እንግሊዝ ለፍፃሜ ደረሰች !
የእንግሊዝ ከ 21ዓመት በታች ቡድን ከኔዘርላንድ አቻው ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ1 በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሷል።
የሊቨርፑሉ አማካይ ሀርቬይ አሊዮት የእንግሊዝን ሁለት ግቦች በማስቆጠር ሀገሩን ለፍፃሜ ማብቃት ሲችል የጨዋታው ኮከብ በመባልም ተመርጧል።
ሀርቬይ አሊዮት በውድድሩ ለትናንሽ አንበሶቹ አራተኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
የእንግሊዝ ከ 21ዓመት በታች ቡድን በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ ለፍፃሜ የደረሰበትን ውጤት አስመዝግቧል።
እንግሊዝ ዋንጫውን በድጋሜ ለማሸነፍ በፍፃሜው የፈረንሳይ እና ጀርመንን አሸናፊ የፊታችን ቅዳሜ የምትገጥም ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

👍139❤94👏11🔥7👎3🙏2🥰1
አትሌቲክ ቢልባኦ ባርሴሎና እንዲመረመር ጠይቋል !
ባርሴሎና የአትሌቲክ ቢልባኦውን ተጨዋች ኒኮ ዊሊያምስ ለማስፈረም ከተጨዋቹ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።
የላሊጋው አሸናፊ ባርሴሎና ተጨዋቹ ያለውን ውል ማፍረሻ ለመክፈል በዝግጅት ላይም ናቸው።
ይሁን እንጂ አትሌቲክ ቢልባኦ በዝውውሩ ደስተኛ አለመሆናቸው እና ዝውውሩን ለማስተጓጎል እየሰሩ መሆኑ ተነግሯል።
ክለቡ ባርሴሎና ተጨዋች ማስፈረም አይችልም የፋይናንስ ሁኔታው ይጣራ እና ይታገድልን በማለት ላሊጋውን መጠየቃቸው ተገልጿል።
የአትሌቲክ ቢልባኦው ፕሬዝዳንት ጉዳዩን ለመከታተል እና ባርሴሎናን ለማሳገድ ወደ ማድሪድ ማቅናታቸው ተነግሯል።
በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ “ ለምን ስለ ባርሴሎና ለላሊጋው ማውራት እንደፈለጉ ሊገባኝ አልቻለም “ ብለዋል።
አክለውም “ ትክክል አይመስለኝም ነገርግን የሚያደርጉትን ያውቃሉ ፣ እኛ ዝውውር መፈፀም በሚያስችል ሁኔታዎች ላይ እየሰራን ነው ብለዋል።

❤235😁85👍16🤔12🤬12🥰4👎1🙏1
“ ማድሪድን ስናይ በራሳችን እንኮራለን “ ሁዋን ላፖርታ
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ ቡድናቸው ከሪያል ማድሪድ ጋር የተለየ መሆኑን በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
“ አኛ ከሪያል ማድሪድ ጋር እንለያለን “ ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ እኛ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾች ከአካዳሚያችን እናፈልቃለን ሪያል ማድሪድ ገን ከገበያ ያስፈርማል " ብለዋል።
አክለውም “ ሪያል ማድሪድ ከአካዳሚው ያወጣው ጥቂት ተጨዋቾች ነው ይህ እኛን ኩራት እንዲሰማን ያደርገናል ፤ እኛ ከክለብም በላይ ነን “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“ የተለያየ ስሜት አለን እነሱ የሀይል እኛ ደግሞ የማንነት ስሜት ነው ያለን ፤ እኛ የምናምነው በጥሩ እግርኳስ ነው። “ ሁዋን ላፖርታ

❤812😁281👎66👌27👍25🥰17💯12🔥3
ክረምትን በምን ሊያሳልፉ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሏል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን! እንግዲያውስ እርሶ በተመችዎት ሰዓት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ።
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው ያለ ሀሳብ ይዝናኑ።
ለልጅም ሆነ ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን።
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል።
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ።
🤝Thanks for choice!
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦ መገናኛ
ቁጥር 2፦ ቦሌ
ስልክ፦ 0904658609 ወይም 0910529770
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

❤41👍3
Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ተመላሽ እያደረግን ነው! 🔥
ሽንፈት? አይታሰብም!!!!!
በየቀኑ ለአምስት እድለኞች 500 ብር እየሸለምን ነው።
ውርርዱ ባይሳካም አምስት መቶ ብር የግልዎ ይሆናል። ይወራረዱ!
ቢሸነፉም በተመላሽ ያሸንፉ!
ሽንፈት? አይታሰብም!!!!!
በየቀኑ ለአምስት እድለኞች 500 ብር እየሸለምን ነው።
ውርርዱ ባይሳካም አምስት መቶ ብር የግልዎ ይሆናል። ይወራረዱ!
ቢሸነፉም በተመላሽ ያሸንፉ!
❤3
ሲቲ ተጫዋቹን በጉዳት ለረጅም ጊዜ ያጣል !
አርጀንቲናዊው የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ክላውድዮ ኤቼቬሪ ያጋጠመው ጉዳት ከባድ መሆኑ ተገልጿል።
ተጨዋቹ በጉዳቱ ምክንያት ከቀሪው የክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።
ክላውድዮ ኤቼቬሪ ማንችስተር ሲቲ አል ዐይንን 6ለ0 ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት እንዳጋጠመው ይታወሳል።
ማንችስተር ሲቲ በተጨማሪም ሪኮ ሌዊስን በቅጣት ምክንያት በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች የሚያጣ ይሆናል።
የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት 4:00 ከጁቬንቱስ ጋር የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታውን ያደርጋል።

❤124😢46👍21😁9👎4👏1
ኤደርሰን በማንችስተር ሲቲ ይቆያል !
ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ ኤደርሰን በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ማንችስተር ሲቲን እንደማይለቅ አረጋግጧል።
“ እኔ ማንችስተር ሲቲ እቆያለሁ የሚወጡ መረጃዎች ሁሉ ሀሰተኛ ናቸዉ “ ሲል ኤደርሰን አስተያየቱን ሰጥቷል።
ተጨዋቹ አክሎም በቀጣይ የፕርሚየር ሊግ እና ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ እንደሚያልም ተናግሯል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በሰጡት አስተያየት ስለ ኤደርሰን ቆይታ አላውቅም ነገርግን አሁንም አብሮን በመሆኑ ደስተኛ ነኝ ብለው ነበር።

❤130👍17🙏6😁4👎3🥰1👏1
ሊቨርፑል የአርኖልድ ሁኔታ እንዳይደገም ፈርቷል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በዚህ ክረምት መጀመሪያ ውይይት ካደረገባቸው ነገሮች አንዱ የመሐል ተከላካይ ቦታው አንዱ አንደነበር ተነግሯል።
ሊቨርፑል ለውይይት ያስቀመጠው የኢብራሂም ኮናቴ ኮንትራት ማራዘም ሁኔታ እልባት አለማግኘቱ እንደሆነ ተገልጿል።
ሊቨርፑሎች አሌክሳንደር አርኖልድ ላይ ያጋጠማቸው ነገር በኢብራሂም ኮናቴ ላይ እንዳይደገም ስጋታቸው እንደጨመረ ተገልጿል።
የመጨረሻ አመቱ ላይ የሚገኘው ኢብራሂም ኮናቴ በ 2026 ክረምት ውሉ የሚጠናቀቅ ሲሆን እስካሁን አላራዘመም።

❤154😁99👍23😢12🤬4👎2🥰2🙏2👏1🤔1
ዶርትመንድ የአሰልጣኙን ውል ያራዝማል !
ቦርስያ ዶርትመንድ የክለቦች አለም ዋንጫ በኋላ ለአሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች አዲስ ውል ለመስጠት ማሰባቸው ተገልጿል።
አሰልጣኝ በክለቡ የአንድ አመት ውል ቢኖራቸውም በክለቡ ያስመዘገቡት ጥሩ ውጤት አዲስ ኮንትራት ሊያሰጣቸው መሆኑ ተነግሯል።
አሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች 11ኛ ደረጃ ላይ የነበረውን ዶርትመንድ በአመቱ አጋማሽ ተረክበው አራተኛ ደረጃ ላይ በማስቀመጥ ወደ ሻምፒየንስ ሊግ መልሰዋል።
አሰልጣኙ በተጨማሪም በአለም ክለቦች ዋንጫ ጥሩ አጀማመር በማድረግ ቡድኑን እየመሩ አስራ ስድስቱን ተቀላቅለዋል።

❤70👏16👍6
ሊቨርፑል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የበርንማውዙን የግራ መስመር ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ በአምስት አመት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
የ 21ዓመቱ ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ 40 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሒሳብ ወጥቶበት ሊቨርፑልን ተቀላቅሏል።
በበርንማውዝ ቤት ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ሚሎስ ኪርኬዝ ባለፈው አመት በሁሉንም 38 የ ሊግ ጨዋታዎች በቋሚነት ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
በተጨማሪም በሊጉ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ አምስት ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል ጥሩ አመት አሳልፏል።
ሊቨርፑል በዝውውር መስኮቱ ከጄርሚ ፍሪምፖንግ እና ፍሎሪያን ቨርትዝ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚያቸውን አስተዋውቀዋል።

❤206👍25🔥7😁4🙏2💯1
TIKVAH-SPORT
ሊቨርፑል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የበርንማውዙን የግራ መስመር ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ በአምስት አመት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። የ 21ዓመቱ ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ 40 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሒሳብ ወጥቶበት ሊቨርፑልን ተቀላቅሏል። በበርንማውዝ ቤት ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ሚሎስ ኪርኬዝ ባለፈው አመት በሁሉንም 38 የ ሊግ ጨዋታዎች በቋሚነት ተሰልፎ መጫወት ችሏል።…
" ለእንግሊዝ ትልቁ ክለብ መጫወት መታደል ነው " ኬርኬዝ
ሀንጋራዊው የግራ መስመር ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ ወደ ሊቨርፑል መምጣቱን “ መታደል ነው " ሲል ገልፆታል።
“ በጣም ደስ ብሎኛል ይህ ለእኔ ክብር ነው “ ያለው ሚሎስ ኬርኬዝ ከአለም ምርጥ ክለቦች አንዱ እና ለእንግሊዝ ትልቁ ክለብ መጫወት መታደል ነው ብሏል።
አክሎም " ከእረፍት ተመልሼ ቡድኑን እስከምቀላቀል እና የቅድመ ውድድር ዝግጅት እስከምጀምር ጓጉቻለሁ " በማለት ተናግሯል።

❤229😁54👎12🔥8🤩4👍2🥰1
TIKVAH-SPORT
አርሰናል የስኬሊን ውል ሊያራዝም ነው ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሌዊስ ስኬሊን ኮንትራት ለረጅም ጊዜ ለማራዘም መቃረቡ ተገልጿል። የ 18ዓመቱ ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በአዲሱ ኮንትራት ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሬ እንደሚደረግለት ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ እንግሊዛዊው ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በአለም ከፍተኛ ተከፋይ ወጣት እግርኳስ ተጨዋች እንደሚሆን ተነግሯል። ወጣቱ ተጨዋች ስኬሊ ከአሰልጣኝ ሚኬል…
አርሰናል በይፋ የስኬሊን ውል አራዘመ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሌዊስ ስኬሊን ኮንትራት ለአምስት አመታት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
የ 18ዓመቱ ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በአዲሱ ኮንትራት ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሬ እንደተደረገለት ተገልጿል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በአለም ከፍተኛ ተከፋይ ወጣት እግርኳስ ተጨዋች እንደሚሆን ተነግሯል።
በትልልቅ ክለቦች ዐይን ውስጥ እንደገባ ሲነገር የቆየው ሌዊስ ስኬሊ ባለፈው አመት ለአርሰናል በሁሉም ውድድሮች 39 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤344👍48😁43👎8🔥7👏5🤔5🎉2
“ ትልቅ ዋንጫ ማሸነፍ እፈልጋለሁ “ ሉዊስ ስኬሊ
በአርሰናል ውሉን ያራዘመው ሉዊስ ስኬሊ በቀጣይ በትልቅ ደረጃ ያሉ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
“ በክለቡ አሻራዬን ማስቀመጥ እፈልጋለሁ “ የሚለው ሉዊስ ስኬሊ በጨዋታ ውስጥ ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እና የበላይነት መውሰድ እፈልጋለሁ ሲል ተደምጧል።
ተጨዋቹ አክሎም “ በትልቅ ደረጃ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ፤ መማሬን እና በየጨዋታው መሻሻል መቀጠል እፈልጋለሁ " ብሏል።

😁379❤277👍42🔥6🥰4😱1
TIKVAH-SPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ውሉን ሊያራዝም ነው ! ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ነስር ቤት ያለውን ውል ለማራዘም መስማማቱ ተገልጿል። በክለቡ ያለው ኮንትራት በዚህ ወር መጨረሻ የሚጠናቀቀው ሮናልዶ በአል ነስር ለተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተዘጋጅቷል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፍላጎት የሚኖረው ከሆነ እስከ 2027 የውድድር አመት የመቆየት እድል እንዳለው በመዘገብ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ውሉን አራዘመ !
ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ነስር ቤት ያለውን ውል ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ነስር ቤት እስከ 2027 የውድድር ወመን መጨረሻ ለመቆየት ውሉን አራዝሟል።
ክርስቲያኖች ሮናልዶ ከፊርማው በኋላ “በተመሳሳይ ህልም እና ፍቅር አዲስ ምዕራፍ ጀምሯል በጋራ ታሪክ እንሰራለን በማለት ተናግሯል።
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሁለት አመታት በፊት አል ነስርን በመቀላቀል በተከታታይ አመታት የሊጉን የወርቅ ጫማ አሸንፏል።

❤338😁34👍18👏11😢5👎4👌4🥰2
አርሰናል ተከላካይ ለማስፈረም እየሰራ ነው !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቫሌንሽያውን የመሐል ተከላካይ ክርስቲያን ሞስኬራ ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።
መድፈኞቹ የ 20ዓመቱን የስፔን ወጣት ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ክርስቲያን ሞስኬራ የመጀመሪያ ምርጫቸው እንዳደረጉ ተገልጿል።
ከ 12ዓመቱ ጀምሮ በቫሌንሽያ ያደገው ክርስቲያን ሞስኬራ ከሶስት አመታት በፊት ወደ ዋና ቡድን በማደግ ግልጋሎት እየሰጠ ይገኛል።
ተጨዋቹ ለቫሌንሽያ 90 ጨዋታዎች ያደረገ ሲሆን ባለፈው አመት በክለቡ 37 የሊግ ጨዋታዎች 90 ደቂቃዎችን መጫወት ችሏል።
የቀኝ አግር ተጨዋች መሆኑ የተነገረው ክርስቲያን ሞስኬራ ተከለ ሰውነቱ ለእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስማሚ ነው ተብሎ ታምኖበታል።
አርሰናል ተጫዋቹን የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋቾች ዊሊያም ሳሊባ እና ጋብሬል ማግሀሌስ ተጠባባቂ በማድረግ እንደሚያስፈርሙ ተገልጿል።

❤243😁79👍28👎9🤔6🤬4
TIKVAH-SPORT
አርሰናል ተከላካይ ለማስፈረም እየሰራ ነው ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቫሌንሽያውን የመሐል ተከላካይ ክርስቲያን ሞስኬራ ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል። መድፈኞቹ የ 20ዓመቱን የስፔን ወጣት ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ክርስቲያን ሞስኬራ የመጀመሪያ ምርጫቸው እንዳደረጉ ተገልጿል። ከ 12ዓመቱ ጀምሮ በቫሌንሽያ ያደገው ክርስቲያን ሞስኬራ ከሶስት አመታት በፊት ወደ ዋና ቡድን በማደግ ግልጋሎት…
አርሰናል ለምን ተከላካይ ማስፈረም ፈለገ ?
አርሰናል ባለፉት ጊዜያት ከቡድኑ ጋር ማደግ የሚችል ወጣት የመሐል ተከላካይ ለማስፈረም በዝውውር ገበያው ነበሩ።
መድፈኞቹ ጥር ላይ ብራዚላዊውን ወጣት ተከላካይ ቪቶር ሬስ ማስፈረም ቢፈልጉም በማንችስተር ሲቲ ተቀምተው እንደነበር ይታወሳል።
እንዲሁም ስፔናዊውን ዲን ሁይሰን ከበርንማውዝ ለማስፈረም ቢመለከቱም የተጨዋቹ መዳረሻ ሪያል ማድሪድ ሆኗል።
መድፈኞቹ ወጣት ተከላካይ ለማስፈረም የፈለጉት ጋብሬል ማጋሌስ እና ሳሊባን እንዲፎካከር እንዲሁም ክፍተታቸውን እንዲሞላ መሆኑ ተገልጿል።
አርሰናል ክርስቲያን ሞስኬራ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ስር አድጎ የመጀመሪያ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ይችላል የሚል እምነት እንዳላቸው ተነግሯል።
ተጨዋቹ በተጨማሪም በግራ መሐል ተከላካይ እንዲሁም የቀኝ መስመር ተመላላሽ ሆኖ የመጫወት ክህሎቱ በአርሰናል እንዲመረጥ አድርጎታል።

❤289😁56👍20👎8🔥2🥰1🤔1
የኢትዮጵያ 🇪🇹 ፕርሚየር ሊግ ፍፃሜውን አገኘ !
የ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ መድን ከስሑል ሽረ ጋር ካደረጉት ጨዋታ በኋላ ፍፃሜውን አግኝቷል።
የሊጉን አሸናፊነት ቀደም ብሎ ያረጋገጠው ኢትዮጵያ መድን ጨዋታውን 3ለ0 አሸንፏል።
ኢትዮጵያ መድን ዛሬ ከጨዋታው በኋላ በሚኖር የሽልማት ስነስርዓት ዋንጫውን የሚረከብ ይሆናል።
ኤርትራዊው የሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር አጥቂ ዓሊ ሱሌይማን በውድድር ዘመኑ 2️⃣1️⃣ ግቦችን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢ በመሆን አጠናቋል።
ጋናዊው የኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ዳንላድ ኢብራሂም እና የኢትዮጵያ መድኑ አቡበከር ኑራ በ 2️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው በመውጣት የበላይ ሆነው አጠናቀዋል።
እነማን ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረዱ ?
⏩ መቐለ 70 እንደርታ
⏩ አዳማ ከተማ
⏩ ስሑል ሽረ እና
⏩ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደዋል።
እነማን ፕርሚየር ሊጉን ተቀላቀሉ ?
ነገሌ አርሲ እና ሸገር ከተማ እግርኳስ ክለቦች የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን የተቀላቀሉ ክለቦች ናቸው።
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ 2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን ከዚህ ቀደም ወደነበረበት 16 ክለቦች ተመልሶ ውድድሩን የሚያካሄድ ይሆናል።
ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ እነማን ይወክላሉ ?
⏩ ኢትዮጵያ መድን በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እንዲሁም
⏩ ሲዳማ ቡና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን በመወከል የሚሳተፉ ይሆናል።

❤188👍28😁19👎14🔥2
አንሱ ፋቲ በውሰት ሞናኮን ሊቀላቀል ነው !
ስፔናዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተጨዋች አንሱ ፋቲ በረጅም ጊዜ ውሰት ውል የፈረንሳዩን ክለብ ሞናኮ ለመቀላቀል ተስማምቷል።
በተጠናቀቀው የውድድር አመት ለባርሴሎና 11 ጨዋታዎች ብቻ ያደረገው አንሱ ፋቲ ነገ በሞናኮ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ተጨዋቹ ወደ ሞናኮ ከማቅናቱ በፊት ለባርሴሎና የተጨማሪ አንድ አመት ውል ያራዝማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
አንሱ ፋት ባጋጠመው ተደጋጋሚ ጉዳት ምክንያት በተጠበቀው ልክ ለቡድኑ ግልጋሎት መስጠት እንዳልቻለ ይታወሳል።

❤92😢28👍11👏6👎3😱2
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear ✔️
ዲፕሎማሲያዊ አንድነት በዋናው የስፖርት ትጥቅ!
ዋናው የስፖርት ትጥቅ እንደሁልጊዜውም ውድድር ባለበት አለ!
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖንሰር አድራጊነት በ ICS ሜዳ በተዘጋጀው የ3ተኛው Diplo-World Cup Tournament በመገኘት ፕሪምየም ኳሊቲ የሆኑ የዋናው ስፖርት ትጥቆችን ለዳኞች እና ለተጫዎቾች ትጥቆችን ስፖንሰር በማድረግ ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገር ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ትስስር ለማጥበቅ እንዲረዳት የበኩሉን ተወጥቷል!
📍አይ.ሲ.ኤስ , አዲስ አበባ | 🗓 ግንቦት 24, 2017
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube

🇪🇹በኢትዮጵያ የተመረተ |⭐️ ውድድር ካለ ዋናው አለ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤31🔥1