Telegram Web Link
አርኖልድ ለምን ከጨዋታው ውጪ ሆነ ?

እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ከምሽቱ የፒኤስጂ ጨዋታ ውጪ ሆኗል።

አርኖልድ ከጨዋታው ውጪ የሆነው ባጋጠመው መጠነኛ የጡንቻ ጉዳት ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ በኩል አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ኪሊያን ምባፔን በቋሚ አስራ አንድ ስብስብ ውስጥ አካተዋል።

ያለፉትን ሁለት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተጠባባቂ የነበረው ምባፔ በውድድሩ የመጀመሪያ ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
99😁31👍9🥰7👎3🔥1
#ClubWorldCup 🇺🇸

የሪያል ማድሪዱ ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ጎንዛሎ ጋርሺያ ኪሊያን ምባፔ ወደ አሰላለፍ ቢመለስም የቋሚነት ቦታውን አስጠብቋል።

ተጨዋቹ የኪሊያን ምባፔ እና ኤንድሪክን አለመኖር ተከትሎ ያገኘውን እድል ተጠቅሞ በውድድሩ የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች ሆኗል።

ጋርሺያ ሪያል ማድሪድ በውድድሩ ባደረጋቸው ሁሉም አምስት ጨዋታዎች የግብ ተሳትፎ አድርጓል።

ተጨዋቹ በውድድሩ አራት ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ በማቀበል ከኮከብ ግብ አግቢዎች ተርታ ተሰልፏል።

ጎንዛሎ ጋርሺያ ከጄሴ በኋላ ( 2014 ) በቋሚነት በተሰለፈባቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች የግብ ተሳትፎ ያደረገ በእድሜ ትንሹ የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ሆኗል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
132👍22👎4🔥4👏2😁1
#ClubWorldCup 🇺🇸

ሪያል ማድሪድ ለክለቦች አለም ዋንጫ ተጨዋቾች በማስፈረም ለአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ጥሩ ስብስብ አስረክበዋል።

ሎስ ብላንኮዎቹ አሌክሳንደር አርኖልድ እና ዲን ሁይሰንን በማስፈረም ለውድድሩ ዝግጁ አድርገው ነበር።

ይሁን እንጂ ሁለቱም ተጨዋቾች በጉዳት እና ቅጣት የዛሬው የውድድሩ ወሳኝ ጨዋታ የሚያመልጣቸው ይሆናል።

ሪያል ማድሪድ በምሽቱ ጨዋታ በውድድር አመቱ እንዳሳለፈው የተከላካይ መስመሩ ሳስቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
82😁11👍7👎5🥰2👏1
#ClubWorldCup 🇺🇸

የሪያል ማድሪድ እና ፒኤስጂ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ መጀመሪያ ሰዓት በአስር ደቂቃዎች እንደሚዘገይ ተገልጿል።

ጨዋታው ለ 10 ደቂቃ የተራዘመው የሁለቱም ክለቦች ባስ ዘግይቶ ስታዲየም በመድረሱ ምክንያት መሆኑ ተነግሯል።

የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ 4:10 ሰዓት ሲል ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
61😁32👍11👎1
ተጀመረ

ፒኤስጂ 0 - 0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
56🔥16👎4
6 '

ፒኤስጂ 1 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
😁77👍2519👏9👎7🔥4
9 '

ፒኤስጂ 2 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
🤔113😁55👏3632😱19👎11🤬11👍6🔥4
16 '

ፒኤስጂ 2 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
71😁25👍13🥰7🤬7😢7🔥6
24 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍109😁7232👎15🤔10🔥6😢6👏3😱3🥰1
30 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
😁10526👏8👍7😱6👎1🥰1🤬1
40 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍4528😁23😢5👌4🤬1🤩1
የእረፍት ሰዓት !

በክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ፒኤስጂ ከ ሪያል ማድሪድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 3ለ0 እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- የፒኤስጂን የመሪነት ግቦች ፋቢያን ሩይዝ 2x እና ኡስማን ዴምቤሌ አስቆጥረዋል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በሪያል ማድሪድ በኩል ኦርሊየን ቹዋሜኒ እንዲሁም በፒኤስጂ በኩል ጇ ኔቬዝ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ፒኤስጂ 76% - 24% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
😁11452😢12👍7👏6🤔4
#ClubWorldCup 🇺🇸

ሪያል ማድሪዶች የዲን ሁይሰን እና አርኖልድ አለመኖር በተከላካይ ክፍሉ ላይ ትልቅ ክፍተት ፈጥሮ ታይቷል።

ፒኤስጂ በሩዲገር እና ራውል አሴንስዮ ስህተቶች ቀዳሚ የሆኑባቸውን ሁለት ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።

ዲን ሁይሰን በዶርቱመንዱ ጨዋታ በተመለከተው የቀይ ካርድ የዛሬው ጨዋታ ሊያመልጠው ችሏል።

አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቪንሰስ ጁኒየር ፣ ጋርሽያ እና ኪሊያን ምባፔ በጋራ ለማሰለፍ መወሰናቸው ትልቅ ስህተት ሆኗል።

ሪያል ማድሪድ በመጀመሪያው አጋማሽ አደገኛ የሚባል የግብ እድል ሳይፈጥሩ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል።

ሎስ ብላንኮዎች ሶስት ጎሎች በሀያ አምስት ደቂቃዎች ሲቆጠርባቸው ከሀያ ሁለት አመታት በኃላ መሆኑን ቁጥራዊ መረጃዎች ያሳያሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁10380👎9🔥7👍2👌2
52 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👍29😁1410👏2😢2
60 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
31👎8😁5👍3
71 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
31👍9😁8
81 '

ፒኤስጂ 3 - 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
22😁14🔥11
88 '

ፒኤስጂ 4- 0 ሪያል ማድሪድ

ፋብያን ሩይዝ
ዴምቤሌ
ራሞስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
😁13541😢12👍11🤔6
ፒኤስጂ ለፍፃሜ ደረሰ !

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋብያን ሩይዝ 2x ፣ ጎንሳሎ ራሞስ እና ኡስማን ዴምቤሌ ማስቆጠር ችለዋል።

ሪያል ማድሪድ በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ተሸንፈዋል።

ፒኤስጂ በፍፃሜው የፊታችን እሁድ ከቼልሲ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
289👍44😁31😢23🔥12🥰4👎3🤩2
2025/07/13 01:31:56
Back to Top
HTML Embed Code: