This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia 🇪🇹
#GERD 💪
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በመያዙ ውሃው በላይኛው የግድቡ አናት ላይ ከትላንት ጀምሮ መፍሰስ ጀምሯል።
ቪዲዮ : ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ
@TikvahethMagazine

❤192👍34👏8🤔7🔥6🤣3
ፕረዝዳንት ሳልቫ ኪር ዛሬ ከሰዓት ወደ አዲስ አበባ ለማቅናት ከሀገራቸው ተነስተዋል።
የደቡብ ሱዳን ፕረዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ማቅናታቸውን የፕረዚዳንቱ ጽ/ቤት አስታወቀ።
ጽ/ቤቱ፥ "ፕረዚዳንት ኪር በአዲስ አበባ ቆይታቸው ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅምና በቀጠናዊ ትብብር ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ" ሲል ገልጿል።
የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዴቪድ አሙር ማጁር እንዳሉት ፕሬዝዳንቱ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ባሉ ከፍተኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከታደሙ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር እንደሚነጋገሩም ገልጸዋል።
ፕረዚዳንቱ በነገው ዕለት በሚመረቀው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ስለመገኘታቸው ጽ/ቤቱ በግልጽ ያለው ነገር የለም።
#GERD

❤69👍17
#GERD
የፌደራል ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንዲሁም የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና የተቋማት ኃላፉዎች በዛሬው ዕለት በህዳሴ ግድብ ተገኝተዋል።
ፎቶ: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት

👍73❤34🤬12👎4😢4
TIKVAH-MAGAZINE
ኔፓል 26 የማህበራዊ ሚዲያዎች በሃገሯ አገልግሎት እንዳይሰጡ አገደች። ኔፓል ውሳኔውን የወሰነችው የማህበራዊ ሚዲያዎቹ የኔፓልን የምዝገባ መመዘኛ ባለማሟላታቸው ነው ብላለች። በኔፓል አገልግሎት እንዳይሰጡ ከታገዱ ማህበራዊ ሚዲያዎች መካከል ፌስቡክ፣ X ፣ ኢንስታግራም፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ እና ዩቲዩብ ይገኙበታል። የኔፓል መንግስት ማህበራዊ ሚዲያዎቹ እንዲመዘገቡ በተደጋጋሚ ጥያቄ ማቅረቡን አንስቶ አለመመዝገባቸውን…
#Update
በኔፓል የማህበራዊ ሚዲያዎችን መታገድ ተከትሎ በተቀሰቀሰ አመፅ ቢያንስ 19 ሰዎች እንደሞቱ ተዘገበ።
30 ሚሊየን ህዝብ ባላት ኔፓል 90 በመቶው ህዝብ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ሲሆን የማህበራዊ ሚዲያዎቹ መዘጋትን ተቃውመው አደባባይ ወጥተዋል።
መንግስት ተቃውሞውን ለመቀልበስ ጦሩን ሲያሰማራ ከፀጥታ ኃይሎቹ ጋር በተፈጠረ ግጭት 19 ሰዎች እንደሞቱ እና 28 የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተዘግቧል።
የኔፓል ብሔራዊ ሚዲያ ግን በግጭቱ አንድ ሰው ሞቶ ከ50 በላይ ተጎድተዋል ብሏል።
ግጭቱን ተከትሎ ፖሊስ ቁልፍ በሚባሉ ቦታዎች የሰዓት ገደብ ሲጥል ተቃዋሚዎች " ማህበራዊ ሚዲያውን ትታችሁ ሙስናውን ዝጉ" የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል ተብሏል።
ተቃዋሚዎቹ ወደ ፓርላማው ለመግባት ሞክረው በፖሊስ መመለሳቸውም ተገልጿል።
ተቃውሞውን ተከትሎም የኔፓል ጠቅላይ ሚኒስትር ሻርማ ኦሊ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸው ተዘግቧል።
ኔፓል ከቀናት በፊት ቴሌግራም፣ ፌስቡክ እና ዩቲዩብን ጨምሮ 26 የማህበራዊ ሚዲያዎችን ከቀናት በፊት መዝጋቷ ይታወሳል።
ዘገባው የተጠናቀረው ከ ዘ ኢንዲፔንደንት እና ከሮይተርስ ነው።

❤51🤣34👍7
#GERD
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)፤ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የተገኙበት የታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃ የዋዜማ አከባበር በድሮን ትርኢት እና መሰል ዝግጅቶች እየተካሄደ ይገኛል።
ይህ ዝግጅት በብሔራዊ ጣቢያ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ተሰጥቶታል።

❤230👎31🤔5🕊4👍3
ፎቶ: በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ዋዜማ ላይ በአሁን ሰዓት እየተከናወነ የሚገኘው የርችት ተኩስ ሥነ-ስርዓት
#Update: የርችት ተኩሱ ለ10 ደቂቃ የተጠጋ ጊዜ የቆየ ነበር።
#GERD
@TikvahethMagazine
#Update: የርችት ተኩሱ ለ10 ደቂቃ የተጠጋ ጊዜ የቆየ ነበር።
#GERD
@TikvahethMagazine
❤273👏11🕊10🤯6🤣5🤔3