Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ነጻ ውርርዶ ዛሬም እየዘነቡ ነው!
4000 ብር ዋጋ ያላቸው ነጻ የአቪዬተር በረራዎች እየዘነቡ ነው! ይቅለቧቸው!
ከፍ ብለው ይብረሩ፣ነጻ ውርርዶች ይቅለብ፣እሸናፊ ይሁኑ!
ዝግጁ? https://www.betika.com/et/mobile/#/aviator
ቤቲካ - የአሸናፊዎች ቤት!

❤11👍1
NUR TECHNOLOGIES
አዳዲስ እና ዱባይ ዩዝድ የሆኑ
✨HP
✨Lenovo
✨Dell
✨Microsoft Surface
✨Macbook
እና ሌሎችም ላፕቶፓችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከሙሉ ዋስትና ጋር ከኛ ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ ከስር የሚገኘውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/NurTechnologies
📞0911646359
አድራሻ - ቦሌ መድኃኒለም ሰላም ሲቲ ሞል ፊት ለፊት ለአሚር ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

❤15
ላሚን ያማል ክስ ሊቀርብበት ነው !
ስፔናዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በስፔን የአካል ጉዳተኞች ማህበር ክስ እንደቀረበበት ተገልጿል።
ላሚን ያማል 18ኛ የልደት ክብረ በዓሉን ሲያከብር ዝግጅቱን እንዲያደምቁ በተፈጥሮ ቁመታቸው አጭር የሆኑ ግለሰቦችን ቀጥሮ ነበር።
የአካል ጉዳተኞች ማህበሩ በበኩሉ ላሚን ያማል ቁመታቸው አጭር የሆኑ ሰዎችን “ እንደ መዝናኛ መቅጠሩን “ እንደሚያወግዝ አስታውቋል።
ማህበሩ ባወጣው መግለጫ አያይዞም በላሚን ያማል ድርጊት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ በይፋ ገልጿል።
ተያይዞ በወጣ መረጃ ክላውዲያ ክላቪ የተሰኘች ሞዴል “ በልደት ፕሮግራሙ ላይ ሞዴሎች እንድንገኝ ከ 10,000 እስከ 20,000 ዪሮ ቀርቦልን ነበር ፣ ከኛ ምን እንደፈለጉ አልገባኝም ፣ ስልካቸውን አልመለስኩም “ ብላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

😁524❤145👏30🤔16👌14🙏7🤬6😢6
ማርከስ ራሽፎርድ ወድ ባርሴሎና ?
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በፊት መስመር ተጨዋች ቦታ ማንን ማስፈረም እንደሚፈልግ እስካሁን ከውሳኔ እንዳልደረሰ ተገልጿል።
እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ አሁንም ለባርሴሎና አማራጭ ተጨዋች መሆኑ ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ የሚጠበቀው ማርከስ ራሽፎርድ በበኩሉ ባርሴሎናን ለመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ማንችስተር ዩናይትድ እስካሁን ከባርሴሎና ምንም አይነት የዝውውር ጥያቄ እንዳልቀረበላቸው ተዘግቧል።

❤145😁15🤔9👏2👍1👌1
መድፈኞቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል !
አርሰናል የላሊጋውን ክለብ ቫሌንሽያ የመሐል ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራ ለማስፈረም ስራቸውን እያጠናቀቁ መሆኑ ተዘግቧል።
የ 21ዓመቱን ተከላካይ ለማስፈረም በግል ጉዳዮች ከስምምነት ሲደረስ ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።
ሞስኬራ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በላሊጋው ለቫሌንሽያ ከሰላሳ ስምንት የሊጉ መርሐ ግብሮች በሰላሳ ሰባቱ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
መድፈኞቹ ሞስኬራ የጋብሬል ማግሀሌስ እና ዊሊያም ሳሊባ ጥሩ ተጠባባቂ ይሆናል ብለው እንደሚያምኑ ተዘግቧል።

🔥318❤85😁23👍22👎4😢4🤔1
የአርሰናል ቅድመ ዝግጅት ምን ይመስላል ?
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አዲስ እና ነባር ተጨዋቾችን በመያዝ ጀምሯል።
መድፈኞቹ ወደ ልምምድ ሲመለሱ ከረጅም ጊዜ ሂደት በኋላ ያስፈረሙት ማርቲን ዙቢሜንዲ ትኩረት የሳበው ተጨዋች ነው።
ማርቲን ዙቢሜንድ ከአዲስ የቡድን አጋሮቹ ጋር ልምምድ የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ከቡድኑ ጋር የሚያሳየው ጥምረት ይጠበቃል።
በአርሰናል ዝግጅት ሌላው ትኩረት የሳበው ሚኬል አርቴታ ከ 15ዓመቱ ማክስ ዶውማን ጋር መስራት መጀመራቸው ነው።
ሚኬል አርቴታ የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ማክስ ዶውማን ከቡድኑ ጋር ወደ ሩቅ ምስራቅ እንደሚያመራ ገልፀዋል።
አርሰናል ከእነማን ጋር ይጫወታል ?
መድፈኞቹ በቀጣይ ወደ ሲንጋፖር እና ሆንግኮንግ አምርተው
- ከኤሲ ሚላን
- ኒውካስል ዩናይትድ እና
- ቶተንሀም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋሉ።
እንዲሁም ወደ ኤምሬትስ ስታዲየም ተመልሰው
- ከቪያሪያል እና
- አትሌቲክ ቢልባኦ ጋር በኤምሬትስ ካፕ ይጫወታሉ።

👍203❤110😁23👎7🔥6🤬1
የሻምፒዮኖቹ ዝግጅት ምን ሊመስል ይችላል ?
የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድርን ያሸነፈው ቼልሲ ለቀጣዩ የውድድር አመት አጭር የዝግጅት እንደሚኖረው ይጠበቃል።
ቀጣዩን የውድድር አመት ለመጀመር ከአምስት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ያላቸው ሰማያዊዎቹ በቀጣይ ለቡድኑ እረፍት ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ሰማያዊዎቹ በአጭር የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸው ወቅት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ አቅደዋል።
ሰማያዊዎቹ በአሜሪካ ብዙ ስራ እንደሰሩ ቢጠበቅም የወዳጅነት ጨዋታዎቹ አዲስ ፈራሚዎችን ለመመልከት ይጠቅማቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።
ቼልሲ ከእነማን ጋር ይጫወታል ?
ቼልሲዎች ከአሜሪካ መልስ በሜዳቸው ስታምፎርድ ብሪጅ
- ከባየር ሌቨርኩሰን እና
- ኤሲ ሚላን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ።

👏164❤105👍20🔥3😁2👎1
የ ሊቨርፑል ዝግጅት ጊዜ ምን ይመስላል ?
በተጨዋቹ ህልፈት ሀዘን ላይ የሚገኘው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ባለፈው ሳምንት ወደ ልምምድ መመለሳቸው ይታወሳል።
ሊቨርፑል ትላንት የመጀመሪያ የቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታቸውንም ከፕሪስተን ጋር አድርገዋል።
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በአሁን ሰዓት የተጫዋቾቹን ስሜት ለማስተካከል መርዳት የመጀመሪያ ስራቸው ሆኗል።
ከዚህ ባሻገር በሜዳ ላይ ሊቨርፑል በቀጣይ አዳዲስ ፈራሚዎቹን ከቡድኑ ጋር እንዴት ያዋህዳል የሚለው ትኩረት የሚስብ ጉዳይ ነው።
ሊቨርፑል በቀጣይ ከእነማን ጋር ይጫወታል ?
ሊቨርፑል በቀጣይ ወደ ሩቅ ምስራቅ በማምራት በ ሆንግኮንግ
- ከኤሲ ሚላን እና
- ዮኮሀማ ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎች ያደርጋል።
በተጨማሪም ወደ እንግሊዝ በመመለስ በአንፊልድ ስታዲየም ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ይጫወታሉ።
ሊቨርፑል ሊጉ ከመጀመሩ አንድ ሳምንት በፊት ከክሪስታል ፓላስ ጋር የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ጨዋታውንም ያደርጋል።

❤206😁8👍1
የማንችስተር ሲቲ ቅድመ ዝግጅት ምን ይመስላል ?
የክለቦች አለም ዋንጫ ተሳታፊ የነበረው ማንችስተር ሲቲ ከውድድሩ ቀደም ብሎ በመሰናበቱ የዝግጅት ጊዜው ላይ ሁለት ተጨማሪ ሳምንት አግኝቷል።
ክለቡ እስከ ፍፃሜው ቢጓዝ ለተጨዋቾቹ የሶስት ሳምንት እረፍት መስጠት ስለሚኖርበት ነገሮች የባሰ ይወሳሰቡባቸው ነበር።
ማንችስተር ሲቲ ከውድድሩ ቀደም ብሎ በመሰናበቱ የስድስት ሳምንታት እረፍት ጊዜ ማግኘቱን ተከትሎ ዝግጅት እቅዱ አሁንም ገና አልተጠናቀቀም።
ማንችስተር ሲቲ ከማን ጋር ይጫወታል ?
ማንችስተር ሲቲ በቅድመ ውድድር ዝግጅት አንድ ጨዋታ እንደሚያደርግ ሲያሳውቅ ጨዋታው ከፓሌርሞ ጋር ይደረጋል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ብዙ የወዳጅነት ጨዋታዎች ማድረግ ባይወዱም ተጨማሪ አንድ ጨዋታ እንደሚኖር ይጠበቃል።

❤119😁8👍6👏4
ዩናይትድ ለወጣት ተጨዋቹ ውል ሊሰጥ ነው !
የማንችስተር ዩናይትዱ የ 17ዓመት ተከላካይ ጉድዊል ኩኮንኪ በክለቡ ፕሮፌሽናል ኮንትራት ሊፈርም መሆኑ ተገልጿል።
የግራ እግር ተከላካይ የሆነው ጉድዊል ኩኮንኪ ከአምስት አመቱ ጀምሮ በክለቡ የነበረ ሲሆን ባለፈው አመት ለመጀመሪያ ጊዜ በዋናው ቡድን ስብስብ ተካቷል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ በማንችስተር ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ ሲገኝ በቅርቡ በተደረጉ የወዳጅነት ጨዋታዎችም ተሳትፏል።
ጉድዊል ኩኮንኪ ባለፈው በሁለቱም የማንችስተር ዩናይትድ የእድሜ እርከን ቡድኖች 24 ጨዋታዎች ማድረግ ችሏል።

👍116❤82😁53🥰1
ባርሴሎና ተጨዋች አስፈረመ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የኮፐንሀገኑን የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
የ 19ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ በባርሴሎና ቤት የአራት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ስዊድናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ ባለፈው አመት ለኮፐንሀገን አምስት የሊግ ጨዋታዎች አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የኮፐንሀገኑን የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
የ 19ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ በባርሴሎና ቤት የአራት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ስዊድናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ ባለፈው አመት ለኮፐንሀገን አምስት የሊግ ጨዋታዎች አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
👍76❤50😁15
TIKVAH-SPORT
ፍሌቸር የዩናይትድን ወጣት ቡድን ሊረከብ ነው ! ማንችስተር ዩናይትድ ዳረን ፍሌቸርን የክለቡ ከ 18ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ለመሾም ማሰባቸው ተነግሯል። ዳረን ፍሌቸር በማንችስተር ዩናይትድ ያለውን ሚና ለመቀየር በንግግር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። የ 41ዓመቱ ዳረን ፍሌቸር አሁን ላይ የማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን አሰልጣኝ አባል በመሆን እያገለገለ ይገኛል። የክለቡ እግርኳስ…
" በተሰጠኝ አዲስ ሀላፊነት ተደስቻለሁ " ዳረን ፍሌቸር
ማንችስተር ዩናይትድ ዳረን ፍሌቸርን የክለቡ ከ 18ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል።
የ 41ዓመቱ ዳረን ፍሌቸር የማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን አሰልጣኝ አባል በመሆን እያገለገለ እንደነበር ይታወሳል።
“ ታዳጊ ተጨዋቾቻችንን ለማሳደግ ሀላፊነት ስለተሰጠኝ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲል ዳረን ፍሌቸር አስተያየቱን ሰጥቷል።
የክለቡ ሀላፊ ጄሰን ዊሎክስ በበኩላቸው “ የዳረን ፍሌቸር ጥሩ ግንኙነት የአካዳሚ እና ዋናውን ቡድን ለማስተሳሰር ይረዳናል " ብለዋል።

❤135👏23😁12👍7
የዩናይትድ ቅድመ ዝግጅት ምን ይመስላል ?
ቡድኑን መልሶ ለመገንባት በመስራት ላይ የሚገኙት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እስካሁን አንድ ተጨዋች አስፈርመዋል።
የቡድኑ የክረምት ብቸኛ አዲስ ፈራሚ የሆነው ማቲውስ ኩንያ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ትኩረት የሚደረግበት ተጨዋች ይሆናል።
በሌላ በኩል የክለቡ ሀላፊዎች የብሪያን ምቤሞን ዝውውር ለማጠናቀቅ ቅድሚያ ሰጥተው እየሰሩ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት ከአራት የፕርሚየር ሊግ ክለቦች ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል።
ጨዋታዎቹ ባለፈው አመት በሊጉ ለተቸገሩት የሩበን አሞሪም ተጨዋቾች እና የአጨዋወት ዘይቤያቸው ራስን መፈተሻ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨማሪም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው ቀጣይ አመት ፕርሚየር ሊግ የሚፈልገውን አካላዊ ጥንካሬ ስለመያዙ በተወሰነ ለመረዳት ይጠቅማቸዋል።
ዩናይትድ ከእነማን ጋር ይጫወታል ?
ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ስዊድን አቅንቶ ከሊድስ ጋር ከተጫወተ በኋላ ወደ አሜሪካ በማምራት :-
- ከዌስትሀም ዩናይትድ
- በርንማውዝ
- ኤቨርተን እና
- ፊዮሬንቲና ጋር ይጫወታል።

❤199😁67👍20👎12🔥5🤔1🤬1
ዩናይትድ በአምስት ተጫዋቾቹ ላይ ወሳኔ ማሳለፉ ተገለፀ !
በአሰልጣኝ ሩብን አሞሪም የሚመሩት ቀያይ ሴጣኖቹ በአሰልጣኙ “ ያልተፈለጉት “ አምስት ተጫዋቾች ከቡድኑ ጋር ልምምድ እንዳይሰሩ መወሰኑ ተዘግቧል።
ማርከስ ራሽፎርድ ፣ ጋርናቾ ፣ ሳንቾ ፣ አንቶኒ እና ታይለር ማላሲያ በአሰልጣኝ ሩብን አሞሪም የአዲሱ ውድድር ዘመን እቅድ ውስጥ እንደሌሉ ይታወቃል።
የካሪንግተን የልምምድ ማዕከል ለአምስቱ ተጫዋቾች ክፍት መሆኑ ሲገለፅ ዋናው ቡድን ልምምድ ሰርቶ ከጨረሰ በኃላ በግላቸው እንዲሰሩ መወሰኑ ተገልጿል።
ተጫዋቾቹ ከሰዓት 9 ሰዓት በኃላ ዋናው ቡድን የልምምድ መርሐ ግብሩን ሲየጠናቅቅ በካሪንግተን የልምምድ ማዕከል ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

❤307😁173😢50👎40👍18🤬13🤔12👏10🥰7
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear ✔️
ኮከብ ሆኗል • ቁርጠኘቱን እና ያለገድብ ወደፊት ተጓዥነቱን አሳይቶናል • ይሄ ነው ዋናው!
ቢንያም ጋሪ የ2025 Esfna ዝግጅት ይፋዊ የጨዋታው ኮከብ ሆኗል ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ይህን የ1000ሺህ ዶላር ስጦታ ስላበረከተልህ እንኳን ደስ አለህ!
በዚህ ዝግጅት ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪዎች፣ደጋፊውች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ይህንን ዝግጅት ደማቅ እና አይረሴ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን።
የዋናው ስፖርትን📱 ኢንስታግራም ገጽ @wanawsportswear በመወዳጀት ዋናው ስፖርት ከማህበረሰቡ ጋር በአንድ ላይ የሚጓዝበትን ጉዞ ይቀላቀሉ።
✔️ ብዙ ስጦታዎች
✔️ አዳዲስ ጥምረቶች
✔️ ዘመን አመጣሽ የስፖርት ትጥቅ ፍብረካዎች ወደ እርሶ ይደርሳሉ።
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ኮከብ ሆኗል • ቁርጠኘቱን እና ያለገድብ ወደፊት ተጓዥነቱን አሳይቶናል • ይሄ ነው ዋናው!
ቢንያም ጋሪ የ2025 Esfna ዝግጅት ይፋዊ የጨዋታው ኮከብ ሆኗል ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ይህን የ1000ሺህ ዶላር ስጦታ ስላበረከተልህ እንኳን ደስ አለህ!
በዚህ ዝግጅት ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪዎች፣ደጋፊውች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ይህንን ዝግጅት ደማቅ እና አይረሴ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን።
⭐️ | #ጨዋታስ_እኛ_ጋር_ነው
የዋናው ስፖርትን
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26👍4
ክረምትን በምን ሊያሳልፋ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሎሎታል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
እንግዲያውስ እርሶ በተመቻቹ ሰአት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው የለ ሀሳብ ይዝናኑ
ለልጅም ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
ስልክ፦ 0904658609 ወይም
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

❤14👍1
TIKVAH-SPORT
ላሚን ያማል ክስ ሊቀርብበት ነው ! ስፔናዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በስፔን የአካል ጉዳተኞች ማህበር ክስ እንደቀረበበት ተገልጿል። ላሚን ያማል 18ኛ የልደት ክብረ በዓሉን ሲያከብር ዝግጅቱን እንዲያደምቁ በተፈጥሮ ቁመታቸው አጭር የሆኑ ግለሰቦችን ቀጥሮ ነበር። የአካል ጉዳተኞች ማህበሩ በበኩሉ ላሚን ያማል ቁመታቸው አጭር የሆኑ ሰዎችን “ እንደ መዝናኛ መቅጠሩን “ እንደሚያወግዝ…
ላሚን ያማል ምርመራ ተከፈተበት !
የስፔን መንግስት የላሚን ያማል የልደት ክብረ በዓል ላይ ምርመራ እንዲደረግ ማዘዙ ተገልጿል።
የሀገሪቱ መንግሥት በክብረ በዓሉ የአካል ጉዳተኞች መብት ስለመጣሱ ምርመራ እንዲደረግ መጠየቁ ነው የተዘገበው።
የአካል ጉዳተኞች ማህበር ላሚን ያማል ለልደት በዓሉ ቁመታቸው አጭር የሆኑ ሰዎችን “ እንደ መዝናኛ መቅጠሩን “ እንደሚያወግዝ ገልፆ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ብሎ ነበር።
የሀገሪቱ የህግ አካል በላሚን ያማል ዝግጅት ላይ ቁመታቸው አጭር የሆኑ ሰዎች መሳለቂያ ወይም ማጥላላት ደርሶባቸው ከሆነ እንደሚመረምር ተነግሯል።

❤141😁80👍39😱4💯4😢2
ኒውካስል ኤኪቲኬን ለማስፈረም እየሰራ ነው !
ኒውካስል ዩናይትድ የኢንትራክት ፍራንክፈርቱን የፊት መስመር አጥቂ ሁጎ ኤኪቲኬ ለማስፈረም ሥራ መጀመራቸው ተገልጿል።
ሊቨርፑል በበኩሉ አሁንም ተጫዋቹን ለማስፈረም ያላቸው ፍላጎት እንዳልጠፋ ተዘግቧል።
ይሁን እንጂ ሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም የዳርዊን ኑኔዝን ሁኔታ መጨረሻውን መመልከት እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
የቡንደስሊጋው ክለብ ፍራንክፈርት ለተጨዋቹ ዝውውር 100 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ እንደሚፈልግ ይታወቃል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

❤92😱19👏4👍2
TIKVAH-SPORT
የአርሰናል የኢዜ ዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ? የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ለማስፈረም ከሚመለከታቸው ሁለገብ የፊት መስመር ተጨዋቾች መካከል ኤቤሬ ኢዜ ቀዳሚው ነው። አርሰናሎች ተጫዋቹን ለማስፈረም እስካሁን ከክሪስታል ፓላስ ጋር እንዳልተነጋገሩ ሲገለፅ ይሁን በተጨዋቹ ላይ ትልቅ ፍላጎት አላቸው ተብሏል። ቶተንሀም አሁን ላይ ኢዜን ለማስፈረም እየሰሩ አለመሆኑ እና የአርሰናልን ያህል ለማስፈረም…
የአርሰናል የኢዜ ዝውውር ከምን ደረሰ ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሁንም የክሪስታል ፓላሱን ተጨዋች ኢዜ ወኪሎች በማግኘት ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ የዝውውር መስኮቱ ለመዘጋጀት ሲቃረብ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ለመስማማት ይረዳናል የሚል ሀሳብ መያዛቸው ተነግሯል።
አርሰናል እንግሊዛዊው ተጨዋች ኢቤሬ ኢዜ በክሪስታል ፓላስ ካለው የኮንትራት ማፍረሻ ባነሰ ሒሳብ ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሁንም የክሪስታል ፓላሱን ተጨዋች ኢዜ ወኪሎች በማግኘት ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ የዝውውር መስኮቱ ለመዘጋጀት ሲቃረብ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ለመስማማት ይረዳናል የሚል ሀሳብ መያዛቸው ተነግሯል።
አርሰናል እንግሊዛዊው ተጨዋች ኢቤሬ ኢዜ በክሪስታል ፓላስ ካለው የኮንትራት ማፍረሻ ባነሰ ሒሳብ ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👏228❤73😁14🔥11👍7👌6
ዩናይትዶች በአንፊልድ ተገኝተዋል !
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሊቨርፑሉ አንፊልድ ስታዲየም ተገኝተው ዲያጎ ጆታን አስበዋል።
ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር የቡድኑ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ሌላኛው ፖርቹጋላዊ ዲያጎ ዳሎት ተገኝተዋል።
አሰልጣኙ እና ተጨዋቾቹ በክለቡ ስም በአንፊልድ አበባ በማስቀመጥ ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫን አስበዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሊቨርፑሉ አንፊልድ ስታዲየም ተገኝተው ዲያጎ ጆታን አስበዋል።
ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር የቡድኑ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ሌላኛው ፖርቹጋላዊ ዲያጎ ዳሎት ተገኝተዋል።
አሰልጣኙ እና ተጨዋቾቹ በክለቡ ስም በአንፊልድ አበባ በማስቀመጥ ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫን አስበዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤613👏123👍32😢23🙏14😁10👎1