራ ጠጣ እንጂ" 😁
"እንዴ አባ አንተም ቢራ ጠጣ እንጂ" 😁
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
የኛ ሀገር ፌዴራል ፖሊስ ወንጀለኛን አሳዶ የሚይዘዉ "ከተዘጋዉ ዶሴ" ላይ ብቻ ነዉ
👮♀
🔐Join Us,
👮♀
🔐Join Us,
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ via @like
"facebook vs አባቶቻችን"
አባት:_ " ኧረ ተው ልጄ፤ ፌስቡክ አጠቃቀምህ ልክ ይኑረው!"
ልጅ:_ " አባየ "ኮሜንትህን" ተቀብያለሁ። ግን ሁሌም
"ኦንላይን" መሆኔ ምን ችግር አለው?"
አባት:_ "ችግር አለው እንጅ! ፌስቡክ ላይ ከማዘውተርህ የተነሳ
ባህል ወጋችን ዘነጋሀው እኮ።"
ልጅ:_ "አትሳሳት አባየ ስለ ባህል ወጋችን ጠንቅቄ አውቃለሁ።"
አባት: _ " እስኪ እንደው በሞቴ በባህላችን መሰረት
በአውዳመት ጊዜ የበግ አተራረድ
ስርአታችን ምን እንደሚመስል ከመጀመሪያው ጀምሮ ንገረኝ?"
ልጅ:_ "መጀመሪያ ገበያ ወጥተህ በግ "ሰርች" ታደርጋለህ።"
አባት _ " በግ ትፈልጋለህ ማለትህ ነው? እሽ ከዛስ?"
ልጅ_ " ከዛ በጉን ቤት ታመጣና መሬት ላይ "ዳውን ሎድ"
ታደርገዋለህ።"
አባት_" መሬት ላይ ትጥለዋለህ ማለትህ ነው? እሽ ከዛስ?"
ልጅ_ " ከዛማ አንገቱን "ሾርትከት" ካደረክ በኋላ ቆዳውን
"ሪሙቭ" ታደርገዋለህ።"
አባት _ "ወቸ ጉድ! ከባረከው በኋላ ቆዳውን ትገፋለህ ማለትህ
ነው? ሆሆ! ከዛስ?"
ልጅ_ "ከዛ በኋላ ሆዱን "ኦፕን" ታደርግና ሆዱ ውስጥ ያሉ
"አፕሊኬሽኖች" ታወጣለህ።"
አባት _ጉድ ነው! እሽ ከዛስ?"
ልጅ _" በመጨረሻ "አፕሊኬሽኖችን" ታወጣና "ፎልደር" ላይ
ማስቀመጥ ነው።"
አባት_"ስጋው ሰሃን ላይ ታስቀምጠዋለህ ማለትህ ነው
ኪኪኪኪ... ከዛስ?"
ልጅ _" በመጨረሻም "ላይክ" ያደረግነውን የስጋ አይነት ወደ
ሆዳችን "መፖሰት" ነው።
.
.
.
.
.
.
.
አባት _ " አንድ ነገር ረስተሃል ልጄ..ጎረቤቶቻችን